የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩትን የወርቅነህ ገበየውን ጉዳይ እንዴት እንየው? (ያሬድ ሀ/ማርያም)

11/14/2018 የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩትን የወርቅነህ ገበየውን ጉዳይ እንዴት እንየው? ያሬድ ሀ/ማርያም * ባላየ ይታለፍ ወይስ ከደሙ ነጻ ናቸው?   እንግዲህ የከፋ የሰብአዊ መብት ጥሰት ባለፉት ሃያ ሰባት አመታት የፈጸሙ የመንግስት ባለሥልጣናት ተጠያቂ እንዲሆኑ እየተደረገ ከሆነ የዛሬው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር፤ የትላንቱ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ወርቅነህ ገበየው የነበራቸው የተሳትፎ ደረጃ በአግባቡ ሊጣራ ይገባል። እኚህ ሰው ድርጅቱን […]

የሱሌይማን ደደፎ ደብዳቤ! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

11/14/2018 የሱሌይማን ደደፎ ደብዳቤ! ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ * ጅቡቲ ይህን ህገወጥ አሰራር ለአለም አቀፍ የመርከበኞች ማህበር ሪፖርት ካደረገች ኢትዮጵያ በጥቁር መዝገብ ሰፍራ መርከቦቹ በደረሱበት እንዲያዙ ይደረጋል።   *  አንድ ኢትዮጲያዊ መርከበኛ በስራ ላይ እያለ አደጋ ደርሶበት እንዳይታከም በመከልከሉ ከብዙ ስቃይ በኃላ ወደ ሆስፒታል ሲሄድ ጉዳቱ ወደ ጋንግሪን በመቀየሩ እግሩ እንዲቆረጥ ታዟል።  በሕውሓቱ ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ስለሚመራው […]

‘ደሞዜ አነስተኛ ስለሆነ ፍርድ ቤቱ ጠበቃ እንዲያቆምልኝ እጠይቃለሁ!!!’’ (ሜጄር ጀነራል ክንፈ ለዕለቱ ዳኛ ከተናገሩት)

11/14/2018 ‘’ደሞዜ አነስተኛ ስለሆነ ፍርድ ቤቱ ጠበቃ እንዲያቆምልኝ እጠይቃለሁ!!!’’  ሜጄር ጀነራል ክንፈ ለዕለቱ ዳኛ ከተናገሩት እየሩሳሌም ተስፋው   ሜጄር ጀነራል ክንፈ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ የወንጀል ችሎት ቀርበዋል። ዛሬ በነ ሜጄር ጄነራል ክንፈ ፖሊስ የጠየቀዉ የ14 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ላይ ጄነራሉ ሀሳብ እንዲሠጡ ሲጠየቁ “…ጠበቃ ለማቆም አቅም የሌለኝ የጡረታ ደሞዜም 4,000 መሆኑን […]

የፍቅር ፣ የአንድነት ፣ የይቅርታ ቋንቋ ከአፉ የማይጠፋ መሪ መምጣቱ ትልቅ ፀጋ ነው!!! (ዶ/ር ኃይሉ አርአያ)

የፍቅር ፣ የአንድነት ፣ የይቅርታ ቋንቋ ከአፉ የማይጠፋ መሪ መምጣቱ ትልቅ ፀጋ  ነው!!! (ዶ/ር ኃይሉ አርአያ) Posted by admin | 11/14/2018 | 0 የፍቅር ፣ የአንድነት ፣ የይቅርታ ቋንቋ ከአፉ የማይጠፋ መሪ መምጣቱ ትልቅ ፀጋ  ነው!!! ዶ/ር ኃይሉ አርአያ  * ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ከሰማይ የወረደ ፀጋ ነው * የጐሣ ፖለቲካ መፍትሔ ካልተገኘለት፣ የሚደከምለት ነገር ፍሬ አያፈራም […]

ሲያስቧቸው የሚያስጨንቁ ምስጢሮች ፟ ከመሃመድ አሊ መሃመድ

Mohammed Ali Mohammed Yesterday at 1:30 PM · ከመሃመድ አሊ መሃመድ ፌስቡክ የተወሰደ ሲያስቧቸው የሚያስጨንቁ ምስጢሮች; ህወሓቶች ሀገር ከተቆጣጠሩ በኋላ ከሱዳን ጋር በመመሳጠር/በመተባበር ከጀርባ ገብተው የማረኳቸውን የኢህአፓ/ሠ አዛዦችና ተዋጊዎች የነበሩትን እነፀጋዬ ገብረመድህንን (ደብተራውን) የት እንዳደረሷቸው ይንገሩን!?ድራሻቸውን ስላጠፏቸው ሌሎች በርካታ የፖለቲካ ሰዎችም ይነገረን!? በህይወት አሉ? ወይስ ተገድለዋል? ወይስ የሆነ ዋሻ ውስጥ ደብቀዋቸዋል? እንደሰው ማሰብና መንቀሳቀስ ይችላሉ? […]

UN to lift sanctions on Eritrea

Diplomats at the United Nations say they expect the Security Council to vote unanimously later on Wednesday to lift the sanctions against Eritrea. It comes amid a thawing of relations in the region and a landmark peace deal with neighbouring Ethiopia. The sanctions were imposed nine years ago over the country’s alleged support of al-Shabab […]

ከእግዚአብሔር የተቆረጠን ውሳኔ ማን ያጥፈዋል! ሁሉም ከዚህ ይማር! (ሰርፀ ደስታ)

November 14, 2018 እንግዲህ  ጠቅላይ አቃቢ ሕጉ ለመናገር እየቀፈፈው  የተደረጉ አረመኔያዊ ድርጊቶችን በደምሳሳው ነው፡፡ እርግጥም በምን ቃላት ይገለጻል? በአለፉት 27 ዓመታት ምን ያህል ሰው በእንደዚህ የሰይጣናዊ እምነት ተከታይ የሆኑ አረመኔዎች በሚዘገንን ሁኔታ አሰቃይተው አጥፍተዋል፡፡ በቃ የሆነው ሁሉ ለመናገር ይቀፋል፡፡ እንግዲህ እንዲህ ያሉ አረመኔዎች ኢትዮጵያ ሠላም ከሆነች ምን እንደሚገጥማቸው ጠንቅቀው ያውቃሉ፡፡ አውሮፕላን ጠፋ መርከብ ጠፋ፡፡ እንኳን […]

የህግ የበላይነት ሳይሸራረፍ እንዲተገበር የሚጠይቀው የትግራይ ክልል መንግሥት መግለጫ

Tigray region communication office ማናቸውም ብሔር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እንዳይፈፀም የትግራይ ህዝብ በከፍተኛ ኃላፊነት እንዲታገለው የትግራይ ክልል መንግስት ጥሪ አቀረበ። የክልሉ መንግስት ትናንት አመሻሽ ላይ ባወጣው መግለጫ የትግራይ ህዝብ ለፍትህ ሲል ከፍተኛ መስዋእትነት መክፈሉን አስታውሶ አሁንም በሚሰሩ ሴራዎችና ችግሮች ሳይንበረከክ በአንድነት ትግሉን እንዲቀጥልበት ያሳስባል። “አሁን እየተወሰደ ያለው እርምጃም በማናቸውም ብሔር ላይ የተለየ ጥቃት የሚፈፀምበት እንዳይሆን፣ […]

የትረምፕ አስተዳደርን በፍ/ቤት ከሰሰ

November 13, 2018 ቪኦኤ ዜና የዩናይትድ ስቴትሱ የቴሌቭዢን ዜና አውታር /ሲኤንኤን/ የትረምፕ አስተዳደርን በፍርድ ቤት ከሰሰ። ዋሺንግተን ዲሲ — የዩናይትድ ስቴትሱ የቴሌቭዢን ዜና አውታር /ሲኤንኤን/ የትረምፕ አስተዳደርን በፍርድ ቤት ከሰሰ።ሲኤንኤን ክሱን የምሰረተው ባለፈው ሳምንት የፕሬስ ፈቃዱን በዋይት ኃውስ የተነጠቀው ሪፖርተሩ ጂም አኮስታ ፈቃዱ ተመልሶለት ሥራውን እንዲቀጥል በመጠየቅ ነው። የትረምፕ አስተዳደር ያለአግባብ የጋዜጠኛውን ፈቃድ መሰረዙ ሲኤንኤንና ጂም […]

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ድብቅ እስር ቤቶች እንደነበሩት ተገለጸ

  ዋና ዓቃቤ ሕግ ብርሃኑ ፀጋዬ 12 November 2018 ብሩክ አብዱ የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ዋና ዓቃቤ ሕግ ብርሃኑ ፀጋዬ ዛሬ ኅዳር 3 ቀን 2011 ዓ.ም. የሰብዓዊ መብትና የሙስና ወንጀሎችን ፈጽመዋል ተብለው ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉ ግለሰቦችን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፣ በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለማሰቃያነት ጥቅም ላይ ይውሉ የነበሩ ድብቅ እስር ቤቶች መኖራቸውን አስታወቁ፡፡ በአዲስ አበባ […]