“መንግስት የማይቀበለው ባንዲራ ይዘው መፈክሮችን ስለሚያሰሙ እንዳልጠየቅ ብዬ ነው የተለየሁት ” (ኦቦ በቀለ ገርባ)

07/05/2018 ጋዜጠኛ መልካም ሰላም ሞላ ኦቦ በቀለ ገርባ በኦሮምኛ ተናግረውታል የተባለውን ማብራሪያ የአማርኛ ትርጉም አቅርባለች። ኦቦ በቀለ፣ “ዛሬ ኦቦ በቀለ ገርባ ለምን አቀባበል እንዳልተደረገላቸው ለOMN በሰጡት ቃለ መጠይቅ ግልፅ አድርገውታል ኦሮምኛ ለማትችሉ ትርጉሙን እነሆ ለኔና ለእስክንድር ነጋ ትልቅ አቀባበል ሊያደርጉልን እንደነበረ ቀድመው ነግረውን ነበር ይሁን እንጂ እኔ እንደዚህ አይነት አቀባበል ነግሬያቸው ነበር ምክኒያቱም ይመጣሉ ተብለው […]
Ethiopia: The last Greeks of Addis Ababa

Ethiopia and Greece’s relationship dates back to ancient times, and a small community is keeping both cultures alive. by Alice McCool Ambassador Nikolaos Patakias takes a photo on the eve of Hellenic National Day [Thomas Lewton/Al Jazeera] more on Voices Ethiopia: The last Greeks of Addis Ababatoday Addis Ababa, Ethiopia – “Did you know that […]
”እነዚህን ማን ከሰው ይቆጥራል? እንደ አይጥ በመርዝ መፍጀት ነው እንጅ!” – ቤንቶ ሞሶሎኒ (ቅዱስ ማህሉ)

06/05/2018 እነዚህን ማን ከሰው ይቆጥራል? እንደ አይጥ በመርዝ መፍጀት ነው እንጅ!” የጣሊያን ንጉስ ኢማኑየል እና ቤንቶ ሞሶሎኒ አርበኞቹ ኢትዮጵያዊያን ነፍጠኞች እንጅ ወሬኞች አልነበሩም። ነፍጠኛ ባይኖር ኖሮ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን የአዲሱ ጁሊየስ ቄሳር ንብረት ይሆኑ ነበር። አዲሱ ጁሊየስ ቄሳር ፈረንሳዮቹ እንደሚሉት በ’ሚኒሊክ ሌ ግራንዴ’ (ታላቁ ምንሊክ እንደማለት) ላይ እጅግ አድርጎ ቂም ይዟል። ራሱንም “አዲሱ ጁሊየስ ቄሳር” […]
‘አዋቂ የሚያስበው ሃሣብን እንጂ ቡድንና በቡድን አይደለም!’ (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

May 6, 2018 ማንም ያምጣው ማንም የሃሣብ ጥራትና ገንቢነት የሚለካው ሃሣቡን ሃሣብ ባደረገው መረጃና ማስረጃ ነው። ሃሣብን በሃሣብ መሞገት የስልጣኔ ምልክት ነው። የሃሣብን ባለቤት ያለመረጃና ማስረጃ ማብጠልጠል አምባገነንነት ብቻ ሣይሆን ድንቁርና ነው። የሰውን የማሰብ ነፃነት እያዋከቡ፤ ሃሣብን በሃሣብ ሣይሆን በቡድንና በደቦ የሚያስቡ በፌስቡክ ሜዳ በርክተዋል። በነርሱ የራስ ቅል ሃሣብን እንድንቀዳና እንድንሞላ ይፈልጋሉ። የቡና ፈረጃዎቹ ወጣ […]
Call to action – support S.Res.168

May 6, 2018 Call to action Ethiopian-American Civic Council in Colorado (EACC) & Ethiopian Advocacy Network (EAN) are launching a major campaign urging our elected representatives to support S.Res.168 “Supporting respect for human rights and encouraging inclusive governance in Ethiopia.” Our sole and exclusive concern is passage of S.Res 168 which is waiting final floor action in […]
በፓርቲ ተፅዕኖ ሥር የወደቀውን የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነት ተቋማዊ ለማድረግ የተዘጋጀ የፖሊሲ ማዕቀፍ ለፓርላማ ተላከ

6 May 2018 ዮሐንስ አንበርብር በአሁኑ ወቅት በአንድ ፓርቲ ተፅዕኖ ሥር እንደወደቀ በይፋ የታመነበትን የፌዴራልና የክልል የመንግሥታት ግንኙነት ከፓርቲና ከግለሰቦች ተፅዕኖ በማላቀቅ፣ ተቋማዊ መሠረትና ሕጋዊ ሥርዓት እንዲኖረው ለማድረግ የተረቀቀ የፖሊሲ ማዕቀፍ እንዲፀድቅ ለፓርላማ ተላከ፡፡ ‹‹የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የመንግሥታት ግንኙነት የፖሊሲ ማዕቀፍ›› የሚል መጠሪያ የተሰጠውን ይህንን የፖሊሲ ማዕቀፍ ያረቀቁት፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤትና የፌዴራል አርብቶ […]
“ሲደበድበኝ ‘በለው ይህን ቆሻሻ አማራ’ እያለ ነበር። የተሰደበውን ሕዝብ ይቅርታ ይጠይቅ” ዳኛ እያሱ ፈንቴ

May 6, 2018 – Getachew Shiferaw “እኔ የምሰራው የፊፋን ህግ ተከትዬ ነው። ከመልበሻ ክፍል ጀምሮ ችግር ነበር። እኔ ግን በሕጉ ብቻ እንደምሰራ ተናግሬያለሁ። እስከ 84ኛ ደቂቃ የጥላቻ ስድብ ስሰደብ ነበር። እንዲያውም እኔ ታግሼ ነው። ሲደረግ እንደነበረው ቀይ ካርድ ብሰጥ ጨዋታው በ3ኛ ደቂቃ ይፈርስ ነበር። ብዙ ታግሻለሁ። ፊሽካ በተነፋ ቁጥር ተጫዋቾቹ በአንድነት ወደ እኔ ይመጡ ነበር። […]
“ቄሮን እዚህ ያደረስነው እኛ ነን” – የመድረክና ኦፌኮ አመራር

May 6, 2018 – Konjit Sitotaw · “ኦህዴድ የታችኛው መዋቅር ላይ ሙሉ ለውጥ ማምጣት አለበት” · “ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦችን ያቀፈ እንጂ ባዶ ቅል አይደለም” · “ያለፈውን ሥርዓት ሁሉ መውቀስ የለብንም በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ሰሞነኛ እንቅስቃሴዎችና ንግግሮች ዙሪያ የመድረክና ኦፌኮ አመራሩ የቀድሞ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባልና የፓን አፍሪካ ፓርላማ አባል የተከበሩ አቶ ገብሩ ገ/ማሪያም […]
የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት: በዴር ሡልጣን ገዳም ለቅዱስ ሚካኤል ቤተ መቅደስ እድሳት የተስፋ ቃል ሰጡ

May 6, 2018 የምልአተ ጉባኤው ስብሰባ ነገ ይጠናቀቃል፤ ከቀትር በኋላ መግለጫ ይሰጣል በዴር ኤል ሡልጣን ገዳም ካሉን ሁለት አብያተ መቅደስ መካከል፣ ጣሪያው ተነድሎ አገልግሎት ያቆመውን የቅዱስ ሚካኤል ቤተ መቅደስ እድሳት፣ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ለማከናወን የሚያስችል የተስፋ ቃል ከእስራኤሉ ፕሬዝዳንት ማግኘታቸውን ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ተናገሩ፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ በዚህ ሳምንት ኢትዮጵያን ከጎበኙት የእስራኤሉ […]
Ethiopian Airlines to Purchase 10 New Aircrafts

6 May 2018 Photo: The Ethiopian Kampala — Africa’s fast growing carrier, Ethiopian Airlines, has signed a purchase agreement with Bombardier for 10 new Q400 aircrafts. Bombardier Commercial Aircraft said on April 27 that the value of the transaction is worth US$332 million. “The Bombardier turboprops continue to deliver unmatched performance to our operators, and […]