“ብርቱካንን አገኘኋት ፤ ብር ምን ያደርግልናል፤ አገራችን ሄደን መኖር ነዉ እንጅ አለችኝ”

May 9, 2018  ከአያሌው መንበር “ብርቱካንን_አገኘኋት ፤ ብር ምን ያደርግልናል፤ አገራችን ሄደን መኖር ነዉ እንጅ አለችኝ” ብርቱካን ለአንድ ወዳጀ ያለቸውን ሲነግረኝ ነው። ከቤኒሻንጉል ከተፈናቀሉ ወገናቻችን ውስጥ ትምህርታቸውን አቋረጠው የትምህርት ያለህ? የሚሉ ህፃናት፣ንብረታቸው ወድሞባቸው የምግብ ያለህ የሚሉ ቤተሰቦች፣ ቤታቸው ተቃጥሎባቸው መጠጊያ ያጡ…በደፈናው ሰማይና ምድር የተደባለቀባቸው አማራ ወገኖቻችን ከባለፈው ጥቅምት ወር ጀምረው መጠለያ ፍለጋ ላይ ሁነው የወገን ያለህ በማለት ላይ ናቸው።ከሰሞኑ ወደ ባህር […]

የመድረኳ ልእልት እቴጌ አለም ጸሀይ ወዳጆ!!! (አለባቸው ደሳለኝ አበሻ – ለንደን)

09/05/2018 ተዋናይ፣ አዘጋጅ፣ ተውኔት ደራሲ፣ ገጣሚ፣ መሪና የጥበብ ሥራ ተቆርቋሪ በዛሬው ዝግጅቴ በቲያትር ትወናዋ የተመልካችን ቀልብ ያስደመመች በኢትዮጵያ የቲያትር ታሪክ ውስጥ ልዩ ቦታ ያላት :: በሴት ተዋናይ ዘርፍ የመጨረሻው ጫፍ ላይ ስለደረሰችው የንጋት ጀንበር ፣ በአፃፃፍ ክህሎቷ ጥልቀትና ምጥቀት በነፃነት ሐሳቧን የገለፀች :: የእድሜዎቿን እኩሌታ የተለያዩ ቲያትሮችን በመጫዎት በመድረክ ላይ ተወርዋሪ ኮኮብ ሆና በትወና ያሳለፈች […]

የትግራይ ልዩ ኃይል በትግራይ! (የታጣቂዎች ፍጥጫ በእምባስነይቲ)

May 9, 2018 የታጣቂዎች ፍጥጫ በእምባስነይቲ ፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፡ የእምባስነይቲ ማእከል የሆነችው ነበለት ከተማ በትግራይ ክልል ልዩ ሃይል ታጣቂዎች ኣጥለቅልቃለች። የልዩ ሃይል ሰራዊቱ ወደ እምባስተይቲ መግባት ተከትሎ የኣከባቢው ፀጥታ ኣስከባሪ ምልሾችም ህዝቡን ከጥቃት ለመከላከል በፍጥነት ተደራጅተው በተጠንቀቅ ቁመዋል። ቅዳሜ (የነበለት የገበያ ቀን) 29 / 08/ 08 ዓ/ም የትግራይ ልዩ ሃይል መትረየስና ሌሎች ዘበናዊ ከባድ መሳርያ የተጫኑ ፒክኣፕ […]

ሰው ሊኖርባትና ለማስተናገድ የምትችል ኢትዮጵያን እንገንባ! ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)

May 8, 2018 መግቢያ ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) በተለይም ካለፉት አርባ ዐመታት ጀምሮ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያኖች ከአገራቸው በመውጣት በተለያዩ የአውሮፓ፣ የአፍሪካ፣ የአረብ አገሮች፣ በአሜሪካ፣ በአውስትራሊያና በኒው ዘላንድ ተሰደው ይኖራሉ። ለዚህ ዐይነቱ ከአገር ወጥቶ በስደት ዓለም ውስጥ መኖር የተለያዩ ምክንያቶች ይሰጣሉ። እ.አ በ1960ዎቹና በ1970ዎች መጀመሪያ ላይ አብዛኛዎቹ ወደ ውጭ አገር ሲወጡ የተሻለ የትምህርት ዕድል እናገኛለን ብለው በማሰብ […]

ለአማራ ርሐራሔ የሌለው አማራ ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ-ሰማይ)

ለሁለት ሳምንት ሙሉ አስቀድምቻሁ እንደሰማችሁት ከመተከል-ቤንሻንጉል-ጉሙዝ-ኦሮሞያ ቡኖ በደሌ ወዘተ ወዘተ..የተፈናቀሉ አማራዎች ባጠቃላይ ትላልቆቹ 503 ሲሆኑ ከነ ህጻናት በጠቅላላ ከ1100 በላይ እንደሚሆኑ ተዘግቧል። ቤቶቻቸው እየተቃጠለ፤ ከብቶቻቸው እና የያዙት ገንዘብ እየተዘረፉ ሰላም አጥተው፤ ሸሽተው በመምጣት፤ለመፍተሄ ፍለጋ ወደ ወያኔዎቹ አሽከሮች “ብአዴን’ ብሎ ራሱን ወደ እሚጠራ ጸረ አማራ “የባንዳ ስብስብ” አቤት ቢሉም ያገኙት ምላሽ ፤ ወደ ነበራችሁበት ተመለሱ ወይንም […]

ለመስከረም አበራ የተሰሠጠ መልስ ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)

  ስለ ፎቶግራፉ ማብራሪያ ( ይህ ፎቶግራፍ ለታሪክ ያስቀመጥኩት ከቆየ ትችቶቼ ከኢትዮጵያን ሰማይ ብሎግ ማሕደር ውስጥ የተገኘ ፎቶግራፍ ነው።በወቅቱ ስለ ፎቶግራፉ እንዲህ ብየ ነበር – “ በዚህ ፎቶግራፍ ላይ የሚታዩ ዋቸው ኢትዮጵያዊያን ዛሬ ከኤርትራ ምድር ሸሽተው በበጎ አድራጊ ወገኖቻቸው እርዳታና ተባባሪነት በድብቅ ላይ ይገኛሉ። በ ግንቦት 7 ያዙልኝ ባይነት በሻዕቢያ አፋኝ ሰዎች እየታደኑ ስለሆኑ ተደብቀው […]

Ethiopia to take stake in Sudan port

By Reuters | Published Tue, May 8th 2018 Sudanese workers offload US aid destined for S Sudan at Port Sudan last year. Ethiopia and Sudan have agreed on a deal allowing the Horn of Africa nation to take a stake in Sudan’s largest sea gateway port of Port Sudan, officials said on Thursday. Several countries […]

An Ethiopia-backed port is changing power dynamics in the Horn of Africa

An aerial view of Djibouti sea port. (EPA/Mazen Mahdi) Written by Brendon J. Cannon, Khalifa University and Ash Rossiter, Khalifa University May 08, 2018 Quartz africa When Eritrea gained its independence from Ethiopia in 1993, Ethiopia became landlocked and therefore dependent on its neighbors—especially Djibouti—for access to international markets. This dependency has hampered Ethiopia’s aspiration […]

Radio Sweden

Your best source of news from Sweden International   Fikru Maru was jailed in Ethiopia in 2013. Credit: Private photo distributed via TT. Ethiopia drops terrorism charges against Fikru Maru Published tisdag 8 maj kl The terrorism charges against the Swedish surgeon Fikru Maru have been dropped. He may, however, still be convicted of rioting, […]

ኧረ ለመሆኑ ከ’ነዚህ “ሰዎች” ጋር አብሮ መኖር ይቻላል??????……(ይናገራል ፎቶ!)

(ፍርዱ ዘገዬ) (To read the article in PDF, click here) “እግዚእብሔር ያሳያችሁ፤ ክርስቶስ ያመላክታችሁ” – ከነዚህ ወያኔ ትግሬዎች ጋር እንዴት መኖር እንደሚቻል ከወልቃይት ደረገጽ ቀድቼ ከዚህ በታች ያስቀመጥኩትን ምሥል በማየት ለመረዳት ሞክሩ፡፡ ከሺህ የቃላት ድርደራ አንድ ሥዕል ብዙ እንደሚናገር ዘወትር የሚጠቀሰውን የዘመን ርዝማኔ የማያደበዝዘው እውነት ይህ ከዚህ በታች የምናየው ዘግናኝ ምስል በተጨባጭ ያስረዳል፡፡ ከዘረኝነት የፀዳን […]