ትራምፕን ምረጡ!! ( አሌክስ አብርሃም)

October 31, 2024 ትራምፕን ምረጡ!!ይህ አሜሪካ ለሚኖሩ አበሾች የምርጫ ቅስቀሳ ነው!!  ( አሌክስ አብርሃም ) የአሜሪካ ምርጫ አንድ ሳምንት ቀረው። ታዲያ እኛ ምናገባን የምትሉ እንዳላችሁ አውቃለሁ። ይህ ፅሁፍ ለእናንተ ስላልሆነ ልክ ናችሁ አያገባችሁም። በአሜሪካ ለሚኖሩና የመምረጥ መብት ላላቸው አበሾች የተፃፈ ነው። በተለይም የአበሻ ወላጆችን ለቅሶ ጭንቀትና መከራ እንዳየ ሰው ይህን እላለሁ። ምናልባት እስከአሁን ማንን እንደምትመርጡ ካልወሰናችሁ […]

የሲቪል ማኅበረሰብ ምህዳር የመዳከም ሥጋት

October 31, 2024 – DW Amharic  በሲቪል ማኅበረሰብ እና ግለሰቦች ነፃነት ላይ የሚደረጉ «ስልታዊ አፈናዎች» በሀገሪቱ ላይ የሚደረጉ የዴሞክራሲ ጥረቶች ላይ ከፍተኛ ሥጋት መጋረጣቸው ተገለፀ ። «የሲቪል ማኅበራት እና ነፃ ድምፆች እየታፈኑ፣ የዲሞክራሲ ዕድገት እና የዜጎች ተሳትፎ እየተዳከመ» መምጣቱን ካርድ ዐሳውቋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ስለ ካማላ ሐሪስ የምርጫ ቅስቀሳ መዝጊያ ጎናጭ ንግግር ቃለ-መጠይቅ

October 31, 2024 – DW Amharic  የዩናይትድ ስቴትስ ቀጣዩ ፕሬዚደንትን ማንነት የሚለይበት አጠቃላይ ምርጫ አንድ ሳምንት ብቻ ቀርቶታል ። የዴሞክራት ፓርቲ እጩ ፕሬዚደንት ተፎካካሪዋ ካማላ ሐሪስ የመዝጊያ ንግግራቸውን ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ውስጥ ከኤሊፕስ አሰምተዋል ። ካማላ ሐሪስ ዶናልድ ትራምፕ ቢመረጡ አደጋ እንዳለ ጠቁመዋል ። ምን ይሆን? ከቃለ መጠይቁ ያገኙታል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]