በኢትዮጵያ የጦር ወንጀልና በሰብአዊነት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች ተባብሰዋል ተባለ

September 24, 2023 – Addis Admas  ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ወዲህ በርካታ ግፎች በንፁሀን ላይ ተፈፅመዋል ተብሏልበኢትዮጵያ የጦር ወንጀሎችና በሰብአዊነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ተባብሰው መቀጠላቸው ተገለፀ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሀይል የተሞሉ ግጭቶች መበራከታቸውንና በተለይም በአማራና በትግራይ ክልሎች በንፁሃን ላይ የሚፈፀሙ ከፍተኛ በደሎች መኖራቸውም ተመልክቷል፡፡አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ኤክስፐርቶች በኢትዮጵያ (ICHREE) ለተ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

በቀይ ባህር ፖለቲካ ላይ በመከረው የመጀመሪያ ጉባዔ ለዲፕሎማቲክና ለትብብር አማራጮች ትኩረት እንዲሰጥ ጥሪ ቀረበ

ለመጀመርያ ጊዜ በቀይ ባህር ጉዳይ በተካሄደው ጉባዔ ላይ የተገኙ ተሳታፊዎች ዜና በቀይ ባህር ፖለቲካ ላይ በመከረው የመጀመሪያ ጉባዔ ለዲፕሎማቲክና ለትብብር አማራጮች ትኩረት እንዲሰጥ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: September 24, 2023 ሰሞኑን በአዲስ አበባ ለመጀመርያ ጊዜ በቀይ ባህር ቀጣና የፀጥታ እንቅስቃሴ ላይ በመከረው ጉባዔ፣ ኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄዋን በዲፕሎማቲክ አማራጮችና በትብብር ማዕቀፎች ላይ ትኩረት እንድታደርግ ጥሪ ቀረበ፡፡ የውጭ […]

ለዓለምም ለኢትዮጵያም ሰላም እንታገል

አንባቢ ቀን: September 24, 2023 በበቀለ ሹሜ ያለፉት ሁለት የዓለም ጦርነቶች በአያሌው የኃያል ነን ባይ አገሮች ጎራዊ ግጥሚያዎች ነበሩ፡፡ በእነዚህ የዓለም ጦርነቶች ውስጥ የቀጥተኛ ግብግብ ሥፍራዎችና ተዋናዮች ቶሎ ሲበረክቱ ታይተው ነበር፡፡ አሁን ዓመት ገዳማ በሆነው አሜሪካና አውሮፓ ከሩሲያ ጋር በገጠሙት ጦርነት ይህ አልሆነም፡፡ በድብስብስ ዲፕሎማሲና በንግድ ከማገዝ በቀር የሩሲያ ባልንጀሮች በጦርነቱ ቀጥተኛ ተሳታፊ አልሆኑም፣ አሁን […]

Tigray officials demand redesigned transitional justice model

News Tigray officials demand redesigned transitional justice model By Ashenafi Endale September 23, 2023 Officials at the Tigray Interim Administration (TIA) reject the national transitional justice initiative spearheaded by the federal government, on grounds of wrong modality and disregard for the nature of the conflict in northern Ethiopia. In a letter addressed to the Justice […]

Overcoming the political crisis engulfing Ethiopia

Staff Reporter September 23, 2023 EDITORIAL Ethiopia, a country of rich history and diverse population, has been has perennially been mired in one political crisis after another for the better part of the last several decades, but more so over the past five-and-half years since Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) came to power. These crises […]

Diplomats, experts debate Ethiopia’s path forward as conflicts exacerbate societal fractures

News Diplomats, experts debate Ethiopia’s path forward as conflicts exacerbate societal fractures By Sisay Sahlu September 23, 2023 Last Thursday saw a milestone event at the Sheraton Addis Hotel. For the first time in decades, diplomats and scholars convened to discuss the ever-dynamic Red Sea geopolitics. It is a meeting coming as Ethiopia tries to […]

Ethiopian prince’s hair, artefacts returned 155 years after British plunder – Al Jazeera 02:40

Sat, 23 Sep . 2023 Seven-year-old Prince Alemayehu was taken to England after battle of Magdala, and he died there in 1879 at the age of 18. Published On 23 Sep 2023 A lock of hair from an Ethiopian prince who died in 1879 and artefacts looted by the British army during a 19th-century battle against Ethiopia’s Emperor […]

Ethiopian Opposition parties say ruling regime betrayed trust, hope of the people  – Borkena 

September 22, 2023 By Staff Reporter ADDIS ABABA –  (BORKENA) – Five opposition political parties said  in a joint statement issued yesterday that the Prosperity Party (PP), which seized power by apologizing for all the mistakes made during the era of the Ethiopian Peoples’ Revolutionary Democratic Front (EPRDF) has betrayed the trust and hope of the […]

የመንግሥት ኃይሎች በንጹሐን ዜጎች ላይ የሚፈጽሙት የጅምላ ግድያና የድሮን ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም ሲሉ አምስት ፓርቲዎች ጠየቁ

September 21, 2023  አምስት ፓርቲዎች ዛሬ ባወጡት ወቅታዊ መግለጫ በዘመነ ኢሕአዴግ ለተፈጠሩ ስህተቶች ሁሉ ይቅርታ ጠይቆ መንበረ ስልጣኑን የተቆጣጠረው የብልጽግና ፓርቲ የኢትዮጵያን ሕዝብ እምነትና ተስፋ አምክኗል ሲሉ አስታወቁ። የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ፓርቲ፣ እናት ፓርቲ፣ ዐማራ ግዮናዊ ንቅናቄ እና አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ በጋራ መግለጫቸው የመንግሥት ኃይሎች በንጹሐን ዜጎች ላይ የሚፈጽሙት የጅምላ […]

Commentary: The cascading economic effects in Ethiopia of the prolonged Russia-Ukraine crisis  – Addis Standard 

Politics September 20, 2023 By Henok Fasil Telila (PhD)  Addis Abeba – The enmity between Russia and Ukraine has existed since the Crimea problem. Since 1991 there has been inherent tension in Russian-Ukrainian relations because the more Ukraine asserts its sovereignty, the more Russia will question it, and vice versa. As a result, Russia invaded Ukraine […]