ምርጫ ቦርድ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጸጥታ ሁኔታን የሚገመግም የመረጃ ማሰባሰብ ሊያካሂድ ነው –  ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

ምርጫ 2013 May 11, 202228 በተስፋለም ወልደየስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያለውን የጸጥታ ሁኔታ የሚገመግም የመረጃ ማሰባሰብ ሂደት ሊጀምር ነው። ቦርዱ ለዚህ የመረጃ ማሰባሰብ የሚረዳውን እና በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባቀረቧቸው ቅሬታዎች ላይ የሚደረግ ምርመራን የተመለከተ ስብሰባ በዚህ ሳምንት እንደሚያካሄድ ገልጿል። ምርጫ ቦርድ የሚያካሄደው ይህ የጸጥታ መረጃ ማሰባሰብ፤ በክልሉ ምርጫ ባልተደረገባቸው ቦታዎች […]

አቶ ማሞ ይንበርብሩ (ማሞ ካቻ) እስቲ እናስታውሳቸው፣ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው  ፟ ደረጀ መላኩ

P 09/05/2022  ⇐ አቶ ማሞ ይንበርብሩ (ማሞ ካቻ) እስቲ እናስታውሳቸው፣ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው  ደረጀ መላኩ ( ሰብአዊ መብት ተሟጋች) Tilahungesses@gmail.com እንደ መግቢያ  ኢትዮጵያ በርካታ የስራ ጀግኖች የተወለዱባት ሀገር ነበረች፡፡ ከስራ ጀግኖቿ ውስጥ ስማቸውን በወርቅ ቀለም አጽፈው ካለፉት የሚከተሉት ይታወሳሉ፡፡ ለአብነት ያህል የኢትዮጵያ አማልጋሜትድ መስራችና ባለቤት አቶ ገብረየስ ቤኛ የማይዘነጉ ናቸው፡፡ ምስጋና ለዘረኛው የወያኔ ቡድን ይሁንና የኢትዮጵያ አማልጋሜትድ […]

የክፍሉ ታደሰ ነገር [ክፍል ፩] – አቻምየለህ ታምሩ

 09/05/2022 | የኢሕአፓው አምበል ክፍሉ ታደሰ ከሰሞኑ በባላገሩ ቴሌቭዥን ላይ ቀርቦ በሰጠው ባለ ሶስት ክፍል ቃለ ምልልስ ኢሕአፓ ኢትዮጵያዊ አላማ የነበረውና ታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ትዘምን ዘንድ የታገለ ድርጅት መሆኑን ነግሮናል። ክፍሉ ታደሰ ኢሕአፓ ኢትዮጵያዊ አላማ ይዞ ታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ትዘምን ዘንድ የታገለ ድርጅት እንደሆነ ሊነግረን ቢቃጣውም ኢሕአፓ ግን ደርግ ነሐሴ 10 ቀን 1966 ዓ.ም. ላወጣውና “ኢትዮጵያ ትቅደም” የሚለው […]

ከራስ አበበ አረጋይ ማሕደር የተገኘው የኢትዮጵያ አርበኞች የአምስት አመታት መዝሙር …!!! – አቻምየለህ ታምሩ

06/05/2022  ከራስ አበበ አረጋይ ማሕደር የተገኘው የኢትዮጵያ አርበኞች የአምስት አመታት መዝሙር …!!! አቻምየለህ ታምሩ አምስት አመታት ሙሉ በትክሻ ወይም ባሕያ እንዲሁም በበቅሎ የተያዘ በሶ፣ ቆሎና ጥሬ እየበሉ፤ በወጣ ገባውና አስቸጋሪው የአገራች መልክዓ ምድር እየተንገላቱ ባካሄዱት ጸረ ፋሽስት ኢጣሊያ ተጋድሎ በደምና በመከራ ነጻ አገር ያቆዩን አርበኞች በአስምቱ የተጋድሎ አመታት ውስጥ በጋራ የሚዘምሩት የትግል መዝሙር ነበራቸው። ስለዚህ […]

የእሳት ላንቃው ደጃዝማች በቀለ ወያ …!!! (ታሪክን ወደኋላ)

 06/05/2022  የእሳት ላንቃው ደጃዝማች በቀለ ወያ …!!! ታሪክን ወደኋላ *…. “አላስኬድም አለኝ አርኩ (ጣልያን) በመንገዱ፤  ያ ሻቃ በቀለ ና ወንዱ ና ወንዱ ! ”ደጃዝማች በቀለ ወያ ከአባታቸው ወያ ኦብሴና ከወይዘሮ ብርቄ ጂሎ ጎዳና ነሐሴ 21 ቀን 1902 ዓ.ም በደቡብ ሸዋ ሶዶ ውስጥ ልዩ ስሙ ጎጌቲ ሲብስቶ በሚባል መንደር ተወለዱ፡፡ የዐማርኛ ት/ትን እቤታቸው ድረስ አስተማሪ ተቀጥሮላቸው […]

፠ ሚያዚያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም ጃንሆይ ምን ተናገሩ?

ሚያዚያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም በኢትዮጵያም ሆነ በዓለም ታሪክ ውስጥ እጅግ የተለየች ዕለት ነች። ምክንያቱም አንድ ንጉሥ በጠላት ወታደሮች ሐገሩ ተወርራ፣ የሚያደርገው ቢያጣ ከሐገሩ ውጭ በባዕድ ሀገር ተሰድዶ፣ በመጨረሻም ከአምስት ዓመታት በኋላ በውጭም በውስጥም ድል አድርጎ ወደ ሐገሩ በመምጣት፣ የጠላቶቹን ባንዲራ አውርዶ፣ የሀገሪቱን ሰንደቅ ዓላማ የሰቀለ፣ ከዚያም ለሐገሩ ሕዝብ ንግግር ያደረገባት ዕለት ፈፅሞ የተለየች ነች። […]

በዓሉን በማስመልከት ከአርበኞች ተጋድሎ የተወሰነውን የምናጋራ ይሆናል

 · እንኳን ለአርበኞች ቀን አደረሳችሁ! በዓሉን በማስመልከት ከአርበኞች ተጋድሎ የተወሰነውን የምናጋራ ይሆናል — ራስ አሞራው ውብነህ ተሰማ —- የኢትዮጵያ ነጻነት እንዳይደፈር፣ የሕዝቡ ሰላማዊ ኑሮ እንዳይታወክ፣ ሰላቶ በሀገራችንና በሕዝባችን ላይ እንዳይሰለጥን በአጭር ታጥቀው አምሥት ዓመት ሙሉ የፋሽስትን ወራሪ ሰራዊት በዱር qከል ራስ አሞራው ውብነህ አንዱ ናቸው። ራስ አሞራው ውብነህ ትውልዳቸው ዳባት ጃኖራ ልዩ ስሙ መረባ አስተርእዮ ሜዳ […]

The Competing Priorities Of Justice And Stability In Ethiopia – Kalewongel Minale (Ph.D) [1]

May 1, 2022 Kalewongel Minale (Ph.D) [1] The debate over the priorities of justice and stability, spawned by the decision of the government to release of high profile and prominent prisoners including TPLF’s founder and first chairman, Sebehat Nega, has continued unabated. In a recent meeting of the House of People’s Representatives on February 22/2022 of […]

እናት ፓርቲ የሰሞኑን ግጭት ያባባሱ ባለሥልጣናትና የመገናኛ ብዙኃን ለሕግ እንዲቀርቡ ጠየቀ

ፖለቲካ 4 May 2022 በጋዜጣዉ ሪፓርተር እናት ፓርቲ በሰሞኑ ግጭት የተሳተፉ፣ ያባባሱ፣ የዕልቂት አዋጅ ነጋሪዎች፣ ባለሥልጣናት፣ ተቋማትና የመገናኛ ብዙኃን ያላቸው ተሳትፎ በውል ተጣርተው ሕግ ፊት እንዲቀርቡ ጥያቄ አቀረበ፡፡ በተለይም የሰሞኑ ክስተት ጉዳይ ሃይማኖታዊ ይመሰል እንጂ በጥንቃቄ የተቀናበረና ዓላማውም ኢትዮጵያን የማፍረስ ተልዕኮ መሆኑን ተረድቶ፣ ሁሉም አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ አገሩን ከጥፋት ጠንሳሾች ሴራ ለመታደግ ያለማንም ቀስቃሽ ዘብ እንዲቆም ፓርቲው ጠይቋል፡፡ ባለፈው ሳምንት በጎንደር ከተማ በተፈጸመ ጥቃት ሰዎች መሞታቸውንና ንብረት መውደሙን ፓርቲው ማክሰኞ ሚያዝያ 25 ቀን 2014 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ የተዳሰሰ ሲሆን፣ ይህንኑ ተከትሎ ጉዳይን በውል በማይረዱ፣ በዓላማ ጭምር መንግሥታዊ መዋቅርን ለጥፋት ተልዕኮ በሚጠቀሙ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የሃይማኖት አክራሪዎች የዕልቂት ድግስ ቅስቀሳዎች፣ ከፍተኛ መናበብና የቀደመ ዝግጅት መኖሩን በሚያረጋግጥ መንገድ በማግሥቱ ስልጤ ዞን፣ ወራቤ ከተማና አካባቢው አብያተ ክርስቲያናት እንደተቃጠሉና ምዕመናን በግፍ እንደተገደሉ አስረድቷል፡፡ ፓርቲው እንዳስታወቀው በአዲስ አበባ፣ በድሬዳዋ፣ በሐረር፣ በጅግጅጋ የሴራው ጭስ የታየ ቢሆንም በክርስቲያኑና በሙስሊሙ ትብብር ከስሟል፡፡ ክስተቱ የመጪው ጊዜያት የአገሪቱን ዕጣ ፈንታ ፍንትው አድርጎ ያሳየ ሆኗል ያለው እናት ፓርቲ፣ በክስተቱ የተሰማውን አዘኔታ ገልጾ፣ በዚህ የጥፋት ዘመቻ ወቅት በጎንደርና ወራቤ ከተማ ጥቃት የተሰነዘረባቸው ወገኖች ሲሳደዱ በየቤታቸው አስገብተው ከጥቃት በመታደግ ኢትዮጵያዊ ከፍታቸውን በመከራ ወቅት ላሳዩ ወገኖች ምሥጋና አቅርቧል፡፡ እንደ ኢትዮጵያ የቆዩና ዘለግ ያለ ታሪክ ያላቸው አገሮች  በአንድ ገጽ ብቻ የሚነበብ ሳይሆን በተለይ በሁለቱ ቤተ […]

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምርጫን በበጀት ዓመቱ ለማጠናቀቅ ማቀዱን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

ፖለቲካ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምርጫን በበጀት ዓመቱ ለማጠናቀቅ ማቀዱን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ 4 May 2022 አማኑኤል ይልቃል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአብዛኛዎቹ የምርጫ ክልሎቹ ምርጫ ባለመካሄዱ እስካሁን መንግሥት መመሥረት ባልቻለው ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚደረገውን ምርጫ፣ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ላይ ለማጠናቀቅ ማቀዱን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ ያልተጠናቀቁ ምርጫዎችን በተመለከተ ትኩረት የሰጠው ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መሆኑን የገለጸ ሲሆን፣ በሌሎች […]