የአማራ ክልል የፀጥታ ችግር ወላዶች ሕክምና እንዳያገኙ አድርጓል
October 30, 2024 – DW Amharic ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ብዙዎቹ ወላዶች ወደ ጤና ተቋማት አይመጡም ከመጡም እጅግ ተጎድተው እንደሆን ነው የገለፁት፣ በዚህ ምክንያትም አንዳንዶቹ ለፌስቱላ እንደሚጋለጡሉ፣ ከዚያም ሲያልፍ ህይወታቸው እንደሚያልፍ አመልክተዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ትጥቅ እንዲያስረክቡ በመጠየቃቸው የደኅንነት ስጋት ላይ መኾናቸውን የአማራ ተወላጆች ገለጹ
October 30, 2024 – VOA Amharic በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን በሚገኙ ስድስት ወረዳዎች የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች “ራሳችንን ከታጣቂዎች ለመጠበቅ የገዛነውን መሳሪያ እንድናስረክብ ተጠየቅን፣ ይህ ደግሞ ለጥቃት ያጋልጠናል” ሲሉ ተናገሩ። በዞኑ ባሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩና ለአሜሪካ ድምጽ አስተያየት የሰጡ የአማራ ብሄር ተወላጆች፣ “ሸኔ” ብለው የጠሩት የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ታጣቂዎች ያደርሱብናል ካሉት ጥቃት ራሳቸ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
የአሜሪካ ገበሬዎች የታሪፍ ጉዳይና የድጎማ መቋረጥ አሳስቧቸዋል
October 30, 2024 – VOA Amharic በተያዘው ዓመት በአሜሪካ ምርጫ ለመሳተፍ ዝግጅት ላይ የሚገኙት የሃገሪቱ ገበሬዎች፣ ኢኮኖሚው ከበድ ብሏቸዋል ተብሏል። የታሪፍ ጉዳይና የድጎማ መቋረጥ ከሚያሳስቧቸው ጉዳዮች ውስጥ ናቸው። የቪኦኤው ኬን ፋርቦ ገበሬዎችን አነጋግሮ ከኢሊኖይ ግዛት ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር ከ8 እስከ 75 ዕድሜ ባላቸው ሰለባዎች ላይ ወሲባዊ ጥቃት ፈጽሟል – ተመድ
October 30, 2024 – VOA Amharic የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች (RSF) እና አጋር በሆኑ የአረብ ሚሊሻዎች ከ18 ወራት በላይ በዘለቀው ጦርነት ከስምንት እስከ 75 ዓመት ባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ባሉ ንፁሀን ዜጎች ላይ “ዘግናኝ” የሆነ ጾታዊ ጥቃት ፈጽመዋል ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተልእኮ ዘገባ አመልክቷል። ዛሬ ማክሰኞ የወጣው የመንግሥታቱ ድርጅት ተልእኮ ዘገባ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎቹና አጋሮቹ ሰለማዊ […]
ሶማሊያ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት በ72 ሰዓታት ከአገሯ ለቀው እንዲወጡ አዘዘች
ከ 9 ሰአት በፊት ከሶማሊላንድ ጋር በተፈረመ የባሕር በር የመግባቢያ ስምምነት ምክንያት ከኢትዮጵያ ጋር ቁርሾ ውስጥ የገባችው ሶማሊያ አሊ መሐመድ አደን የተባሉ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ዲፕሎማት በ72 ሰዓታት ከአገሯ ለቀው እንዲወጡ አዘዘች። በኢትዮጵያ ኤምባሲ በአማካሪነት እያገለገሉ ያሉት አሊ መሐመድ አደን “ከዲፕሎማሲ ሚናቸው ጋር በማይሄዱ ተግባራት ላይ እየተሳተፉ ነው” ሲል የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥቅምት 19/2017 ዓ.ም. […]
የዘንድሮው የአሜሪካ ምርጫ ዓለምን እንዴት ሊቀይር ይችላል?
30 ጥቅምት 2024 የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በአውሮፓውያኑ የካቲት ወር 2023 ለዩክሬን አጋርነታቸውን ለማሳየት ድንገት ከቮሎድሚር ዜሌኒስኪ ጋር በመሆን ኪየቭ ሲደርሱ የአደጋ ጊዜ ደውሎች ከፍ ብለው ይሰሙ ነበር። “ከበፊቱ የበለጠ ጠንካራ . . . የሆነ ነገር ተሰማኝ” ሲል ያስታውሳሉ። “አሜሪካ የዓለም መሪ ናት” ብለዋል። አሜሪካኖች በሚቀጥለው ሳምንት በሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለማን ድምጻቸውን እንደሚሰጡ እና ይህችን […]
Washington Update : Ethiopian American Community Discuss Constitutional Reform in the senate – Borkena 21:27
October 29, 2024 Editor’s note : The update on Ethiopian American Community Discussion on Constitutional reform in the senate is provided by a third party by Mesfin Mekonen October 29, 2024 On October 23, members of the Ethiopian-American community met in the U.S. Senate’s Kennedy Caucus Room to discuss constitutional reform, and to brief congressional staff […]
“ዶ/ር ጌዲዮን ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ብቁ አይደሉም ”| ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በምክርቤቱ ያደረጉት የተቃውሞ ንግግር | Ethiopia | Addis Abeba
Addis Maleda – አዲስ ማለዳ
ለብልጽግና አመራሮች የተሰጠው የዘመቻ መመሪያ//29 October 2024
Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ
“ለሱዳን መንግሥት ጥያቄ አቅርበናል”ፋኖ//29 October 2024
Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ