Conflict in the Neo-Colonial Order in Africa: The Case of Ethiopia-Tigray – Insight Turkey 13:30
Updated: Sunday, June 25, 2023 ARTICLES | Insight Turkey Spring 2023 / Volume 25, Number 2 This article analyzes the Tigray crisis in Ethiopia based on the policies of global and regional powers in the context of the African neo-colonial order. The study emphasizes that although the colonial system has ended in the international system, the power […]
በቅርቡ የተጀመረው የአማራና የትግራይ ክልሎች መቀራረብ ተስፋና ሥጋት
June 26, 2023 – EthiopianReporter.com ፖለቲካ በሲሳይ ሳህሉ June 25, 2023 የትግራይና የአማራ ክልሎች ሕዝቦች በባህል፣ በሃይማኖት፣ አገርን በጋራ ከጠላት በመከላከልና በመገንባት የረዥም ጊዜ የቆየ ታሪክ ባለቤቶች መሆናቸው በስፋት ይነገራል፡፡ የሁለቱ ሕዝቦች ክልሎች ሕዝቦች አብሮነት ታሪካዊ መሆኑ ቢነገርም፣ በፖለቲካ ልሂቃን የሥልጣን ሽኩቻ የተነሳ ጉርብትናው እንደታሰበው መሆኑ ቀርቶ ለሁለት ዓመታት የለየለት ጦርነት ውስጥ ተገብቶ የከፋ የሕይወት መጥፋት፣ የአካል […]
ምርጫ ቦርድ የሕወሓትን ሕጋዊ ሰውነት እንደገና እንዲመልስ ንግግር መጀመሩ ተሰማ
ዜና ምርጫ ቦርድ የሕወሓትን ሕጋዊ ሰውነት እንደገና እንዲመልስ ንግግር መጀመሩ ተሰማ ዮናስ አማረ ቀን: June 25, 2023 ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕወሓትን ሕጋዊ ሰውነት ጥያቄ እንደገና እንዲመልስ ለማድረግ፣ ከመንግሥት ጋር ንግግር መጀመሩን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ፡፡ ምርጫ ቦርድ ሕወሓትን እንደገና ላለመመዝገብና ሕጋዊ ዕውቅና ላለመስጠት ያሳለፈው ውሳኔ፣ ትክክል ያልሆነና ፖለቲካዊ መሆኑን ጊዜያዊ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ ጉዳዩ በቅርቡ በንግግር […]
‹‹በጋምቤላ ክልል ችግር ፈጣሪ አካል መፍትሔ ሰጪ መሆን አይችልም›› አቶ ሳይመን ቱት፣ የጋምቤላ ሕዝቦች ፍትሕ ለሰላምና ለልማት ዴሞክራቲክ ንቅናቄ ሊቀመንበር
ዮናስ አማረ June 25, 2023 ‹‹በጋምቤላ ክልል ችግር ፈጣሪ አካል መፍትሔ ሰጪ መሆን አይችልም›› አቶ ሳይመን ቱት፣ የጋምቤላ ሕዝቦች ፍትሕ ለሰላምና ለልማት ዴሞክራቲክ ንቅናቄ ሊቀመንበር June 25, 2023 በጋምቤላ ክልል በቅርቡ እየተፈጠሩ ያሉ የፀጥታ ችግሮች ከደቡብ ሱዳን ስደተኞች ወይም ከሙርሌ ጎሳ ጥቃት ጋር አንዳችም ግንኙነት የሌለው መሆናቸውን ይከራከራሉ፡፡ ስደተኞች ከሰፈሩባቸው ካምፖች በርቀት… ቆይታ በጋምቤላ ክልል […]
በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች በንጹሐን ዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው ቅጥ ያጣ እገታ ግድያ ግፍና ሰቆቃ ገደፉን አልፏል!
June 24, 2023
Ethiopia, France team up in media melody and peace rhythm – The Reporter 04:05
News Ethiopia, France team up in media melody and peace rhythm By Staff Reporter June 24, 2023 The Embassy of France in Ethiopia has announced it will provide EUR 944,000 (57 million birr) to support independent media in advance of Ethiopia’s national dialogue. The lion’s share of the funds will be split between the state-run […]
የራያ አላማጣ የማንነት ጥያቄ በህገ መንግሥቱ ብቻ አይፈታም ተባለ
June 23, 2023 የራያ አላማጣ የማንነት ጥያቄ በህገ መንግሥቱ ብቻ አይፈታም ተባለ (አዲስ ማለዳ) የራያ አላማጣ የማንነት ጥያቄ ሕግ መንግሥቱን ብቻ መሰረት በማድረግ ሊፈታ የማይችል መሆኑን የአላማጣ ከተማ ጊዜያዊ ከንቲባ ሀይሉ አበራ ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል። የራያ አላማጣ አካባቢዎች ወደ ትግራይ ክልል የተካለሉት በ1984 ሀምሌ ወር ላይ መሆኑን የጠቀሱት ከንቲባው፤ “ሕገ መንግሥቱ ደግሞ በ1987 የወጣው በመሆኑ ጥያቄያችን […]
“በትግራይ በአስቸኳይ ምርጫ ለማድረግ የሚያስችል ሁኔታ የለም” – ብርቱካን ሚደቅሳ
ከ 5 ሰአት በፊት ለሁለት ዓመት የተደረገውን ደም አፋሳሽ ጦርነት ተከትሎ በፕሪቶሪያ ግጭትን በዘላቂነት የማቆም ስምምነት ተፈርሟል። በዚህም ስምምነት መሠረት ትግራይ ለብቻዋ አድርጋው የነበረው ምርጫ ፉርሽ እንዲሆን እና የተመሠረተው መንግሥትም እንዲፈርስ ሆኗል። በአሁኑ ወቅት ክልሉ በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራ እና የተለያዩ ፖርቲዎች ጥምረት የሆነው ጊዜያዊ መንግሥት እያስተዳደረው ይገኛል። የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ለሚቋቋመው ጊዜያዊ መስተዳደር የሰጠው […]
የራያ አካባቢዎች በጀት ለትግራይ ክልል እንዳይተላለፍ የሚጠይቅ የ145ሺህ ሰዎች ፊርማ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ቀረበ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
June 21, 2023 በአማኑኤል ይልቃል የፌደራል መንግስት ለሚቀጥለው በጀት ዓመት “በራያ እና አካባቢው ለሚገኙ መዋቅሮች የሚመድበው ድጎማ”፤ ወደ ትግራይ ክልል እንዳይተላለፍ የቀረበን ጥያቄ የደገፉ የ145 ሺህ ሰዎች ገደማ ፊርማ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ቀረበ። በአካባቢው የሚገኙ ሶስት ወረዳዎች እና አንድ የከተማ አስተዳደርን የተመለከተው ጥያቄ የቀረበለት የፌዴሬሽን ምክር ቤት፤ ጉዳዩን ለመመልከት ቃል ገብቷል ተብሏል። ይህንን ጥያቄ የሚደግፉ […]
የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነት በፓርቲ መስመር እንዳይደፈጠጥ ትኩረት እንዲደረግ ተጠየቀ
June 21, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነት በፓርቲ መስመር እንዳይደፈጠጥ ትኩረት እንዲደረግ ተጠየቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: June 21, 2023 የፌዴራል መንግሥት ከክልሎች እንዲሁም በክልሎች መካከል የሚደረገው የመንግሥታት ግንኙነት፣ በፓርቲ መስመር እንዳይደፈጠጥ ትኩረት እንዲደረግ ጥያቄ ቀረበ። የፌደሬሽን ምክር ቤት ከክልሎች ጋር ለሚያደርገው የምክክር መድረክ የሚያግዘው የግብዓት ማሰባሰቢያ ስብሰባ፣ ሰኞ ሰኔ 12 ቀን 2015 ዓ.ም. በአዲስ […]