የትግራይ ነጻነት ፓርቲና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ውዝግብ

October 24, 2024 – DW Amharic  በትግራይ ክልል በተቃዋሚነት የሚንቀሳቀሰው የትግራይ ነፃነት ፓርቲ በክልሉ ሰላማዊ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ለማድረግ መቸገሩ ገለፀ። ፓርቲው የክልሉ አስተዳደር አካላት አባላቶቾን ከውጭ ሐይሎች ጋር በማስተሳሰር ጥቃት እያደረሱባቸው ነው ብሏል። የአስተዳደር አካላት በበኩላቸው የፓርቲው ክስ ይቃወማሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የመነጣጠጠቅ ባህሪይ ገደል ይዞን እየገባ ነው! ሙሼ ሰሙ

October 24, 2024  የመነጣጠጠቅ ባህሪይ ገደል ይዞን እየገባ ነው! የሸማ ተራ እሳት አደጋ ተጠቂዎች መጽናናቱንና ብርታቱን እንዲሰጣችሁ እመኛለሁ። በአንድ በኩል አደጋ ውስጥ ሆነን ጽናትና ብርታት በሌላ በኩል ደግሞ ሌብነትና ወራዳነት እንዳለ ሁላ ማህበራዊ ጀግንነትም አለ በፈተናና በውጣ ውረድ ጊዜ የጎደለን መሙላት፣ የደከመን የማበርታትና የመደጋገፍ ባህላችን በከባዱ ተሸርሽሯል ከሚሉት ውስጥ አንዱ ነኝ። ያልሰራንበትን፣ ያልደከመንበትንና ያላፈራውን ሀብት […]

በኢትዮ-ቴሌኮም መደበኛ የአክሲዮን ሽያጭ ልብ መባል ያለባቸው ጉዳዮች የትኞቹ ናቸው?

October 24, 2024 – DW Amharic  የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የኢትዮ-ቴሌኮምን መደበኛ አክሲዮን ሽያጭ ከጀመረ በኋላ የኩባንያውን ያለፈ ዓመት ገቢ እና ትርፍ በማስላት “ያዋጣል” ወይስ “አያዋጣም” የሚሉ ትንታኔዎች በማኅበራዊ ድረ-ገጾች እና በመገናኛ ብዙኃን እየታዩ ነው። ለመሆኑ ልብ መባል ያለባቸው ጉዳዮች የትኞቹ ናቸው? ባለሙያዎችስ ምን ይመክራሉ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

“የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች ሩሲያ ውስጥ መኖራቸውን የሚያሳይ ማስረጃ አለ” የመከላከያ ሚንስትር ሎይድ ኦስትን

October 24, 2024 – VOA Amharic  የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስትን “የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች ሩሲያ ውስጥ መኖራቸውን የሚያሳይ ማስረጃ አለ” ሲሉ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ ትላንት ረቡዕ ለጋዜጠኞች በሰጡት ቃል “ቀሪው ነገር” እዚያ ምን እንደሚሠሩ ማየቱ ነው ብለዋል። ኦስትን ይህን ያሉት የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ሁለት የሰሜን ኮሪያ ወታደራዊ ክፍሎች ሩሲያ ውስጥ ለዩክሬኑ ጦርነት ሊውል የሚችል ሥ… … […]

ብሊንከን የሃማስ መሪ ከተገደሉ በኋላ ታጋቾቹን ለማስለቀቅ “እውነተኛ ዕድል ይኖራል” አሉ

October 24, 2024 – VOA Amharic የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን፣ እስራኤል የሃማሱን መሪ ያህያ ሲንዋርን መግደሏ አሁንም ጋዛ ውስጥ በታጣቂው ቡድን እጅ ያሉትን ቀሪዎቹን ታጋቾች የሚያስለቅቅ ስምምነት ላይ ለመድረስ  እውነተኛ እድል ማምጣቱን ተናገሩ። ብሊንክን ይህን የተናገሩት፣ ዛሬ ረቡዕ ከቴል አቪቭ ወደ ሳኡዲ አረብያ ከመብረራቸው በፊት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ነው። “እስራኤል ሃማስ ላይ … … […]

“ተቀናቃኝ የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ሸቀጣሸቀጥ ዳሶች የፖለቲካውን ውጥረት ለማርገብ እየሞከሩ ነው”

October 24, 2024 – VOA Amharic  በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ፣ የካማላ ኻሪስ እና የዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎችን የሚያስሟሟቸው ጉዳዮች በብዛት የሉም። ደቡብ ካሊፎርኒያ የምትገኘው ዘጋቢያችን ጄኒያ ዱሎት ግን የተቀናቃኝ ምርጫ ዘመቻ ሸቀጣሸቀጥ የሚሸጡ ሁለት ግለሰቦች የፖለቲካውን ውጥረት ለማርገብ እያደረጉት ያለውን አስተዋፅኦ ቃኝታ ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።  … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አሜሪካ ለምን የሁለት ፓርቲ ሥርዓት ኖራት?

October 24, 2024 – VOA Amharic  አሜሪካ በታሪኳ በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ብታስተናግድም፣ ዲሞክራቶች እና ሪፐብሊካኖች የገነኑበት የሁለት ፓርት ሥርዓት የፖለቲካ ሂደቱን በበላይነት ይመራል። አሌክስ ገንድለር በዚህ ዙሪያ ያጠናቀረውን ትንታኔ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።  … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ኢላን መስክ ለመራጮች በየቀኑ በዕጣ 1 ሚሊዮን ዶላር መስጠቱ ሕጋዊ ነው?

ከ 2 ሰአት በፊት የአሜሪካ ፍትሕ መሥሪያ ቤት የዓለማችን ቁጥር አንድ ሀብታም ለመራጮች በሎተሪ መልክ እየሰጠ ያለው 1 ሚሊዮን ዶላር ሕጋዊነቱ አጠራጣሪ ነው የሚል ደብዳቤ ለኢላን መስክ ላከ። የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት ኢላን መስክ ባቋቋመው የፖለቲካ ኮሚቴ አማካይነት እየሰጠ ያለው ገንዘብ የምርጫ ሕግን ሊጥስ ይችላል። ቴስላ የተባለው የመኪና አምራች ኩባንያ እና የኤክስ (የቀድሞው ትዊተር) ባለቤት […]