የህወሓት ቀረርቶ፡ አትዮጵያን ከመበታተን ትግራይን ወደ መገንጠል! (ስዩም ተሾመ)

11/20/2018 ባለፈው አመት መጨረሻ ላይ ዶ/ር ደብረፂዮን “ተከባብረን እንኖራለን ወይም ኢትዮጵያ ትበታተናለች” በማለት መናገራቸው ይታወሳል። ይህን የተናገረው “ተከባብረን መኖር ካልቻልን ትግራይ ከኢትዮጵያ ትገነጠላለች” የሚለውን ለመጠቆም ፈልጎ እንደሆነ ሲገልፁ ነበር። ነገር ግን ዶ/ር ደብረፂዮን ያለው “ኢትዮጵያ ትበታተናለች” እንጂ “ትግራይ ትገነጠላለች” አይደለም። እንደ ዶ/ር ደብረፂዮን አገላለፅ “ተከባብሮ መኖር” ማለት እንደ አቶ አባይ ፀሓዬ እና ሜ/ጄ ክንፈ ዳኘው ያሉ የሀገር […]

ልቅለቃ ነዉ ፍቅፈቃ? (በፍቃዱ ሞረዳ)

11/20/2018 ልቅለቃ ነዉ ፍቅፈቃ? በፍቃዱ ሞረዳ የለዉጥ ወቅት ይብዛም ይነስም አስቸጋሪ ነዉ፡፡ ብዙ ተዋንያን፣ ብዙ ተዉኔቶች…ይታያሉ፡፡ ወደፊት አንዳንዱን እንነቁራለን፡፡ አንዳንዴ ንፁህ ይቀጣና ወንጀለኛ ነፃ ይሆናል፡፡ አንዳንዴ ግንዱ ሥሩን አንሰራፍቶ ይቆምና ቅርንጫፉ ይቆረጣል፤ ይቃጠላል፡፡ ትዕዛዝ ሰጪዉ ተቀምጦ ትዕዛዝ ተቀባዩ ዕዳ ከፋይ ይሆናል፡፡     የኢሕአዴግ መንግሥት ሰሞኑን በተለይም ኢሰብዓዊ ድርጊት ‹‹ ፈፅማችኋል›› ባላቸዉ አባሎቹና ሠራተኞቹ ላይ […]

ሕወሓት እንደ ድርጅት የወንጀል እንጂ የፖለቲካ ድርጅት አይደለም! (አቻምየለህ ታምሩ)

11/20/2018 ሕወሓት እንደ ድርጅት የወንጀል እንጂ የፖለቲካ ድርጅት አይደለም!   አቻምየለህ ታምሩ * እነ ጌታቸው አሰፋ  ለመስማት የሚቀፍ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ቢፈጽሙም  እንደ ባለ አለኝታ አድርጎ የሚቆጥር፤  * እነ ክንፈ ዳኘው  ኢትዮጵያን በአጽሟ ቢያቆሟት የታገሉት  ኢትዮጵያን ገፈው ትግራይን ለማልበስና የተስፋይቱን ምድር ለመመስረት ስለሆነ እንደ ትግራይ ባለውለታ የሚቆጥር ድርጅት እንጂ  እንደሰው በወንጀላቸው የሚያፍር፣ ጭካኔያቸው የሚከረፋው፣ ልቡ የሚሰበርና አንገቱን […]

ዶ/ር አቢይ ጠረጴዛ ላይ የተቀመጡ – ፈጣን ውሳኔ የሚሹ ሁለት ፖለቲካዊ ስንክሳሮች!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

11/20/2018 ዶ/ር አቢይ ጠረጴዛ ላይ የተቀመጡ – ፈጣን ውሳኔ የሚሹ ሁለት ፖለቲካዊ ስንክሳሮች!!! ቬሮኒካ መላኩ * አሁን ጠ/ሚ አቢይ አህመድ የገለጥከውና ያለህበት የፖለቲካ ምእራፍና ገፅ በ1889 አፄ ዮሀንስ መተማ ላይ ሞተው አፄ ምኒልክ ስልጣኑን ሲይዝ ከገጠመው ታሪካዊ ምእራፍ ጋር እጅግ በጣም ተመሳሳይ ነው! — ጃ Warን እርሱት ።አጎዛ ነገር ነው። እንቁላል ለመጣል እንደምታስካካ ቄብ ዶሮ ሲቁነጠነጥ […]

ዓቢይና-ደብረጽዮን፤ ሊንከንና ጀፈረሰን (ፍጹም አለሙ)

11/20/2018 ዓቢይና-ደብረጽዮን፤ ሊንከንና ጀፈረሰን ፍጹም አለሙ እያሟረትኩ አይደለም። እንደው ታሪካዉ ግጥምጥሞሽ ያለ ስለመሰለኝ ነው።ለጀማሪዎች፥ ሊንከን የአሜሪካ ፕሬዚደንት ነበር ከ1861-1865።በዛም ጊዜ አሜረካ ሀገር እርስ በርስ ጦርነት ነበር።ደቡቡ ክፍል እራሱን ከፌዴራል መንግስቱ ገንጥያለሁ ብሎ ጀፈርሰን ዴቪስን ፕሬዚደንት አርጎ መረጠ (ከ1861-1965)።ዋናው ጥል ባርነት ይቀጥል አይቀጥልነበር። እንዲህ ዓይነት ውጥንቅጥ ውስጥ የድሮው የአሜረካን ፕሬዚዳንት አብረሀም ሊንከንም ገብቶ ነበር። አብርሀም ሊንከን […]

ደሴቷ ትህነግ!!! (የሺሀሳብ አበራ)

11/20/2018 ደሴቷ ትህነግ!!! የሺሀሳብ አበራ * ትህነግ በአራቱም አቅጣጫዋ እርቃኗን ቁማለች፡፡ ወጀቡም ከብዷታል፡፡ወጀቡ ማስጠሙም አይቀርም!  … የድሮው አብዲ ኤሊ ከሶማሊያ የለም፡፡ አፋር  ፀረ ትህነግ ሆኖ ተነስቷል፡፡ በሃማሴን በኩል  ዝምድና አለኝ  ይሉ የነበሩት አጋዝያን በፕሬዚዳንት  ኢሳያስ በኩል መክኗል፡፡ ትህነግ እና የኤርትራ  የፖለቲካ ሃይሎች ላይጋቡ ተፋተዋል፡፡ ኤርትራ በትህነግ በሯን ጠርቅማለች(closed )፡፡ … ኦነግ ከኦዴፓ ጋር ተቀናጅቶ የታክቲክም […]

ካቴናኮ ቅንጦት ነው!!! (ብርሀኑ ተክለአረጋይ)

11/20/2018 ካቴናኮ ቅንጦት ነው!!! ብርሀኑ ተክለአረጋይ * በተያዝንበት ወቅት ከ10 በላይ ከባቢዎቻችን መሀል አንድም የወታደር ልብስ የለበሰ ሰው አልነበረም የፍርድ ቤት ማዘዣማ አይታሰብም ሁሉም የተቀባበለ ማካሮቭ በእጃቸው ይዘዋል አንዱ ደግሞ ቪድዮ ካሜራ ይዟል የሁመራው ደህንነት ሀላፊ ተከስተና የጎንደሩ አሸናፊ 4ጎረምሶች ለመያዝ ጦርነት እንደሚመራ ሰው ትእዛዝ ይሰጣሉ ‘ተንበርከኩ!” ተባልን… እውነቴን ነው ካቴና ቅንጦት ነው በወንጀል የተጠረጠረ ሰው […]

“ለውጡን ለማደናቀፍ ሌት ተቀን የሚደክሙ እኩያን አሉ” -ጠ/ሚ አብይ

ህዳር 20, 2018 እስክንድር ፍሬው ፎቶ ፋይል፡- ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሕመድ ለውጡን ለማደናቀፍ ሌት ተቀን የሚደክሙ እኩያን አሉ ሲሉ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ አዲስ አበባ — ለውጡን ለማደናቀፍ ሌት ተቀን የሚደክሙ እኩያን አሉ ሲሉ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ ይሄን ያስታወቁት የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በሰላም መጠናቀቁን አስመልክተው ባወጡት የጽሁፍ መግለጫ ነው፡፡ ለተጨማሪ የተያያዘውን […]

የአንድ ብሔር የበላይነትና ሌብነት፤ የህግ የበላይነትና ተጠያቂነት!

November 20, 2018 Source: https://ethiothinkthank.com/2018/11/20/group-dominance-corruption-responsibility-and-law-enforcement/ 1) የዶ/ር ደብረፂዮን መግለጫ ጭብጥ ዶ/ር ደብረፂዮን ትላንት የሰጠውን መግለጫ ቀድሞ ያወጣው የትግራይ ብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ ድረገፅ ነበር። በመቀጠል የሸገር ራዲዮ እና ጌቱ ተመስገን ድረገፆች አውጥተውታል። ትንሽ ቆይቶ ደግሞ እንደ ኢዘኣ፣ የአማራ ብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ፣ ፋና እና የመሳሰሉት ይዘው ወጥተዋል። ነገር ግን በእነዚህ ሚዲያዎች የወጣው የመግለጫ ይዘት ከመጀመሪያው ብዙም የተለየ […]

አሜሪካ በኢንተርፖል ሀላፊ ምርጫ ውስጥ ጣልቃ እየገባች መሆኑን ሩሲያ አስታወቀች

November 20, 2018 Source: https://fanabc.com/2018/11/ አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በዓለም አቀፉ የፖሊስ ድርጅት (ኢንተርፖል) ሀላፊ ምርጫ ውስጥ ጣልቃ እየገባች መሆኑን ሩሲያ አስታወቀች። እንደ ክሬምሊን ወቀሳ የአሜሪካ ሴናተሮች ቡድን አስተባባሪነት ሩሲያ ባቀረበችው እጩ ላይ ህዝባዊ ተቃውሞ እንዲበረታ ግፊት እየተደረገ ነው። የኢንተርፖል ጠቅላላ ጉባዔ በነገው እለት በሚያደርገው ስብሰባ ነው የተቋሙን አዲስ መሪ እንምደሚመርጥ የሚጠበቀው። […]