ብአዴን ለአማራ ህዝብ ምኑ ነው?..የህወሃት አማርኛ ክንፍ (አያሌው መንበር)

May 8, 2018 አንዳንዴ አንዳንድ አድሀሪ የብአዴን አባላት ለብአዴን እንደ ድርጅት ያልፈጠረበትን ዝና እና ስዕብና ሲሠጡት ይገርመኛል፡፡ ብአዴን የተኮላሸ፤ ማነንት የሌለውና በማንነት ውስጥ የሚዋዥቅ ድርጅት ነው። ማንም ንጹህ ህሊና ያለው ሰው እንደሚመሰክረው፣ የብአዴን ማንነት የተመሰረተው #በአማራ_ክልል_ውስጥ_የህውሀትን_ፍላጎት_ለማስፈጸም ነበር፤ አማራ በህውሀት ላይ እንዳያምጽ አስሮ እንዲይዝ ታስቦ ነው ብአዴን ተፈጠረው፡፡ እንዲሁም ሌላ አማራዊ ድርጀት በአማራ ክልል ውስጥ እንዳይፈጠር […]
ማዕከላዊ፦ ከድብደባ ወደ ማባበል፥ ማታለልና ማስፈራራት! ፍትህ ለውቤ እና አይዳ

May 8, 2018 ከስዩም ተሾመ ከድብደባ ወደ ማባበል፥ ማታለልና ማስፈራራት መደበኛ የወንጀል ምርመራ ዘዴ በእውነትና ዕውቀት ላይ የተመሠረተ ነው፡፡ የስቃይ ምርመራ (Torture) ደግሞ በጉልበትና ፍርሃት ላይ የተመሠረተ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ነው፡፡ በማዕከላዊ እስር ቤት የሚገኙ መርማሪዎች ለብዙ አመታት በተጠርጣሪ እስረኞች ላይ ስቃይና ድብደባ የፈፀሙት ከእውነትና ዕውቀት ይልቅ በጉልበትና ፍርሃት ስለሚያምኑ መሆኑ እርግጥ ነው፡፡ እነዚህ መርማሪዎች የስቃይ […]
Sisay Agena on Eskider Nega (EthioTube)
07/05/2018
Protesters Demand Ethiopia Cancel Billionaire’s Gold-Mine Permit (Bloomberg)

07/05/2018 Demonstrators say pollution caused illness, livestock deaths Government extended mining license for a decade last month By Nizar Manek Protesters in Ethiopia’s restive Oromia region demanded the government withdraw a gold-mining permit from a company owned by Saudi billionaire Mohammed al-Amoudibecause of alleged pollution. Demonstrators have blockaded roads in Shakiso, 358 kilometers (222 miles) south of […]
አንዳርጋቸዉ ጽጌና ታምራት ላይኔ! (ስንት አየሁ በአይኔ)

08/05/2018 ሰሞኑን ስለ አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ በፌስቡክ መንደር ብዙ እየተባለ ነዉ፡፡ አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌን በአካልም ሆነ በሌላ መንገድ አላዉቃቸዉም፡፡ የደረሰባቸዉ ሁኔታ ግን እጅግ ያሳዝነኛል፡፡ ምስላቸዉ በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ ምንትያ ልጆቹን ስመለከት በእዉነት የሚሰማኝን የሃዘን ስሜት በቃላት መግለጽ አልችልም፡፡ አቶ አንዳርጋቸዉ መያዛቸዉን ስሰማ ግንቦት ሰባት አለቀለት ነበር ያልኩት፡፡ ይለቅለት አይለቅለት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ናቸዉ የሚያዉቁት፡፡ ለማንኛዉም […]
ልማታዊ ዘገባ (በፍቃዱ ሞረዳ)

08/05/2018 በአሜሪካ፣ በሜክስኮና ጃማይካ የኢሕአዴግ መንግሥት ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ካሳ ተክለብርሃን ባለፈዉ ቅዳሜ ሚያዚያ 27/2010 ወይም ሜይ 5/2018 ሂዩስተን/ቴክሳስ ነበሩ፡፡ ሂዩስተን ስለመምጣታቸዉ በግልጥ ማስታወቂያ ወይም ጥሪ የተነገረ ነገር ባይኖርም፣ ለተልዕኳቸዉ ቅርብ የሆኑ ሰዎች ሲናገሩ አስቀድሞ ተሰምቷል፡፡ ስለአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሕልም / ሐሳብ በከተማዉ ከሚኖሩ የኢትዮጵያና ‹‹ ትዉልደ-ኢትዮጵያ›› ማኅበረሰብ ጋር ለመነጋገር፣ የዲያስፖራዉን ነፃ ሐሳብ ለማዳመጥ፣ ጥያቄዎችንም […]
ለኦሮሞ የግእዝ ፊደላት ከላቲኑ ይልቅ ሀሳብን በቀላል ሁኔታ ይገልፃሉ- ዸ ዺ ዻ ዼ ዽ ዾ ዿ ዿ

08/05/2018 ከሚሊዮን አየለች ሀሳቡ ግዙፍና ጥልቅ ቢሆንም ለዚህ ገፅ እንደሚመጥን አድርጌ ከላቲን ይልቅ የግህዝ ፊደላት ለኦሮሚኛ ቋንቋ እንዴት የተመቸ እንደሆነ ለማሳየት እሞክራለሁ ፡፡ የግእዝ ቋንቋና ፊደላትን አሁን ላለው ላበዛኛው በተለይም ፅንፈኛ ለሆኑት የኦሮሞ ፖለቲከኞች የሚቀበሉት አይደለሙ ያም ቢሆን እውነታውን ተረድተው የቅድመ አባቶቻቸውን ታሪክ ላይ ሊንተራሱ የጠገባ ሆኖ አግኝቸዋለሁ፡፡ ግዕዝ ማለት ምን ማለት ነው ግዕዝ በብዙ […]
ነብሩ፣ ሊቀመንበሩ እና አያ ጅቦ (ስዩም ተሾመ)

08/05/2018 አያ ጅቦ እና ቄሮ መስማማት ቀርቶ መግባባት አይችሉም፡፡ ዶ/ር አብይ ያደገው በአያ ጅቦ መንደር ነው፡፡ ነገር ግን፣ በቅርቡ በሁለቱ ባላንጣዎች መካከል በተፈጠረው ግጭት አሳዳጊዎቹን ከድቶ ከነብሮች ጎን ቆመ፡፡ ነብሮችም ይህን ከግምት በማስገባት ከሰፈራቸው አልፎ የቀበሌው ሊቀመንበር ሆኖ እንዲመረጥ አስችለወታል፡፡ ከግራ ወደ ቀኝ፦ ነብሮ (ቄሮ)፣ ሊቀመንበሩ እና አያ ጅቦ (ህወሓት) አሳዳጊዎቹ ጅቦች ግን ከድቷቸው ከቄሮዎች […]
ግምገማ- የኢትዮጵያ ፖለቲካ- በስምምነት ላይ የተመሰረተ ባህላዊ አንድነት እና ሌሎች ጉዳዮች ደራሲ፣ ገለታው ዘለቀ

May 8, 2018 ግምገማ የኢትዮጵያ ፖለቲካ- በስምምነት ላይ የተመሰረተ ባህላዊ አንድነት እና ሌሎች ጉዳዮች ደራሲ፣ ገለታው ዘለቀ የገጽ ብዛት ፣ 288 አሳታሚ፣ ሬድ ሲ ፕሬስ፣ ኒው ጀርሲ 2018 ገምጋሚ መዝገቡ ምትኬ የደራሲ ገለታው ብዕር የሚደፈር በማይመስለው የተወሳሰበ የሀገራችን ችግር ጉዳይ ዘልቆ በመግባት የዚህ ግምገማ መነሻ የሆነውን እጅግ ጠቃሚ የሆነ አመጽሐፍ ማፍራት ችሏል – “የኢትዮጵያ ፖለቲካ-በስምምነት […]
Ethiopians urge Gov’t to revoke permit for billionaire-owned gold mine

Demonstrators say the mine, owned by Saudi billionaire Mohammed al-Amoudi (pictured), has caused pollution, brith defects and other health issues.(Image: Ethio Tube Europe | YouTube.) Cecilia Jamasmie | May. 7, 2018 | mining.com Demonstrators have blockaded roads in Ethiopia’s unruly Oromia region pressing the government to revoke the renewal of a mining licence for a […]