የሠራተኛ ማኅበራት ድጋፍ በዩናይትድ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ያለው ከፍተኛ ሚና
October 23, 2024 – VOA Amharic በመላዋ ዩናይትድ ስቴትስ ወደ14 ሚሊዮን የሚሆኑት መራጮች መብታቸውን ለማስከበር በተቋቋሙ ማኅበራት የተደራጁ ሠራተኞች ናቸው። ከአጠቃላዩ መራጭ ቁጥር አኳያ ሲታይ ቁጥራቸው አነስተኛ ቢሆንም ፕሬዚደንታዊ ዕጩ ተፎካካሪዎች ድጋፋቸውን በእጅጉ ይፈልጉታል። የአሜሪካ ድምጿ የምክር ቤታዊ ጉዳዮች ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን በዘንድሮ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ የሠራተኛ ማኅበራት ድምጽ ትልቅ ሚና የሚጫወትባት ከሆ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
ስፔን ከአፍሪካ የሚመጣውን ፍልሰት እንደ መልካም የኢኮኖሚ አጋጣሚ ትመለከታለች
October 23, 2024 – VOA Amharic ለቀኝ ዘመም ወግ አጥባቂ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰጠው ድጋፍ እየጨመረ በመጣበት የአውሮፓ ኅብረት፣ ዓባል ሃገራቱ ፍልሰት እንዲቆም ጥሪ በማድረግ ላይ ናቸው። ስፔን ግን ከዚህ በተቃራኒ በመቆም፣ በአውሮፓ ዕድሜያቸው የገፉ አዛውንቶች ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ፣ ኢኮኖሚውን ለማሳደግ ቁጥጥር የሚደረግበት ፍልሰት አስፈላጊ ነው ትላለች። ሄንሪ ሪጅዌል ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
መደበኛ ባልሆኑ ቦታዎች በግዳጅ ተሰውረው በእስር ላይ ከቆዩ ሰዎች መካከል ገንዘብ ከፍለው የተለቀቁ መኖራቸውን ኢሰመኮ ገለጸ
ከ 5 ሰአት በፊት ትክክለኛ አድራሻው ባልታወቁ ቦታዎች በግዳጅ ከቀናት እስከ ወራት ለቆየ ጊዜ ተሰውረው በእስር ላይ ከቆዩ ሰዎች መካከል ገንዘብ ከፍለው የተለቀቁ መኖራቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። ኢሰመኮ ከ2015 ዓ.ም. ሐምሌ ወር ጀምሮ “በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ተወስደው ያሉበት ቦታ ሳይታወቅ የቆዩ” ከ52 በላይ ሰዎችን የተመለከቱ አቤታዎችን መመርመሩን ገልጿል። ኮሚሽኑ ይህን የገለጸው ረቡዕ […]
አዲስ አበባ፣ ጅማ፣ ጎንደር፣ መቀለ፣ ሲዳማ፣ ድሬ ዳዋ – በጣልያኗ ሮም እንዴት የመንገዶች ስያሜ ሊሆኑ ቻሉ?
23 ጥቅምት 2024 ከደመቀው የሮም ማዕካላዊ የባቡር ጣቢያ በጥቂት ‘ፌርማታዎች’ ርቆ የሚገኝ ስፍራ ነው። በየዓመቱ ሚሊዮኖች ከሚጎበኙት ታሪካዊው እና የሮም መገለጫ ከሆነው ‘ኮሎስየም’ በ5 ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ ይገኛል። ምዕተ ዓመታትን ያስቆጠሩ ቅርሶች በቅርብ ርቀት ከበውታል። አካባቢው ግን ሮም ካላት ጥንታዊነት አንጻር አዲስ የሚባል ነው። የመኖሪያ ህንጻዎች በብዛት ቢገኙበትም ጥቂት የንግድ ቦታዎችንም ይዟል። ይህ ስፍራ […]
ትራምፕ የዩኬ ገዢ ፓርቲ በአሜሪካ ምርጫ ጣልቃ ገብቷል ሲሉ አቤቱታ አቀረቡ
ከ 9 ሰአት በፊት የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩናይትድን ኪንግደም ገዢ ሌበር ፓርቲ ለካማላ ሃሪስ ድጋፍ በማድረግ ጣልቃ እየገባ ነው ሲሉ ለአሜሪካ የፌደራል ምርጫ ኮሚሽን አቤቱታ አቀረቡ። የቀድሞው ፕሬዚዳንት ትራምፕ ቅሬታቸውን ያቀረቡት በምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻቸው ቡድን በኩል ሲሆን የዩኬውን የሰራተኛ ፓርቲ በግልጽ በሚታይ መልኩ በውጭ ጣልቃ ገብነት ከሰውታል። የቀረበው አቤቱታ በሌበር ፓርቲ እና […]
እሬቻ ከገዳ የወረራ ሥርዓት ጋር ምን ያገናኘዋል? እሬቻስ የማን በዓል/ባሕል ነው? (አቻምየለህ ታምሩ)
October 4, 2022 ጥናታዊ ጦማሮች ኢትዮጵያ ውስጥ የተዘረጋው የኦሮሙማ አፓርታይዳዊ አገዛዝ ዋና ስራ አስፈጻሚ የኾነው ዐቢይ አሕመድ ከሁለት ቀናት በፊት ባወጣው መግለጫ እሬቻን የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል ነው ብሎናል። እሱና በስሩ የኮለኮላቸው የአፓርታይድ አገዛዙ ፊታውራሪዎች ባለፉት አራት ዓመታት ውስጥ ጥንታዊቱን በራራን፤ ዘመናዊቱን አዲስ አበባን አፍርሰው በኦነጋውያን የደነዘዘ አእምሮ ውስጥ በተፈጠረችው ፊንፊኔ ለመተካት ያላፈረሱት የቆየ አሻራና […]
አቶ ታዲዮስ ታንቱንም እንደ ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ?
October 20, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና ግርማ እንድሪያስ ሙላት የሐሰት ትርክት ፈጣሪዎችንና ቀባጣሪዎችን፤ ባወቁት፣ በተማሩበትና በኖሩበት ልክ ስለ ፖለቲካ ትክክለኛነት (Political correctness) ሳይጨነቁ፣ ‘ዶማ’ ን ፣ ‘ዶማ’ ብለው የሚገልጹት፤ አንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ አዋቂ ታዲዮስ ታንቱ ከታሰሩ ዓመታት ተቆጥሯል። በዘጠና ዕድሜ መዳረሻቸው ላይ መስዋዕትነት እየከፈሉ ያሉ የታሪክና የዕውነት አባት ታዲዮስ ታንቱን አለማንሳት፣ አለመጥቀስ፣ አለማስታወስ ውለታ ቢስነት ብቻ ሳይሆን […]
በቅርብ ቀን ተመድ ልማት ድርጅትና ኦክስፎርድ ዪኒቨሲቲ ባወጡት 2024 አመታዊ የጥናት ሪፓርት
October 19, 2024 ዜና አረመኔው የበሻሻ ደላላ #አብይአህመድና የብልጽግና/የብልግና ካድሬዎቹ ተደናግጠውል ፣ ተደናብረዋል። #የአዲስአበባን ህዝብ በግፍ እያፈናቀለ በ 13 ቢሊዮን ዶላር ቅንጡ ቤተ መንግስት በ 500 ሄክታር የዜጎች የእምባና የደም መሬት ላይ በመገንባት ፣ እንዲሁም በርካታ ብልጭልጭ ግንባታዎችን በመደረደር “እየበለጸግን ነው፡ ህልማችንን እየኖርን ነው” እያሉ ህዝብንም ሆነ አለም አቀፍ ማህበረስቡን ሲያደናግሩ፣ ሲያጭበረብሩ እንደነበር የሁላችንም የታዘብነው ነው። ዛሬም እንደ እንደ […]
የአብይ አማራን የማጥፋት እቅድ ልዩ ኦፕሬሽን ዝርዝር
October 21, 2024 ዜና የአብይ አማራን የማጥፋት እቅድ ልዩ ኦፕሬሽን ዝርዝር የአብይ አህመድ ልዩ ኦፕሬሽን ዝርዝር
The Question Every African Should Ask | Afreeqa @ArtsTvWorld
Arts Tv World