‹‹ኢትዮጵያ በታሪኳ የትብብር ከፍ ሲልም ለሌላው የመትረፍ ልምድ ያላት አገር ናት››
ፍሬከናፍር ‹‹ኢትዮጵያ በታሪኳ የትብብር ከፍ ሲልም ለሌላው የመትረፍ ልምድ ያላት አገር ናት›› በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: October 30, 2024 ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ፣ 117ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን ጥቅምት 15 ቀን 2017 ዓ.ም. በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ሲከበር የተናገሩት፡፡ ኢትዮጵያ ትብብርና መግባባትን መርሆዋ አድርጋ ከጎረቤት አገሮች ጋር ግንኙነቷን እንደምትቀጥል የተናገሩት ፕሬዚዳንቱ፣ ከመተባበር ውጪ ደግሞ ችግሮች ቢፈጠሩ እንኳን በውይይትና […]
በራሪው የዓይን ሆስፒታልና ትሩፋቶቹ
ታደሰ ገብረማርያም October 30, 2024 ምን እየሰሩ ነው? ኦርቢስ ዓለም አቀፍ ግብረ ሠናይ ድርጅት ሙሉ ለሙሉ በዓይን ጤና ላይ አተኩሮ እየሠራ ይገኛል፡፡ እ.ኤ.አ. በ1982 በአሜሪካ ኒውዮርክ የተመሠረተው ድርጅቱ ሥራውን የጀመረው የተወሰኑ የዓይን ሕክምና እና የአቪዬሽን ሠራተኞችን በመያዝ፣ በትንሽ አውሮፕላን ወደ ፓናማ ላቲን አሜሪካ የመጀመሪያውን በረራ በማድረግ ነበር፡፡ ዓለማየሁ ሲሳይ (ዶ/ር) የዓይን ሐኪም፣ የማኅበረሰብ ጤና ኤክስፐርትና […]
በወላይታ ሶዶ በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባው የዱቄትና የዳቦ ፋብሪካ አገልግሎት ማቆሙን ነዋሪዎች ተናገሩ
በየማነ ብርሃኑ October 30, 2024 በወላይታ ሶዶ ከተማ የተገነባው የዱቄትና የዳቦ ፋብሪካ በወላይታ ሶዶ ከተማ በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባው የዱቄትና የዳቦ ፋብሪካ አገልግሎት እየሰጠ አለመሆኑን ነዋሪዎች ለሪፖርተር ተናገሩ፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ከተማ በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባው የዳቦና የዱቄት ፋብሪካ፣ ምርቱን ለከተማው ማኅበረሰብ እያቀረበ አለመሆኑን ነዋሪዎች አስታውቀዋል፡፡ ሪፖርተር ያነጋገራቸው የሶዶ ከተማ ነዋሪዎች […]
ዕለታዊ ዝርዝር የግንባር መረጃዎች!/ደ/ማርቆስ.! መተማ.! መራኛ.! ከላላ.! ራያ.!30 October 2024
Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ
EMS ዜና አቶ ሻቃ ጨምሮ 46 የኦሮሞ ባለሃብቶች ታሰሩ Wed 30 Oct 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS Eletawi የጠ/ሚኒስትሩ የብቸኝነት ጉዞ Wed 30 Oct 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS የከንቲባዋ ማስጠንቀቂያ Oct 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
በፌዴራል ፖ/ኮሚሽነሩ ማስፈራርያ የተዳፈነው የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ #ሲጋለጥ! #ቱንቢ_ሙሉ_ሰነዱን_አግኝታለች!
ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media
ግዙፉ የፋኖ ጦር! ሰማይ ምድሩን የደበላለቀው የፋኖ ሙዚቃ!እነአዳነች ህጻናት ተማሬዎችን “ከፈለጋችሁ በክላሽ ግጠሙን!”
Roha
የዶክተሩ ፋኖ አስደናቂ ጀብዱ! ብቻውን 20 ወታደር ገደል ከተተ!በጎጃም ፋኖ ላይ የተከፈተው ዘመቻ!ጌታቸው ስልጣን አስረከቡ? ከደብረጽዮን ጋር ተገናኙ!
Roha