“ሁሉን አካታች ብሔራዊ ውይይት ይካሄዳል” ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

4 ጥቅምት 2021, 18:06 EAT በመስቀል አደባባይ የአዲስ መንግሥት ምስረታና በዓለ ሲመት ወቅት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ባደረጉት ንግግር፤ በአገሪቱ የፖለቲካ ኃይሎች መካከል መግባባትን ለመፍጠር ሁሉን አካታች ውይይት እንደሚካሄድ አመለከቱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በርካታ የአፍሪካ አገራት መሪዎችና ተወካዩት በታደሙበት ሥነ ሥርዓት ላይ የኢትዮጵያን ቀጣይ እጣ ፈንታ ብሩህ ለማድረግ “በመንግሥታችን እና በፓርቲያችን ስም ቃል እገባለሁ” ብለዋል። በበዓለ […]

ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በፓርላማ ንግግራቸው ምን ምን ቁልፍ ነጥቦች አነሱ?

4 ጥቅምት 2021, 13:12 EAT ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለሕዝብ ተወካዮች እና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች መንግሥት በዚህ ዓመት ትኩረት በሚያደርግባቸው ጉዳዮችን በተመለከተ ንግግር አድርገዋል። ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት የሥራ ዘመኑን ሲጀምር፣ ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን፣ በንግግራቸውም ቀጣይ የመንግሥት የትኩረት አቅጣጫዎችን አመልክተዋል። “ጠንከራ ፓርላማ ለመልካም አስተዳደር” ያሉት ፕሬዝዳንቷ፤ በፓርላማው የተለያዩ ሃሳቦች […]

ለቀውስ ምክንያት ሆነው የኖሩ ሰንኮፎች በብሔራዊ መግባባት ሊፈቱ ይገባል – ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

October 4, 2021  የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ «ዘላቂ ሀገራዊ መግባባት መፍጠር እና ማዳበር ተቀዳሚ» ተግባር ሊሆን እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ባካሔዱት የጋራ ጉባኤ ላይ አሳሰቡ። «ኢትዮጵያ ባለፉት አመታት በእጅጉ ተፈትናለች» ያሉት ሣህለ ወርቅ «ሉዓላዊነቷን፣ አንድነቷን፣ አብሮ መኖራችንን ለማናጋት ተሞክሯል» ብለዋል። ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ለሁለቱ ምክር ቤቶች ንግግር ከማድረጋቸው በፊት ጠቅላይ ምኒስትር […]

የቱለማ ኦሮሞ እና የኦዳ ነቤ የገዳ ስርዓት….!!! –( ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ)

 30/09/2021  የቱለማ ኦሮሞ እና የኦዳ ነቤ የገዳ ስርዓት….!!! ——ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ  በኦሮሞ ህዝብ የአሰፋፈር ትውፊት መሠረት በመካከለኛው ኦሮሚያ የሚኖረው የኦሮሞ ነገድ “ቱለማ” ይባላል፡፡ ቱለማ በጥንታዊነታቸው ከሚጠቀሱ የኦሮሞ ነገዶች አንዱ ሲሆን በብዙ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ በስፋት ከሚታወቁት መካከልም ነው፡፡ ለቱለማ መታወቅ ትልቁን ሚና የተጫወተው ደግሞ “መጫና ቱለማ” የሚባለው ታሪካዊ ማህበር ነው፡፡  የኦሮሞ ህዝብ ትውፊት እንደሚለው የቱለማ አባት […]

ደጃዝማች ገረሱ ዱኪ (አባ ቦራ) ታሪክን ወደኋላ

30/09/2021  ደጃዝማች ገረሱ ዱኪ  (አባ ቦራ) ታሪክን ወደኋላ ደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ከአዲስ አበባ ጅማ በሚወስደው መንገድ 114 ኪ.ሜ በምትገኘው በወሊሶ ከተማ በ 1905 ዓ.ም. ከአባታቸው ከአቶ ዱኪ ጉልማና ከእናታቸው ከወ/ሮ ወርቄ ኤልሞ ተወለዱ። በወርሃ ሚያዝያ 1928 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ በፋሺስት  ኢጣሊያ ጦር እጅ  ወደቀች ፤ወረራውን ተከትሎ ብዙዎች የውጭ ሀገር ሰዎች ኢትዮጲያ እንደ ሀገር […]

“የኦሮምኛ ቋንቋ እንዳይጠፋህ አደራ….!!!” የጎጃሙ ንጉሥ ተክለሃይማኖት

 30/09/2021 “የኦሮምኛ ቋንቋ እንዳይጠፋህ አደራ….!!! ”የጎጃሙ ንጉሥ ተክለሃይማኖት ዮሀንስ መኮንን ራስ አዳል በሰኔ ወር 1871 ዓ.ም. ወደምሥራቅ ወለጋ ሲዘምቱ በዘመቻው ተሳታፊ የነበሩት የሌምቱ ጎሹ ከምሥራቅ ወለጋ (አካባቢው ያን ጊዜ ሌምቱ ነበር የሚባለው) ስምንት የኦሮሞ ሕጻናትን (ሁሉም ወንዶች ናቸው) ወደ ደብረ ጽሙና (ጎጃም) ይዘው ተመለሱ። የልጆቹ ስም አጋ፣ ደንገላ፣ ፈይሳ፣ ዋቅ ጅራ፣ ዋቅ ኬኔ፣ ጅራታ፣ አገሾ፣ […]

በኢትዮጵያ የወር አበባ ፈቃድ እንዲኖር የሚደረግ ጥረት

29 መስከረም 2021, 07:04 EAT ጽጌሬዳ ትውልድ እና እድገቷ በአዲስ አበባ ነው። የወር አበባ ማየት ከጀመረችበት እድሜዋ ጀምሮ በየወሩ በከፍተኛ ሕመም ውስጥ እንደምታልፍ ትናገራለች። ጽጌረዳ ተማሪ በነበረበችበት ወቅት የወር አበባዋ በሚመጣበት የመጀመሪያ ቀን በትምህርት ገበታዋ ላይ አትገኝም ነበር። የሕመም ስሜት መሰማት የሚጀምረው 10 ቀናትን ቀደም ብሎ ቢሆንም በመጀመሪያው ዕለት ግን የማያላውስ ሕመም ከቤት ያውላታል። “የወር […]

የአገራችን ባንዳዎች በነገድ፣ በአካባቢና በሃይማኖት የተወሰኑ አልነበሩም! – አቻምየለህ ታምሩ

September 20, 2021  የአገራችን ባንዳዎች በነገድ፣ በአካባቢና በሃይማኖት የተወሰኑ አልነበሩም!፟ የአገራችንን ታሪክ ያላነበቡ አንዳንድ ግልቦች ባንዳንነትና አርበኛነትን በነገድ፣ በአካባቢና በሃይማኖት ሲወስኑት ማየት የተለመደ ሆኗል። በመሰረቱ አርበኛነት የግለሰብ ውሳኔ፣ ብርታትና ጥንካሬ ውጤት እንጂ አንድ ሰው የአንድ ነገድ አባል ስለሆነ፤ ከአንድ አካባቢ ስለተወለደና የሆነ ሃይማኖት ተከታይ ስለሆነ የሚሰፍርበት ዛር አይደለም። ባንዳነትም እንዲሁ ነው። አንድ ሰው የአንድ ነገድ […]

ደቡብ ኦሞ፡ ስለ ሙርሲዎች ባህል፣ ቋንቋና ታሪክ የሰነደው ጥናት

5 መስከረም 2021, 07:53 EAT ፍሬው ግርማ (ዶ/ር) የሥነ ልሳን ምሁር ናቸው። በአዲስ አበባ እና በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲዎች አስተምረዋል። አሁን ደግሞ ጂንካ ዩኒቨርስቲ የሙሉ ጊዜ ተመራማሪ ናቸው። የዶክተሬት ዲግሪያቸውን በአውስትራሊያ ጄምስ ኩክ ዩኒቨርስቲ ሰርተዋል። ሙርሲዎች ግን ሲጠሯቸው ራሳቸው ባወጡላቸው ስም ኦሊ ቻጊ በማለት ነው። ፍሬው ግርማ ዶ/ር ጥናታቸውን ለመስራት ከሙርሲዎች ጋር ሲኖሩ ቤተሰብ ማፍራታቸውን እና ስሙም […]

የልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ አስከፊ የስደቱና የሞቱ ታሪክ…!!! (ጥበቡ በለጠ)

28/08/2021  የልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ አስከፊ የስደቱና የሞቱ ታሪክ…!!! ጥበቡ በለጠ  ታሪክን ወደኋላ ልዑል ዓለማየሁ የተወለደ ሰሞን አባቱ አፄ ቴዎድሮስ እጅግ የተደሰቱበት ጊዜ ነበር። ቴዎድሮስ ደስ ያላቸው ቀን ባለሟሎቻቸውን ሰብሰብ አድርገው መጫወት፣ ማውጋት፣ ጥያቄ መጠየቅ ይወዱ ነበር ይባላል። ታዲያ እርሳቸው የሚጠይቁት ጥያቄ መልሱ አይገኝም። በመጨረሻም መልሱ ሲጠፋ የሚመልሱት ራሳቸው አፄ ቴዎድሮስ ናቸው። የአብራካቸውን ክፋይ ልዑል አለማየሁን […]