ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና አለቃቅን በተመለከተ የራሷን ሰነድ ለድርድር ልታቀርብ ነው – ሪፖርተር

1 March 2020 ዮሐንስ አንበርብር የኢትዮጵያ መንግሥት የታላቁ ህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና አለቃቀቅን የተመለከተ ሰነድ አዘጋጅቶ ለድርድር እንደሚያቀርብ ተሰማ። አንድ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው የሪፖርተር ምንጭ እንደገለጹት፣ በአሜሪካና በዓለም ባንክ አመቻችነት የግድቡን የውኃ አሞላልና አለቃቀቅን በተመለከተ ሲደረግ የቆየው ድርድር ውጤት የኢትዮጵያን ጥቅም የሚጎዳ በመሆኑ፣ የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን የአገሪቱን ሉዓላዊነትና ጥቅም የሚያስከብር የድርድር ሰነድ እንዲያዘጋጅ በመንግሥት ታዞ […]
The Battle of Ras Mekonnen

February 29, 2020 By Mulugeta Haile Ras Mekonnen was one of the greatest Ethiopians who died before he lived up to his potential-becoming Emperor of Ethiopia. His Amhara, Tigrai, and Oromo ethnicity helped him become a shuttle-diplomat, bringing peace to regions that did not comply with Emperor Menelik’s central government. Due to his Tigrai identity […]
በጃገማ ኬሎ የሚመራው የአርበኞች ቡድን የፋሺስት ኢጣሊያ ምሽግ ስለመስበሩ!!! (ፍቅረማርቆስ ደስታ)

2020-01-08 በጃገማ ኬሎ የሚመራው የአርበኞች ቡድን የፋሺስት ኢጣሊያ ምሽግ ስለመስበሩ!!! ፍቅረማርቆስ ደስታ በውስጥ አርበኛ ሸዋረገድ ገድሌ ጠንሳሽነት ጃገማ አባ ዳማ በጦር አዝማችነት አርበኞችን እየመሩ ወደ አዲስ አለም ገሰገሱ፡፡ ኮ/ል በለው ወ/ጻዲቅ፣ ሌ/ኮሎኔል ተስፋዬ ግዛው፣ ልጅ ኃይለ ማርያም ወ/ጻዲቅ፣ ልጅ አሰፋ ዘርጋው፣ ሻምበል ሹምዬ ደቦጭ፣ ልጅ ተገኝ እሸቴ፣ ልጅ ጽጌ ሚጣ፣ ሻለቃ ኃይለ ጊዮርጊስ ጥላሁን፣ ዓለሙ […]
የአገር አቀፍና የክልል ፓርቲዎች ማሟላት ያሉባቸው ግዴታዎች መመርያ ምርጫ ቦርድ አጸደቀ

January 6, 2020 Source: https://mereja.com/amharic/v2/196108 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአገር አቀፍና የክልል ፓርቲዎች ማሟላት ያሉባቸው ግዴታዎች መመርያ አጸደቀ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቦርዱ ተመዝግበው የሚገኙ የአገር አቀፍና የክልል ፓርቲዎች (በአዋጅ ቁ. 1162/2011 መሰረት) ማሟላት ያሉባቸው ግዴታዎች መመርያ አጸደቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዋጅ 1162/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የፓለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባን አስመልክቶ ታህሳስ 26 ቀን 2011 […]
የፖለቲካ ፓርቲዎች አዳዲስ ጥምረቶችና የቀጣይ አገር አቀፍ ምርጫ ፉክክሮች ፟ሪፖርተር

ፖለቲካ 5 January 2020 ብሩክ አብዱ ከሳምንት በፊት ‹‹መስመራችንን አጠናክረን ወደፊት እንሄዳለን›› በሚል ርዕስ ክልላዊ ጉባዔ በመቐለ ከተማ የሰማዕታት ሐውልት አዳራሽ ሲከናወን፣ ሁለት የሥነ ጥብብ ሥራዎችን ቀርበው ነበር፡፡ የመጀመርያው ዳኛው ከተቃራኒ ቡድን ጋር ሆኖ የሚታገልበት የገመድ ጉተታ ሲሆን፣ የዚህ ቡድን ውክልና ተደምረን በፍቅር አንድ እንሁን የሚለው የለውጡ ኢሕአዴግ እንደሆነ በግልጽ ከምልልሶቹና ከአቀራረቡ መረዳት አያዳግትም፡፡ ይኼ […]
7 countries Europeans didn’t colonise – how did they do it? – South China Morning Post 03:06

SCMP.COM From Ethiopia to Iran, places that escaped colonisation by Europeans – how did they do it? Nepal has its rugged terrain to thank for being saved from enforced Western ‘civilisation’ The king of Thailand played a clever diplomatic game to keep his nation from foreign domination European Union Tim Pile Published: 4:00pm, 5 Jan, […]
አበበ አይነኩሉ ማን ነው??

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አበበ አይነኩሉ ማን ነው?? በወያኔ ታፍነው ደብዛቸው የጠፋው ኢሕአፓዎች ከብዙ በጥቂቱ!! 1. ፀጋዬ ግ/ መድህን (ደብተራው) 2. ስጦታው ሁሴን 3. በለጠ አምሃ 4. አበራሽ በርታ 5. ለማ መኮንን 6. ይስሃቅ ደብረ ፅዮን 7. ወንዱ ሲራክ ደስታ 8. ኢንጂነር አበበ አይነኩሉ( የሰራተኛ መሃበር) 9. ሃጎስ በዛብህ 10. ብርሃኑ እጂጉ ( […]
በሙስሊሞች የሚጠበቀው የአይሁዶች ቤተ መቅደስ

ቢያንስ ለ 140 ዓመታት፣ ከአውሮፓውያኑ 1772 እስከ 1911 ድረስ ማለት ነው፣ ካልካታ በእንግሊዝ ቁጥጥር ስር የነበረቸው ህንድ ዋና ከተማ ነበረች። ይህ ደግሞ ከተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ለሚመጡ በርካታ ሰዎች የንግድ ማዕከል እንድትሆን አድርጓታል። በዚህ ምክንያት ቻይናውያን፣ አርመኖችና ግሪኮች ንግዳቸውን በካልኮታ በኩል ያቀላጥፉ ነበር። በዚህ መንገድ ነበር ታድኣ ከመካከለኛው ምስራቅ የሚመጡ የአይሁድ እምነት ተከታዮች ብቅ ብቅ ማለት […]
ታሪክን መሰረዝና መንቀሉ በምትኩ ጥላቻን መዝራቱ ከህወሀት ወደተረኛው ኦዴፓ ተላልፏል! (ኪሩቤል አሳምን)

2019-12-19 ታሪክን መሰረዝና መንቀሉ በምትኩ ጥላቻን መዝራቱ ከህወሀት ወደተረኛው ኦዴፓ ተላልፏል!!! ተረኝነት ይዘገንናል፣! ኪሩቤል አሳምን ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሊሰጥ የተዘጋጀውን የ”የታሪክ” ኮመን ኮርስ ከአንድ እህቴ አግኝቼ ሳልተኛ አነበብኩት …ግራም ተጋባሁ…ለምን ታሪክን ማፋለስ እንደተፈለገ እና የሌለ ታሪክ ሊጨመር እንደተፈለገም ግራ ገብቶኛል። በሰባት ክፍሎች (ዩኒቶች) ተዘጋጅቶ የቀረበው ይህ ጥራዝ….እኔ በዋነኝነት ያተኮርኩበት ከክፍል አራት እስከ ስድስት ያለውን ሲሆን የተቀሩት […]
ታኅሣሥ 7 በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ የተገደሉት የንጉሰ ነገሥቱ መንግሥት ሹማምንት ( ብርሃኑ አስረስ)

2019-12-19 ታኅሣሥ 7 በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ (በታህሳስ ግርግር) የተገደሉት የንጉሰ ነገሥቱ መንግሥት ሹማምንት ብርሃኑ አስረስ በታኅሣሥ ወር 1953 ዓ.ም በወንድማማቾቹ ብርጋዴር ጀኔራል መንግሥቱ ነዋይና ገርማሜ ነዋይ እንዲሁም በሌሎች ተባባሪዎቻቸው የተመራው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ታኅሣሥ 4 ተጀምሮ፣ ታኅሣሥ 5 ዓላማውን ለሕዝብ ይፋ አድርጎና ታኅሣሥ 6 ደግሞ ከመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው ተቃዋሚ ኃይል ጋር በአየርና በታንክ ጭምር የተፋፋመ […]