አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝም በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡልን!!! (ዘመድኩን በቀለ)

11/15/2018 አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝም በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡልን!!! ዘመድኩን በቀለ * ትግሬን ብቻ ለይቶ ማሰሩም ሰላም አያወርድም። ሆዳም ዐማራውም፣ አቃጣሪ ኦሮሞውም፣ ተላላኪ ደቡቡም፣ ሱማሌና አፋሩ፣ ጋምቤላውም ዋጋውን ማግኘት አለበት! * ያፈሰሰው እኮ የዶሮ ደም አይደለም። ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ነፍስ ነው በግፍ ያስረሸነው። ኢትዮጵያን ዐይኑ እያየ በቁማር ያስበላው ዋነኛው ተጠያቂ ኃይለማርያም ነው። ፍትህ ለሁሉም ! በነገራችን ላይ […]
እባክህ የእኔ ወንድም ላስቸግርህ? (በፍቃዱ ሞረዳ)

11/15/2018 እባክህ የእኔ ወንድም ላስቸግርህ? በፍቃዱ ሞረዳ ከዛሬ አሥራ አምስት ዓመት በፊት በሸገር ዉስጥ 18 ድብቅ እስር ቤቶች መኖራቸዉን ( ከእነቦታቸዉ ጭምር)፣ አምቡላንሶች ለአፈና ተግባር እየዋሉ መሆናቸዉን የፃፍንፍበትን ጦማር ጋዜጣ ከወመዘክርም ቢሆን ፈልገህ ከአቶ ብርሃኑ ፀጋዬ ቢሮ ታደርስልኝ? ወረታህን ስመጣ እከፍልሃለሁ፡፡ ከቻልክም አሰፋ ማሩን ስለገደለዉ የመከላከያ ደህንነቱ ሰዉዬ ( ታጋይ መኮንን-በኋላም የመሬት ደላላ […]
የተፈረደብን ቀን!!! (ውብሸት ታዬ)

11/15/2018 የተፈረደብን ቀን!!! ውብሸት ታዬ የያዙን፣ የመረመሩን፣ የከሰሱንና የፈረዱብን ሰዎች ለመስማት በሚሰቀጥጡ ወንጀሎች ‘ተጠርጥረው’ በሕግ ቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው። ፍርድ የእግዚአብሔር ነው፤ ሕዝብም ይፈርዳል። ያሳለፍናቸው የእስር ጊዜዎችም በእጅጉ ከባድ ነበሩ። ሂሩት ክፍሌ አንደኛዋ አባርያችን ናት። በተፈታች በዓመት ከመንፈቋ ከእኛ ጋር ዳግም በመታሰሯ ቃሊቲ የገባን ቀን “መጨረሻሽ እዚሁ እንዲሆን ካልፈለግሽ አድበሽ ተቀመጭ” ተብላ ነበር። የተፈረደብን […]
“የትዳር ቀለበቴን ሲቀሙኝ “ምን ያደርግልሃል? አትወልድ!” ነበር ያሉኝ!!! ዮናስ ጋሻው

11/15/2018 “የትዳር ቀለበቴን ሲቀሙኝ “ምን ያደርግልሃል? አትወልድ!” ነበር ያሉኝ!!! ዮናስ ጋሻው * ገ/ እግዚአብሔር “ህግ ባይኖር እኔ ነበርኩ የምገድልህ” ዛሬም ቢሆን ፈታንህ ማለት ከእኛ ቁጥጥር ውጭ ነህ ማለት አይደለም” ነበር ያለው። ጸሃፊ: የበላይ ናሁሰናይ ዮናስ የተያዘው አዲስ አበባ ነው። እንደተያዘ ወደ ኮተቤው የደህንነት ቢሮ ይወስዱታል። ጨካኙ ተክላይ መብርሃቱ እየበረረ በለሊት ይደርሳል። ከለሊቱ 9 ሰዓት ላይ ሊገድለው ሲል የያዙት ደህንነቶች “ኧረ እህቱ […]
ኢሕአፓ የውጭ ድርጅት ወይስ የኢትዮጵያ ሕዝብ ድርጅት? – ዶ/ር ህሊና ታደ

ኢሕአፓ እንደ ፓርቲ እራሱን ለኢትዮጵያ ሕዝብ በመላው የኢትዮጵያ ክ/ሃገራት በእንድ ጀምበር በልሳኑ ዴሞክራሲያ ሲያስተዋውቅ የአስራ አንድ ዓመት ልጅና የአምስተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ። ሆኖም ግን ታላላቅ ወንድሞቼና ጓደኞቻቸው በኢህአወሊና በኢሕአፓ ፖለቲካ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ በሙሉ እመለከት ስለነበር ምነው እኔም እድሜዬ ለዛ ደርሶ የትግሉ እካል በሆንኩኝ እያልክ እመኝ ነበር። ሆኖም ግን የኢሕአፓ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ያሰጋው ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግስት […]
ወንበዴ ሀገር ይምራ ወታደር ይነግድ…-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ድ
የአገዛዙ የማታለያ እርምጃዎች እየገዘፉ መጥተዋልና ጠንቀቅ በሉ!!!-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ወይ ጉድ እንደ ጀማሪ ጸሐፊ ከየት እንደምጀምር ግራ ገባኝ እኮ! እንደታዘብኩት ከሆነ ብዙዎቻችን ወያኔ/ኢሕአዴግ የገባበትን ኃይለኛ ወጥመድ የተገነዘብነው አልመሰለኝም፡፡ በዚህም ምክንያት ነው በወያኔ የማታለያ የመደለያ የማስመሰያ ድራማዎች (ትውንተ ሁነቶች) በቀላሉ ለመታለል የምንዳረገው፡፡ ታስታውሱ እንደሆነ ከወራት በፊት አገዛዙ “የለውጥ እርምጃዎች!” ያላቸውን እርምጃዎች መውሰድ እንደጀመረ “ገና ገና ይሄንን ለውጥ የሚለውን ሕዝብ እንዲያምንለት ለማድረግ ሲል ባለሥልጣናቱን ለቃቅሞ ሲያስራቸው […]
መምህር እንደስራቸው የዛሬ ሁለት አመት ገደማ ከአዲረመጥና ሽሬ መካከል ባለ እስር ቤት ሰው አግኝቷቸው ነበር

November 15, 2018 ከሜቴክ የሚበልጥ ከዚህ አለ።!!!!!!! ሰው ከገንዘብም ከተቋምም በላይ ነው ።ምንም ድሀ ብሆንም ይህን ሀቅ አንክደውም። ሰው ስንል እራሳችን የመጣንበትና የተገኘንበት መንገድ ማለት ነው።ወይም እኔ እኛ የሚለው አቅራቢ ቃላትን መጠቀም ነው።ገንዘብ በሰው የሚሰራ ነው። ሰው ግን ሰሪውም ሆነ አስገኙ ከሰው በላይ ነው።በሰው መገኘት የሰው ድርሻ ፈቃዱን ወይም ጊዜው ፍላጎቱን መፈጸም ነው። ይህ ከሆነ […]
Benito Mussolini’s Granddaughter’s Threat

November 14, 2018 PRESS RELEASE JUSTICE FOR ETHIOPIA BY REJECTING THE RESUSCITATION OF THE FASCIST CRIMINAL MUSSOLINI November 12, 2018 It has been learned that the grand-daughter of the Fascist criminal, Benito Mussolini, Alessandra Mussolini, is currently engaged in threatening “to denounce whoever speaks ill of her grandfather’s legacy, that of Mussolini” […]
የቀድሞ የደህንነት ተቋም ምክትል ሃላፊ አቶ ያሬድ ዘሪሁን ታሰሩ

Berhanu Tsegaye Twitter Page አጭር የምስል መግለጫ አቶ ያሬድ ዘሪሁን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ደህንነትና መረጃ አገልግሎት ምክትል ሃላፊ የነበሩት አቶ ያሬድ ዘሪሁን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ብርሃኑ ፀጋዬ በትዊተር ገፃቸው አስታውቀዋል። ኢቢሲ እንደዘገበው አቶ ያሬድ ዘሪሁን በቁጥጥር ስር የዋሉት ትናንት ህዳር 5 ከምሽቱ 5 ሰዓት ላይ ወደ ኬንያ ለመሸሽ ሲሞክሩ በፌደራል ፖሊስና በኦሮሚያ ፖሊስ […]