እስክንድር ነጋ… በጥቁር ነጻነት ውስጥ የኖረ ጋዜጠኛ! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

May 6, 2018 “ኢትዮጲስ ጋዜጣ እንደገና ታተመ!” ከሚለው ወሬ ጀምሮ፤ “አንዱ ጋዜጣ 10 ብር ተሸጠ!” እስከሚለው ዜና ድረስ… ብዙ ሰምተን ነበር – ከሃያ አምስት አመት በፊት። በወቅቱ ጋዜጣዎች የሚሸጡት ከ1ብር ባነሰ ዋጋ ስለነበር፤ የአንድ ጋዜጣ ዋጋ በአስር እጥፍ ጨምሮ ሲሸጥ መስማትም ሆነ ማየት እጅግ ያስገርማል። ኢትኦጲስ ጋዜጣ በወቅቱ ይዞት ከወጣው ዜናዎች መካከል፤ “ጎንደር ጦርነት አለ!” […]

እስክንድር ነጋ አውሮፕላን ውስጥ የገጠመው አስገራሚ ክስተት

May 6, 2018 እስክንድርን የያዘው አውሮፕላን ከፍራንክፈርት ተነስቶ፣ ልክ በ7.15 ዲሲ፤ ዳላስ አውሮፕላን ማረፍያ ላይ ሲያርፍ አዲስ ክስተት ተፈጥሮ ነበር። ተሳፋሪዎችን የስደነገጠ ክስተት። እንዲህ ነው የሆነው። አውሮፕላኑ እንዳረፈ ፖሊሶች ወደ ውስጥ ይገቡና እስክንድር ነጋ ብለው ይጣራሉ። እስክንድር ከተቀመጠበት ተነስቶ እኔ ነኝ ይላቸዋል። ወደ ፊት ብቅ እንዲል ይጠይቁትና ሲወጣ አጅበው ይወስዱታል። ግን ይህ ለምን ሆነ? ነገሩ […]

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመጀመሪያዎቹ የውጭ አገር ጉዞዎችና ውጤታቸው

6 May 2018 ብሩክ አብዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ከተሰየሙ ረቡዕ ሚያዚያ 24 ቀን 2010 ዓ.ም. አንድ ወር አስቆጥረዋል፡፡ በዚህ አንድ ወር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአገር ውስጥ ካሉ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ከመወያየት ባለፈ፣ ሥልጣን ከያዙ በጂቡቲ የመጀመርያቸውን፣ በሱዳን ደግሞ ሁለተኛቸው የሆነውን የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ከመጀመርያው የሕዝብ […]

“የ21ኛው ክፍለ ዘመን ፋሽስቶች ናቸው፣ “አማራ አህያ፤ ምን ታረጋላችሁ?” እያለ ሁሌ ይሳደበል”- ከእስር የተፈቱት የዋልድባ መነኮሳት

“አማራ አህያ፤ ምን ታረጋላችሁ?” እያለ ሁሌ ይሳደበል። ከባድ መሳሪያዎች የጫኑ ከ40 ያላነሱ ወታደሮች ናቸው መጥተው የያዙኝ። ደብድበውኛል በጣም አሰቃይተውኛል። የሰው ልጅ ላይ ሊፈፀም በማይገባ መልኩ “የት ነው ያለሁበት ቦታ” ስል ማዕከላዊ መሆኑ በሰው ነው የተነገረኝ እንጂ እንዴት ወደ አዲስ አበባ እንዳመጡኝ እንኳ አላውቅም፤ በዱላ ብዛት ራሴን ስቼ ነበር። የ21ኛው ክፍለ ዘመን ፋሽስቶች ናቸው።  ዘሬ እየተጠቀሰ […]

ውሳኔ-ሕዝበ የሚያስፈልጋቸው ብሔራዊ ጉዳዮች (ተፈራ ድንበሩ)

May 5, 2018 የመላውን አገር ሕዝብ የሚመለከቱ ጉዳዮች መወሰን ያለባቸው በራሱ በባለቤቱ በመላው ሕዝብ ነው። ዲሞክራሲ ባለበት አገር ሕዝብ የሚመራበት ሕገመንግሥት በሕዝብ ፈቃድ ይወሰናል። የመሬት ይዞታ፤ መሪ ሥር ዓተ-ትምህርት፣ ብሔራዊ ቋንቋ፣ የአገር አከላለል፣… ወዘተ በቀጥታ በሕዝብ ፍላጎት መወሰን ያለባቸው ዋናዋና የአገር ጉዳዮች ናቸው። ይህ ጽሑፍ የወቅቱና ምን ጊዜም መነጋገሪያ የሆኑትን የአሰብ የባህር በር፣ ተጨማሪ ብሔራዊ […]

ደጃዝማች ዑመር ሰመተር!! …..የኦጋዴኑ የበረሀው መብረቅ

May 5, 2018 ደጃዝማች ዑመር ሰመተር!! …..የኦጋዴኑ የበረሀው መብረቅ Minilik Salsawi በኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ታሪክ ለአገራቸው ነጻነት ሲሉ በፍጹም አገራዊ ፍቅር መተኪያ የሌለው ህይወታቸውን የከፈሉ አካላቸውን ያጎደሉ በርካቶች ናቸው፡፡ የቀደሙትን የእነዚሕን አባቶች ውለታ አቅም በፈቀደ በምናስታውስበት በዚ ገጽ ዛሬ ዕድል ቀናንና ታለቁን ኢትዮጵያዊ ጀግና ደጃዝማች ዑመር ሰመትረን ልንዘክር ተገናኘን…..እነሆ ሰውየው!!! አዲስ አበባ ከተማ ከሚገኘው ከታላቁ […]

አብዲሌና ህወሓት (ብርሐኑ ተክለያሬድ )

May 5, 2018 – Konjit Sitotaw አብዲሌና ህወሓት (ብርሐኑ ተክለያሬድ ) ይህን ሰው በዚህ ትምህርት ቤት ተማረ እዚህ ሲማር አውቀዋለሁ የሚል አንድም ሰው አይገኝም እርግጥ ነው ብዙዎች መብራት ሰራተኛ ሆኖ ሽርፍራፊ ሳንቲም ካልሰጣችሁኝ በማለት ገመድ እየቆረጠ ደባ ሲሰራባቸውና በአካባቢው ባህልና በእስልምና ሀይማኖት ያልተፈቀደ ነውረኛ ተግባር ሲፈፅም አስካሪ መጠጥ ጠጥቶ ሴቶችን ሲጎነትልና ሽማግሌዎችን ሲያንጓጥጥ ያስታውሱታል ። […]