In death, Sankara Marches From Victory To Victory By Owei Lakemfa – Sahara Reporters 01:48
April 16, 2021 Sahara Reporters, New York OPINION He was one of those infernal characters in history who hid a Brutus dagger in his cloak to stab the trusting Julius Caeser. Compaoré was like a walking corpse, and people seemed to avoid him. Who will not avoid a Judas who was willing to pump over […]
· ቅዱስ ያሬድ ማን ነዉ?
Mesfin Mamo Tessema · * ቅዱስ ያሬድ ማን ነዉ? ኢትየጵያዊዉ ቅዱስ ያሬድ ሚያዝያ 5 ቀን 505 ዓ/ም በአክሱም ከተማ ተወለደ፡፡እናቱ ታዉክሊያ/ክርስቲና/አባቱ ደግሞ ይስሐቅ/አብድዩ/ ይባላሉ፡፡ አባቱ የአክሱም ጽዮን ቄሰ ገበዝ ነበር፡፡ ያሬድ ሰባት ዓመት ሲሆነዉ አባቱ ስለሞቱበት እናቱ ት/ቤት ለማስገባት ወደ አጎቱ መምህር ጌዲዮን ጋር ወሰደችዉ፡፡ አባ ጌድዮንም በአክሱም ቤተ ቀጢን(ቤተ ጉባኤ) መምህር ነበሩ፡፡ያሬድ ያኔ በትምህርቱ የሚያሳየዉ […]
አንዳንድ ተአምረኛ ቤተሰቦች
አንዳንድ ተአምረኛ ቤተሰቦች አንዳንድ ተአምረኛ ሰዎች አሉ። አበርክቷቸው ጎልቶ የሚነገርላቸው፣ ስራቸው የሚመሰክርላቸው ፣ ስማቸው ከመቃብርም በላይ የዋለ። አንዳንዴ እነዚህ ሰዎች ከአንድ የቤተሰብ ጣራ ስር ማዕድ ተጋርተው ፣ አንድ ላይ ጠጥተው የወጡ ይሆናሉ። የሚከተሉት ቤተሰቦች ይገርሙኛል… ፩- የነጋድራስ ተሰማ እሸቴ ቤተሰብ * ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ ፦ በተለያየ ሞያ የተካኑ ባለ ዘርፈ ብዙ ሙያ ባለቤት ነበሩ። በኢትዮጵያ […]
King Charles faces fresh calls to return Ethiopia’s ‘stolen’ Prince Alamayu – Mail Online 08:07
King Charles faces fresh calls to return Ethiopia’s ‘stolen prince’ after the Queen refused – as new book details tragically short life of orphan who was ‘adored by Queen Victoria’ and is buried in Windsor Castle grounds Prince Alamayu was the son of Ethiopia’s Emperor Tewodros II He was taken to Britain after his father […]
ጀበርቲና ጀበርቲነት በኢትዮጵያ በሶማሊያና በኤርትራ
By አንባቢ January 8, 2023 ክፍል ፪ በተሾመ ብርሃኑ ከማል ‹‹ጀበርቲ›› የተባለው የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ፣ የሶማሊያ፣ የየመንና የሰሜን ኬንያ ሙስሊሞች የጋራ መጠሪያና ሰፊ ሙስሊም ኅብረተሰብ የያዘ ሲሆን፣ ስለቃሉ አመጣጥም የተለያዩ መገለጫዎች እንዳሉት በክፍል አንድ ጽሑፍ ላይ ገልጸናል። በዚህኛው ሐተታችንን እንቀጥላለን፡፡ ኤድዋርድ ኡሎንዶርፍ ዋናው ርዕሰ ጉዳዩ የነጃሺ ጀበርቲዎችን የሚመለከት ቢሆንም፣ የመጀመሪያዎቹ ጀበርቲዎች ዘይላዕ ውስጥ ጀበርታ ተብሎ በሚጠራው […]
እጅግ ጥንታዊው በዕብራይስጥ ቋንቋ የተጻፈው መጽሃፍ ቅዱስ ለእይታ ቀረበ
ከ 5 ሰአት በፊት እጅግ ጥንታዊ፣ የተሟላው የዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ በእስራኤል ቴል አቪቭ ከተማ ለእይታ ቀረበ። መጽሃፍ ቅዱሱ በዕብራይስጥ ቋንቋ የተጻፈ ሲሆን ለህዝብ እይታ ከቀረበ በኋላም በጨረታ ይሸጣል ተብሏል። መጽሃፍ ቅዱሱ ከ1 ሺህ 100 ዓመታት በፊት በግብጽ ወይም ሌቫንት በተሰኘው ግዛት እንደተጻፈ ይታመናል። 24ቱንም የዕብራይስጥ መጻህፍቶችን በአንድ ጥራዝ የያዘ፣ ስርዓተ ነጥብ፣ አናባቢ፣ ዘዬዎችንና የግርጌ ማስታወሻዎችን […]
ከታሪክ ማኅደር – ዐድዋና አንድምታው
March 3, 2023 – Dr Haile Larebo በየካቲት ኻያሦስት ቀን ሺስምንትመቶ ሰማንያስምንት ዓ. ም. ረፋዱ ላይ ዓለም ካንዲት ስሟ ካልታወቀ ኰሳሳ መንደር በፍጹም ያልተጠበቀ አስደናቂ ዜና ሰማ። ሰፈሯ ዐድዋ ትባላለች። ዜናውም የዓለምን ታሪክ ሂደት የቀየረው፣ አዝማሚያና ቅርጽ የለወጠው በመንደሯ ተራራ ላይ የተፈጸመው ኢትዮጵያ በቅኝ ወራሪው ኢጣሊያን ላይ የተጐናፀፈችው አቻ የሌለው ድል ነበር። ከዚያን ቀን ጀምሮ፣ ዐድዋ በዓለም […]
· ያልተዘመረለቱ ጸረ ፋሽስት ኢትዮጵያዊ አርበኛ:– ኮሎኔል በላይ ኃይለ አብ!
· ያልተዘመረለቱ ጸረ ፋሽስት ኢትዮጵያዊ አርበኛ:– ኮሎኔል በላይ ኃይለ አብ! #Achamyeleh tamiru በሰው ልጅ ሕይዎት ውስጥ ትልቁ ጥያቄ ስንት ዘመን ኖርን የሚለው ሳይሆን ረጅሙንም ሆነ አጭሩን ዕድሜ እንዴት ኖርነው የሚለው እንደሆነ አብዛኛዎቹ አሳቢዎች ይስማማሉ። የምንኖርባት ፕላኔት ለቁጥር የሚበዙ በርካታ ወጣት ጀግኖች ያፈራች፤ በደማቸው አዲስ ታሪክ የጻፉና የነጻነት ፋኖ የለኮሱ የአንድነት ቀንዲል ሆነው በታሪክ ቅብብሎሽ ሂደት በብዙዎቻች […]
· የአድዋው ጦርነት አዋጊና የጦር አማካሪ የነበሩት ጳጳስ አቡነ ማቴዎስ
· የአድዋው ጦርነት አዋጊና የጦር አማካሪ የነበሩት ጳጳስ አቡነ ማቴዎስ ********************************” የኢትዮጵያ ጦር የተዋጋው ሁዳዴን እየጾመ ነው” ” ታቦተ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ጦር መሃል ነበረ” ” አድዋ የተዋጋው የኢትዮጵያ ጦር አሰፋፈሩ የቤተ ክርስትያንን ፕላን ተከትሎ ነበር” ” አድዋ ጦርነት የተካሄደው በሁዳዴ ጾም ውስጥ ነው:: ጾም እንዳይሻር ጳጳሱ ገዘቱ” ” አቡነ ማቴዎስ ከዋናዎቹ የጦር አማካሪዎች አንዱ ነበሩ”የአድዋ ዘመቻ […]
Where Is Ethiopia’s MLK? Where is the new Petros?
Jeff Pearce I drafted this article at close to two in the morning today, after I went to the celebration of the 127th Anniversary of the Victory of Adwa in Toronto. And it’s not enough, not nearly enough, to mark this landmark event in history. It needs and should be regularly evaluated for what it means […]