Dozens killed and many more feared trapped after Kenya’s Patel dam bursts

Hundreds of homes in Rift Valley swept away by lethal torrent of mud and debris as 2km area is engulfed Samuel Okiror and agencies Thu 10 May 2018   Play Video Dozens killed in Kenya after dam bursts – video report A dam has burst its banks in Kenya’s Rift Valley, killing at least 47 […]

ግጭቶች፣ መፈናቀልና የፌዴራሉ መንግሥት መልስ

10 ሜይ 2018    አጭር የምስል መግለጫ አቶ ምትኩ ካሳ እና አቶ ንጋቱ አብዲሳ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከወራት በፊት የተፈናቀሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ተወላጆች የክልሉ መንግሥት የምንስማማበት መፍትሄ ሊሰጠን አልቻለም የሚል ቅሬታቸውን የያዘ ደብዳቤ ባለፈው ሳምንት ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መፃፋቸው ተዘግቧል። ተፈናቃዮቹ ከክልሉ መንግሥት መሬት እና የማቋቋሚያ ድጋፍ የሚፈልጉ ቢሆንም የቀረቡላቸው አማራጮች ወደ ተፈናቀሉበት […]

በጉጂ እና ጌዲዮ ግጭት ከ200 ሺህ በላይ ሰዎች ተፈናቀሉ

    OCHA የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) ዘገባ እንደሚያመለክተው በምዕራብ ጉጂ እና በጌዲዮ ዞኖች አዋሳኝ ድንበር ላይ በተከሰተ ግጭት ከ200 ሺህ በላይ ዜጎች ተፈናቅለዋል። ትናንት ይፋ የሆነው የኦቻ ዘገባ እንደሚለው የኢትዮጵያ መንግሥት እና ጥቂት አጋሮች አነስተኛ ድጋፍ አድርገዋል፤ ይሁን እንጂ ከተፈናቃዮቹ ቁጥር እና ፍላጎት አንጻር የተደረገው ድጋፍ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። ሚያዝያ […]

“ቋንቋ ሀገራዊ ስሜትን ለመፍጠር ያለው ችሎታ ሀገርን ለመበተንም ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል” – ግርማ ጌታሁን (ዶ/ር)

May 10, 2018 – Konjit Sitotaw “ቋንቋ ሀገራዊ ስሜትን ለመፍጠር ያለው ችሎታ ሀገርን ለመበተንም ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል” *** (፩) ግርማ ጌታሁን (ዶ/ር) **** ዶ/ር ግርማ ጌታሁን፣ በብዙዎች ዘንድ የሚታወቁት “የጐጃም ትውልድ በሙሉ ከአባይ እስከ አባይ” በሚል ርዕስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬስ ታትሞ በቀረበው መጽሐፋቸው ነው፡፡ በቅርቡ ደግሞ “የ-ግይጌ ማከያ መዝገበ-ቃላት” በሚል ርዕስ የተዋጣለት ሥራቸውን […]

Coffee faces a double threat to its existence in eastern Ethiopia

Kumerra Gemechu HARAR, Ethiopia (Reuters) – For generations, farmers planted the lush earth of Awedai and nearby areas in eastern Ethiopia with coffee trees, earning a livelihood from a crop that is now the country’s main export. But the centuries-long practice is now being abandoned in favor of khat, a leafy plant chewed as a […]

Ethiopia suspends gold mining firm’s license after weeks of protests

May 10, 2018 / 8:05 AM Reuters Staff ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia has suspended a gold mining firm’s license after weeks of protests in a town near the mine by local people who accuse the company of polluting their source of water and the atmosphere, a government official said. “The ministry suspended the license […]

የሕዝብ ብዛት፤ በረከት ወይስ መርገም? (ተስፋዬ ሽብሩና ሳምሶን ኀይሌ)

May 10, 2018 የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት ስለፈጣን የሕዝብ ብዛት ጥያቄ ቀርቦላቸው ነበር፡፡ እርሳቸውም ሲመልሱ የሚወለዱት ሕፃናት እግር ይዘው እንጂ ሆድ ብቻ አይደለም በማለት ብዙዎችን ፈገግ የሚያስኝ መልስ ሰጥተው ነበር፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለጥያቄው ቀጥተኛ መልስ ለመስጠት ፈልገው እንጂ ችግሩ አሳሳቢ መሆኑ ተዘንገቷቸው አይመስልም፡፡ እርሳቸው ይህን ይበሉ እንጂ የሕዝብ ብዛት ብቻውን ሀብት መሆን […]

የመንግስት ወንጀለኞች፣ የህዝብ ጀግኖች! (ስዩም ተሾመ)

May 10, 2018 “Paulos Gragne” የተባለ ወዳጄ “ያልገባኝ ይፈታ ዘመቻ!” በማለት በፌስቡክ ገፁ ላይ አንድ ፅሁፍ ለጥፎ አነበብኩ፡፡ወዳጄ በፅሁፉ ያነሳው ጥያቄ “እነ አንዳርጋቸው [ፅጌ] ጉዳይ ግን ወደ ጫካ ተመልሰህ ውጋኝ ነው ወይስ እርቅ ፈጽመው ነው የሚፈቱት?” የሚል ነው፡፡ በእርግጥ ብዙዎች እንደ እሱ ጥያቄውን በይፋ ባይጠይቁትም ሃሳቡ በውስጣቸው ሊመላለስ እንደሚችል መገመት ይቻላል፡፡ የፅሁፉን ጭብጥ በግልፅ ለመረዳት […]

A chilling TPLF secret that was leaked to the public translated from Amharic language

May 10, 2018 By Bezane Belachew Boru Translator’s note: This is a chilling TPLF secret that was leaked to the public. The information was originally posted in Amharic language in one of the Ethiopian opposition websites in Diaspora. I decided to translate for any interested no-Amaharic speakers to get to know what goes on in TPLF […]

የጉዞ ማስታወሻ 1 | እስክንድር፣ የጽናት ስር! | ከካሳሁን ይልማ

May 10, 2018  ከካሳሁን ይልማ “ዳግም እስር ሊሆን ይችላል፣ የሕይወትም መስዋዕትነት ሊሆን ይችላል…ሀገራችን ዴሞክራሲያዊ እስክትሆን እታገላለሁ” =========================================== እስክንድር ነጋ በእስር በቆየባቸው ዓመታት ያለወንጀል በግፍ ሰቆቃ ሲፈጸምበት በሀገራችን መምሸትና መንጋት፣ ቀናትና ዓመታት መቆጠር ብቻ ሳይሆን በፖለቲካው መስክ አያሌ ክሰተቶች ተመዝግበዋል። *ነፃነቴን ስጡኝ ወይም ሞቴን ያለው መምህር የኔሰው ገብሬ ራሱ ላይ እሳት ለኩሶ ከባርነት ይልቅ ሞትን መርጦ […]