የእቴጌ ጣይቱ ብጡል የህይወት ታሪክ – ጣናን በጭልፋ የመጨለፍ ያህል ላቃምሳችሁ!!! (ዳንኤል ወ/ኪዳን)

2020-08-19 የእቴጌ ጣይቱ ብጡል የህይወት ታሪክ – ጣናን በጭልፋ የመጨለፍ ያህል ላቃምሳችሁ!!! ዳንኤል ወ/ኪዳንጣይቱ ብጡል ማን ናቸው? «ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ» በሚል ቅፅል ስም የሚታወቁት እቴጌ ጣይቱ ከአባታቸው ደጃዝማች ብጡል ኃይለ ማርያም እና ከእናታቸው ወይዘሮ የውብዳር በነሐሴ12ቀን1832 ዓ.ም በጌምድር ውስጥ ደብረታቦር ከተማ ተወለዱ። በየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስርዓት መሠረት በተወለዱ በ 80 ቀናቸው ጥቅምት 23 […]
የተደበቁት የተረሱ ታሪኮቻችን…!!! (ከፕሮፌሰር ላጵሶ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ)

2020-08-19 የተደበቁት የተረሱ ታሪኮቻችን…!!! (ከፕሮፌሰር ላጵሶ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ) አዳም ሀፉንዞ ይህ ታሪክ ኢትዮጵያዊ ነኝ የምለው ሁሉም ይመለከተዋል ማንም ቢያነበው ይጠቅመዋል እንጅ አያከስረውም። ይህ ገፅ ሁሉንም ቃለምልልስ የያዘ ስለሆነ ለዶኩሜንት ማስቀመጥ ጠቃሚ ነው…! ******** ******* ******* 1¶ቤቲ ፕሮፌሳር #ላጵሶን ትጠይቃለች- የኦሮሞ ታሪክ ቢያስረዱኝፕሮፌሳር ላጵሶ- እኔ ነኝ ይህንን ታሪክ ዚም ብለን እንቀበል አልኳቸው እንጅ ኦሮሞ […]
ወላይታ እና አጤምኒልክ…!!! (ሳሚ ዘብሔረ ኢትዮጵያ)

2020-08-18 ወላይታ እና አጤምኒልክ…!!! ሳሚ ዘብሔረ ኢትዮጵያ ይድረስ ሰሞኑን ስለወላይታ ለሚያቀረሹ የወላይታ ተቆርቆሪ ነን ባይ ጽንፈኞች….. የወላይታው ንጉሥ ጦና አልገብርም ብለው አስቸገሩ፤ እንዲያውም የገበረውን ሀገር ሁሉ እየወጉ እንደገና እንዲከዳ ያደርጉ ጀመር፤ በዚህም ምክንያት ራሳቸው አጤ ምኒልክ በ1887 ዓ.ም ኅዳር 7 ቀን ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ ወላይታ ጉዞ ጀመሩ፤ ከወላይታ የግዛት ወሰን ሾሊ የሚባለው ቦታ ሲደርሱም […]
History 101: Fiction and Facts on Oromos of Ethiopia

July 29, 2013August 3, 2020 14 Prof. Feqadu Lamessa for Salem-News.com (A guide for foreign journalists on Oromos and Ethiopian history) (ADAMA, Ethiopia) – Recently, the Qatar-based media al Jazeera has published several articles concerning the Oromo people of Ethiopia. It is the first international media outlet to extensively report on our people and it should […]
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ደብዳቤ “ህጋዊ ውጤት ሊያስከትል አይችልም” – የትግራይ ክልል ምክር ቤት

August 3, 2020 92 በተስፋለም ወልደየስ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ ክልል ስለሚካሄደው ምርጫ የጻፈው ደብዳቤ “ህጋዊ ውጤት ሊያስከትል አይችልም” ሲል የክልሉ ምክር ቤት ምላሽ ሰጠ። የትግራይ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 27፤ 2012 በጻፈው የምላሽ ደብዳቤ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የፈጸሙት ድርጊትም “ሕገ መንግስቱን የሚጥስ ነው” ብሏል። የክልሉ ምክር ቤት በደብዳቤው “የክልሉ ምክር […]
በትግራይ ክልል የምርጫ ኮሚሽን አባላትን ለመምረጥ የሕዝብ ጥቆማ እየተሰበሰበ ነው – ቢቢሲ/አማርኛ

በትግራይ ክልል የምርጫ ኮሚሽን አባላት ለመምረጥ የሕዝብ ጥቆማ ከቅዳሜ ጀምሮ እየተሰበሰበ መሆኑን የክልሉ ምርጫ ኮሚሽን ጊዜያዊ አደራጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አሰፋ ገብረሥላሴ ለቢቢሲ ገለጹ። በትግራይ ክልል ስድስተኛ ዙር ክልላዊና አካባቢዊ ምርጫ ለማካሄድ አስፈፀሚ ኮሚሽን ለማቋቋም የክልሉ ምክር ቤት በወሰነው መሰረት ሕዝቡ የኮሚሽኑ አባላትን እንዲጠቁም ጥሪ ቀርቧል። ከሕዝቡ ጥቆማ መሰብሰብ የተጀመረው ቅዳሜ ሲሆን የሚያበቃው ደግሞ ማክሰኞ […]
ሱዳን ለ30 ዓመታት የዘለቀውን ጥብቅ የእስልምና ሕግን አሻሻለች – ቢቢሲ/አማርኛ

13 ሀምሌ 2020, 09:05 EAT ከ30 ዓመታት በላይ በእስልምና መርሆች ስትተዳደር የነበረችው ሱዳን፤ ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎች የአልኮል መጠጥ እንዲጠጡ ከመፍቀዷ በተጨማሪ ሐይማኖት የመቀየር መብትን ጨምሮ በርካታ ለውጦችን ይፋ አደረገች። የሱዳን ፍትህ ሚንስቴር ሰዎች ለፈጸሙት ‘ኢ-ሞራላዊ ተግባር’ በአደባባይ እንዲገረፉ የሚያዘው ትዕዛዝ እንዲቆም መታወጁንም አስታውዋል። የፍትህ ሚንስትሩ ነስረዲን አብዱለባሪ “የሰዎችን ሰብዓዊ መብት የሚጥሱ ሕጎችን በሙሉ እናስወግዳለን” ብለዋል። […]
መንግሥት የዜጎችን ሰላምና ደኅንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን እንዲወጣ መኢአድ አሳሰበ

10 July 2020 ነአምን አሸናፊ ዜጎች በአገራቸው በነፃነት ውለው መግባት ይችሉ ዘንድ መንግሥት አስፈላጊውን የሕግ ማስከበር ሥራ እንዲሠራ በተደጋጋሚ ሲያሳስብ መቆየቱን የገለጸው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ የዜጎችን በሰላም የመኖርና የመንቀሳቀስ መብት ከምንጊዜውም በላይ ማስጠበቅ እንዳለበት አሳሰበ፡፡ መኢአድ ይህን ማሳሰቢያ ያቀረበው ሰኞ ሰኔ 29 ቀን 2012 ዓ.ም.፣ ‹‹መንግሥት የዜጎችን በሕይወት የመኖር መብት ሊያረጋግጥ ይገባል›› በሚል […]
ዘረኛ ፋሺስቶችን ለፍርድ እናቅርብ

Source: http://www.goolgule.com/bring-ethno-fascists-to-justice/ July 3, 2020 09:12 am by Editor የፋሽስታዊው አመለካከት ያላቸው (ethno-fascists) የጸጋዬ አራርሳ፣ የህዝቄል ገቢሳ፣ መሰሎቻቸው፣ እንዲሁም የትግራይ ሚዲያ ሀውስ መርዘኛ፡ ሃሰተኛ ቅስቀሳዎችና ትርክቶች የብሄር ለብሄር፣ የዘር ፍጅት (ጄኖሳይድ) ከማድረሳቸው በፊት በአለም ዙሪያ የሚገኙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሁሉ በጋራ ሆነው የተደራጀ፣ የተቀናጀ፣ የተናበበ ስራ መስራት ይገባል። ባልተናበበና በተበታተነ ሁኔታና እንቅስቃሴ ውጤት ለማምጣት እጅግ […]
Haile Selassie – King, God or Redeemer? Black History 365 15:37

Today, Haile Selassie is worshipped as God incarnate among followers of the Rastafari movement (taken from Haile Selassie’s pre-imperial name Ras—meaning Head, a title equivalent to Duke—Tafari Makonnen), which emerged in Jamaica during the 1930s under the influence of Marcus Garvey’s “Pan Africanism” movement. Written by Editorial Team 02/07/2020 Think about Rastafari and you’ll immediately […]