በኖርዌይ፣ኦስሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ገብርኤል ወአቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን የገዛችውን ህንፃ ቤተ ክርስቲያን ልታስባርክ ነው

May 3, 2018 የሶስት ቀናት ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤም አዘጋጅታለች። ጉዳያችን / Gudayachn ሚያዝያ 25/2010 ዓም (ሜይ 4/2018 ዓም)   በኖርዌይ፣ኦስሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ገብርኤል ወአቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ከስድስት ወራት በፊት ከፍተኛ ውድድር ከተካሄደበት ጨረታ በኃላ በእግዚአብሔር ፈቃድ  ህንፃ ቤተ ክርስቲያን መግዛቷ ይታወቃል።ህንፃ ቤተ ክርስቲያኑ ቀድሞም በቤተ ክርስቲያንነት ኖርዌይ ስትጠቀምበት የነበረ ሲሆን ህንፃው በ1900 ዓም […]

ጣልያንን ሁለት ጊዜ የተዋጉት ደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ

May 3, 2018 – Konjit Sitotaw ደጃዝማች ባልቻ ሳፎ  (በፈረስ ስማቸው አባ ነፍሶ) በአገምጃ ሶዶ(ወሊሶ) በሚባል ቦታ በነሀሴ ወር ፲፰፻፶፬ ዓ.ም ተወለዱ። የዓድዋው ጦርነት ሥመ ጥር ጀግና ባልቻ አባ ነፍሶ ፋሽስት ጣልያን ኢትዮጵያ በድጋሚ ስትወር ከቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ጋራ ፀብ ስለነበራቸው ባልቻ ከጣልያን ጎን ይሰለፋሉ ብለው ጣልያኖች አሰቡ። ደጃዝማች ባልቻ በንጉሱ ላይ ቅሬታ ቢኖራቸውም በአገር ጉዳይ […]

አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጋዜጠኞች ተስፋ

  MARCO LONGARI የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀንን ስናስብ የኢትዮጵያ የፕሬስ ይዞታ ከዓመት ዓመት ያለመሻሻል ጉዳይ የሚዘነጋ አይሆንም። የጋዜጠኝነት ሙያ ተሟጋቾችም ሃገሪቱን ለመገናኛ ብዙሃን ሥራ አስቸጋሪ ከሆኑ ቦታዎች መካከል ይመድቧታል። በዚህ ዓመት ግን በእስር ላይ የነበሩ ጋዜጠኞች መፈታትና ከአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር የተሰሙት ቃላት በዚህ ወቅት ለበርካቶች ተስፋ የሰጠ ይመስላል። ፍሬው አበበ አሁን በህትመት ላይ ካሉት ጥቂት […]

“ወደ እናት ሃገራችን እስራኤል ውሰዱን”

ቤተ-እስራኤላውያን ለምዕተ-ዓመታት በኢትዮጵያ በተለይም በጎንደር፣ ጣና ሀይቅ አካባቢ ከኢትዮጵያውያን ጋር ኖረዋል አሁንም እየኖሩ ነው። ስለ ቤተ-እስራኤላውያን አመጣጥ ታሪክ ብዙ ይላል። ንግሥት ሳባ ንጉስ ሰለሞንን ጠይቃ ስትመለስ አብረዋት አጅበው እንደመጡ ታሪካቸውን የሚመዙ አሉ። የእስራኤል ምኩራብ በባቢሎናውያን ከመፍረሱ ጋር ተያይዞ ወደ ግብፅ የተሰደዱ፤ ከዚያም ክሊዎፓትራ ስልጣን እስከያዘችበት ድረስ ቆይተው በአውግስተስ ቄሳር በመሸነፏ ምክንያት ወደ ተለያዩ አገሮች እንደተሰደዱም […]

ለውጥን ከራሱ ሣይህን ከሌሎች የሚጠብቅ ህዝብ | ለገሠ ወ/ሃና

May 2, 2018  የኢትዮጵያ ህዝብ በታሪኩ እንደዚህ ዘመን ክብሩን የጣለበት ጊዜ መኖሩን እጠራጠራለሁ እርግጥ ነው ኢትዮጵያ በአንባገነን አገዛዝ ስር ስትወድቅ ይህ የመጀመሪያዋ አይደለም እስከዛሬ የነበሩትም ዴሞክራሲያዊ መንግሥት አልነበሩም በንጽጽር እንያቸው ከተባለ ግን የዛሬው አገዛዝ ካለፉት መንግስታት የበለጠ አስከፊ ይመስለኛል እንደሌሎቹ በታሪክ ብቻ ሳይሆን ሁሉንም የአንባገነኑን መንግሥት ትሩፋት ቀምሼ ስላየሁት በደንብ መመስከር እችላለሁ ፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ […]

Ethiopia PM visits GERD site, heads to Sudan on official visit

May 2, 2018 Abdur Rahman Alfa Shaban Ethiopia PM Abiy Ahmed has visited the Grand Ethiopia Rennaissance Dam (GERD) site. The PM was accompanied by his deputy Demeke Mekonnen and other top government officials on the trip. The entourage were given an update on work at the facility being built in the Benishangul Gumuz regional […]

Referee attacked by Ethiopian footballers for goal decision

May 2, 2018 The referee was punched by a team coach, who has since been fired BBC A referee has been attacked by players after making a controversial decision in Ethiopia’s football premier league. The military team Defence and Welwalo Adigrat University were drawing 1-1 when the referee ruled the ball crossed the line and […]

All Games Suspended In Ethiopia After Disgraceful Referee Attack

A coach with an Ethiopian Premier League team was fired after he was involved in some disgusting scenes earlier this week. Defense were drawing 1-1 with Welwalo Adigrat when the referee allowed a contentious goal. The Welwalo Adigrat goalkeeper fumbled the ball towards the goal line and the referee awarded a goal for Defense. Welwalo […]

The Challenge for Ethiopia’s New Leader: Unleash the Economy

By Nizar Manek   ‎May‎ ‎1‎, ‎2018‎ ‎7‎:‎00‎ ‎PM‎ ‎EDT Updated on ‎May‎ ‎2‎, ‎2018‎ ‎11‎:‎34‎ ‎AM‎ ‎EDT Ex-premier cites proposal to open up all sectors but finance African nation has new prime minister after sporadic unrest A flower factory in Ziway, EthiopiaPhotographer: William Davison/Bloomberg Ethiopia’s new leader faces a critical decision on whether to […]

Turkish group to open hotel in Ethiopia

BUSINESS ISTANBUL Serdur Group Chairman Serkan Mehmet Durdu said yesterday the group will open a grand Turkish hotel in the center of Ethiopia’s capital Addis Ababa and that they are taking action to create a Turkish brand in the furniture sector as well. Durdu said the objectives of the group were connected to nine companies […]