Ethiopia tries investment as cure for Ogaden conflict

Government keen to highlight reconstruction after decades-long war with fighters seeking a homeland for ethnic Somalis. Charles Stratford Listen to this page using ReadSpeaker Jijiga, Ethiopia – Eleven-year-old Bushra Saad Awsiad’s father was killed four years ago. The Ethiopian government says he was murdered by fighters from the Ogaden National Liberation Front (ONLF), a group […]

የሩብ ክፍለ ዘመን ‹‹የነፃነት›› ሕመም

01 Jun, 2016 By የማነ ናግሽ Blogs የማነ ናግሽ’s blog የሩብ ክፍለ ዘመን ‹‹የነፃነት›› ሕመም ኤርትራ ከኢትዮጵያ ተገንጥላ ነፃ አገር መሆኗን ያወጀችበት ግንቦት 16 ቀን 1983 ዓ.ም. 25ኛ ዓመት አክብራለች፡፡ በበዓሉ ላይ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ‹‹ለወርቅ ኢዮቤልዩ ያገናኘን›› በማለት ሌላ ሃያ አምስት ዓመታት የሥልጣን ዘመን ተመኝተዋል፡፡ ከአፄ ኃይለ ሥላሴ ጊዜ ጀምሮ የኤርትራን ነፃነት የሚያቀነቅኑ ብዙ […]

አበባው መሃሪ ከመኢአድ ሊቀመንበርነታቸው ተነስተው ዶክተር በዛብህ ደምሴ ቦታውን ተረከቡ

Wednesday, 01 June 2016 11:54  በይርጋ አበበ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ግንቦት 20 እና 21 ቀን 2008 ዓ.ም አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል። በጠቅላላ ጉባኤውም የአመራር ለውጥ ያደረገ ሲሆን በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ መሰረትም ሰባት አባላቱን ከፓርቲው ሙሉ በሙሉ ማሰናበቱንም ፓርቲው ያደረሰን መረጃ አመልክቷል። የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት በአራተኛ ጠቅላላ ጉባኤው ካስተላለፋቸው ውሳኔዎች መካከል አንዱ […]

ከድርቁ ባሻገር ያለው ቀጣይ ተፅዕኖ

Wednesday, 01 June 2016 11:54 በ  ፀጋው መላኩ  በኢትዮጵያ 18 ሚሊዮን ህዝብ በተረጂነት ይኖራል ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ በየሁለት ወሩ የተለያዩ የውይይት መድረኮችን እያዘጋጀ በምሁራን በሚቀርቡ ጥናቶች ተመርኩዞ ሀሳብ እንዲሰጥባቸው ያደርጋል። ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከሰሞኑ “የገጠር ተጋላጭነት ሁኔታ በኢትዮጵያ ልማት” በሚል ርዕስ ዙሪያ አንድ የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ በቀረቡት ጥናቶች ዙሪያ ሰፋ ያሉ ውይይቶች ተካሂደዋል።  በዕለቱ […]

የፈተና መሰረቅ እና የማህበራዊ ሚዲያዎች መንታ ዕይታ

Wednesday, 01 June 2016 12:19 የፈተና መሰረቅ እና የማህበራዊ ሚዲያዎች መንታ ዕይታ ጃዋር መሐመድ የሚባል የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ፖለቲከኛ በሳምንት በፊት በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች በቅርቡ ከተከሰተው ግጭት ጋር ተያይዞ የብሔራዊ ፈተና እንዲራዘምላቸው የጠየቁ ወገኖች ተገቢ ምላሽ አላገኙም በሚል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ለሰረቀ ሰው የ100 ሺ ብር ሽልማት ማዘጋጀቱን ሲያውጅ ማንም ከቁብ የቆጠረው አልነበረም። ባለፈው ሳምንት […]

360 ሔክታር መሬት ላይ የሠፈሩ ነባር የአዲስ አበባ መንደሮች ሊፈርሱ ነው

29 MAY, 2016 BY ውድነህ ዘነበ  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመልሶ ማልማት ፕሮጀክቱን በጥልቀት በመግፋት፣ 360 ሔክታር መሬት ላይ የሠፈሩ ዕድሜ ጠገብ መንደሮችን ሊያነሳ ነው፡፡ አስተዳደሩ የሚያነሳቸው በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መርካቶ የሚገኙት ጎጃም በረንዳ፣ አውቶብስ ተራና ቁጭራ ሠፈር፣ በአራዳ ክፍለ ከተማ ጣሊያን ሠፈር፣ ገዳም ሠፈርና ሠራተኛ ሠፈር፣ በየካ ክፍለ ከተማ አቧሬና መገናኛ ዳያስፖራ አደባባይ አካባቢ፣ […]