ሳዑዲ አረቢያ የአባይን ወሃ በሱዳን ምድር መጠቀም መጀመሯን ተከትሎ ግብፅና ሱዳን መወዛገብ ጀመሩ

June 27, 2016  ቆንጅት ስጦታው ሳዑዲ አረቢያ የአባይን ወሃ በሱዳን ምድር መጠቀም መጀመሯን ተከትሎ ግብፅና ሱዳን መወዛገብ ጀመሩ ሳዑዲ አረቢያ የአባይን ወሃ በሱዳን ምድር መጠቀም መጀመሯን ተከትሎ  በአባይ የውሃ ኮታ ላይ ግብፅና ሱዳን እየተወዛገቡ ነው። የውዝግቡ መነሻ ሳዑዲ አረቢያ የአባይን ውሃና የሱዳንን ሰፊ የእርሻ መሬት ተጠቅማ እህል በማምረት ህዝቧን ለመቀለብ ያደረገችውን እንቅስቃሴ ተከትሎ የሱዳን ምክርቤት […]

የኤርትራ ጉዳይ – ቃለ ምልልስ ከያሬድ ሃ/ማሪያም እና ነአምን ዘለቀ ጋር (አዲስ ድምጽ ራዲዩ)

June 24, 2016 የኤርትራ ጉዳይ – ቃለ ምልልስ ከያሬድ ሃ/ማሪያም እና ነአምን ዘለቀ ጋር (አዲስ ድምጽ ራዲዩ) “የኤርትራ ባለሰልጣናት እንደ ወያኔዎች ዘራፊዎች አይደሉም” – ነአምን ዘለቀ | “ከመለስ ዜናዊ እኩል ሊጠየቁ ለሚገባቸው ጥብቅና አንቁም ” – ያሬድ ሃ/ማሪያም ከታምሩ ገዳ የአለማቀፉ ማህበረሰብን እንደሚወክል የሚነገርለት የተመድ የሰብአዊ መብት አጣሪ ቡደን የኤርትራ መንግስት በዜጎቹ ላይ የተለያዩ ኢ-ሰብ […]

የዓዲግራት ረብሻና “ተመጣጣኝ እርምጃ”

June 27, 2016  የዓዲግራት ረብሻና “ተመጣጣኝ እርምጃ” (አምዶም ገብረስላሴ – ከትግራይ) በመቐለ ከነማና ፋሲል ከነማ ክለቦች መካከል በዓዲግራት ስተድየም የተካሄደው የእግር ኳስ ጨዋታ በኣንድ እኩል ውጤት የተፈፀመ ሲሆን ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ የተወሰኑ የወልዋሎ ደጋፊዎች “የፋሲል ተጨዋቾች ኣናስወጣም” ብለው ለማገት ሲሞክሩ ትግራይ ልዩ ሃይል የጥይትና ኣስለቃሽ ጋዝ ተኩስ በመክፈትና ድብደባ በማካሄድ ኣነስተኛ የነበረው ግጭት ወደ “ተመጣጣኝ […]

በኔዘርላንድ ሕወሓት ሊያደርገው አቅዶት የነበረው ስብሰባ በተቃውሞ ተደናቅፏል (VIDEO)

June 27, 2016 ጁን 25 /2016 በኔዘርላንድ ሮተርዳም ሕወሓት ሊያደርገው አቅዶት የነበረው ስብሰባ በኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ተደናቅፏል:: የሕወሓት ሹማምንት በተደረገባቸው ተቃውሞ ሲደነባበሩ ተስተውለዋል:: የኔዘርላንድ ፖሊስ ሹማምንቱን ከስብሰባው አዳራሽ አስወጥቶ አባሯቸዋል::     https://videos.files.wordpress.com/9fNSQ9fz/tplf-netherlands_dvd.mp4?_=1

የዐማራ ሕዝብ የመኖር ሕልውናው አደጋ ላይ ነው

June 26, 2016  ሙሉቀን ተስፋው የዐማራ ሕዝብ የመኖር ሕልውናው አደጋ ላይ ነው በአሜሪካን አገር የሚኖር አንድ ወዳጄ ሰሞኑን ቤት ልገዛ ነው አለኝ፡፡ ይህን ነገር ስሰማ በአእምሮዬ የመጣው ‹‹እንዴት በሰው አገር ቤት ለመሥራትና ቋሚ ንብረት ለማፍራት ጨከነ?›› የሚል ነው፡፡ ብዙ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ይኖራሉ፡፡ ባላቸው የትህምርት ዝግጅትና ችሎታ ከማንኛውም የዓለማችን ዜጎች ጋር ተወዳድረው የፈለጉትን ሥራ […]

የአዲስ አበባ ኑሮ ከአለማችን ከተሞች ጋር ሲነፃፀር!

Saturday, 25 June 2016 11:49  ከብራዚልና ከሜክሲኮ ዋና ከተሞች፣ ከካልታና ከኢዝላማባድ … ከሃጋሪና ከፖላንድ እንዲሁም ከዩክሬንና ከማሌዥያ ዋና ከተሞች ይልቅ፣ የአዲስ አበባ የኑሮ ውድነት ይከፋል፡፡ ከካናዳ ኦታዋ እና ጊታሞና ሞንትሪያል፤ ከጀርመን ሊፕዚግ እና ኑርንበርግ ከተሞች ጋር ሊነፃፀርም፣ የኑሮ ውድነት በአዲስ አበባ ይከብዳል፡፡ ሜርሰር የተባለው አለማቀፍ የጥናት ተቋም ከትናንት በስቲያ ይፋ ባደረገው አመታዊው የዓለማችን ከተሞች የኑሮ […]

ከመድረክና ሰማያዊ ፖርቲ የተሰጠ መግለጫ

Posted on June 25, 2016   ለዜጐች ሰብዓዊ መብትና የኑሮ ዋስትና ደንታ የሌለው፣ነፃ የፖለቲካ እንቅስቃሴንና የሃሳብ ነፃነትን የሚያፍን አምባገነኑ የኢሕአዴግ መንግሥት ተአማኒነት የለውም! ከመድረክና ሰማያዊ ፖርቲ የተሰጠ መግለጫ የኢሕአዴግ መንግሥት ባለፉት 4 ወራት ውስጥ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የተለያዩ ዞኖች የሚኖረው ሕዝብ፣ ከሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የወልቃይትና እንደዚሁም የቅማንት ሕዝብ እና በደቡብ ክልላዊ መንግሥት የኮንሶ ሕዝብ፣ሕገ መንግሥታዊ መብቶቻቸውን […]

ኤርትራውያን በመንግሥታቸው ጉዳይ ለሁለት ተከፍለዋል

Saturday, 25 June 2016 11:47 Written by  አለማየሁ አንበሴ                                      “የፕሬዚዳንት ኢሳያስ ለፍርድ የመቅረብ እድል በ UN እጅ ላይ ነው”   የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፤ በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተከሰቱ ተቃውሞና ግጭቶችን ተከትሎ የደረሱ ጉዳቶችን በተመለከተ ያቀረበውን ሪፖርት እንደማይቀበሉት […]

በአዲስ አበባ የአተት ወረርሽኝ ስርጭት እየተስፋፋ ነው

Saturday, 25 June 2016 12:21 Written by  መታሰቢያ ካሳዬ  በአዲስ አበባ የአተት ወረርሽኝ ስርጭት እየተስፋፋ ነው • በበሽታው ሰዎች እየሞቱ መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ • በከተማው ከ24 በላይ የህክምና ማዕከላት ተቋቁመዋል የክረምቱን ወራት ተከትሎ በአገሪቱ የተለያዩ ክልሎችና በአዲስ አበባ ከተማ የተከሰተው አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት (አተት)፤ በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን፤ በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ክፍለ […]