Interview: “I have always said that there is really no ideological difference between Oromo political parties” Jawar Mohammed

December 31, 2019 Source: http://addisstandard.com/interview-i-have-always-said-that-there-is-really-no-ideological-difference-between-oromo-political-parties-jawar-mohammed/ Jawar Mohammed announced yesterday that the party he will be joining in the run up to the next election will be Oromo Federalist Congress (OFC). But not many details came out of the announcement. Addis Standard’s Ephream Sileshi and Mahlet Fasil caught up with Jawar for the following interview shortly […]
ብልፅግናን እንታገለዋለን ! የኢህአዴግ መፍረስ ሕገወጥ አካሄድ ነው – የሕወሓት ህዝባዊ ጉባኤ ውሳኔ

December 31, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/191996https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/CE38D46E_2_dwdownload.mp3 ከተወሰነ የኮንፈረንሱ ክፍል ውጪ ጉባኤው ለጋዜጠኞች ዝግ ነበረ፡፡ DW : ቅዳሜና እሁድ መቀሌ ውስጥ የተካሄደው የህወሀት ጉባኤ ተሳታፊዎች የኢህአዴግ መፍረስ ሕገወጥ አካሄድ ነው ሲሉ አወገዙ። ድርጅቱ በተለያዩ ፖለቲካዊ አጀንዳዎች ባስተላለፈው ውሳኔ ላይ ከፓርቲው አባላትና አባል ያልሆኑ የተለያዩ የማሕበረሰብ ክፍል ተወካዮች የመከሩበት የዚህ ህዝባዊ ጉባኤ ተሳታፊዎች ውሁድን ፓርቲ ብልፅግናንም እንታገለዋለንም ብለዋል፡፡ […]
በናዝሬት/አዳማ የተከፈተው የኢዜማ ጽ/ቤት በቀበሌ አመራር እንዲዘጋ ተደረገ ተባለ

December 31, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/191990 ኢዜማ አዳማ/ናዝሬት ምርጫ ወረዳ ሁለት ጽ/ቤት የኢዜማ መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በተገኙበት መርቀው መክፈታቸው ይታወቃል ። ይሁን እንጂ የአዳማ ከተማ ኦዳ ቀበሌ ጽ/ቤት ሊቀመንበር በክፍለከተማ ተዝዤ ነው በማለት ጽ/ቤቱን እንዲንዘጋ፣ በጽፈት ቤት ውስጥ የለጠፍናቸውን የድርጅቱ ሎጎዎችን ፣ ባንዲራችን እና ማንኛውንም ምልክት እንድታጠፉ በማለት አዘውናል ። “በኔ ጥላ ስር ናቹሁ” ብለውም […]
የኦሮሞ ፖለቲካ ጉዞና ሌሎች ጉዳዮች – ሰርፀ ደስታ

December 30, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ የኦሮሞ ፖለቲካ ሂደት፡ አሁን ሁሉም ለይቶለታል ተጠቃሎ አንድ ጎራ ገብቷል፡፡ እንዲህ ጥርት ብሎ እስከሚታየን ማመን ተስኖን ነበር፡፡ ምን አልባት ከኦሮሞ ፖለቲከኛ የተረፈ በሚል አሁንም ጥቂት ተስፋ እናደርግ ይሆናል፡፡ የምናየው እውነት ግን ብዙ የታመነባቸው ሳይቀር እያደር ያቺ መለስ ድሮ የተናገራት አንድ በአንድ እየሆነች ነው፡፡ ኦሮሞ ሲፋቅ ያላትን ነው፡፡ እኔ እንኳን […]
ልዩ ቆይታ ከእስክንድር ነጋ ጋር – የባልደራሱ ስኬታማ ጉዞና የፊታችን ምርጫ (ርዕዮት)

2019-12-31
የመጫወቻ ሜዳቸውን ያጠበቡት እስክንድር እና ጃዋር!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-12-31 የመጫወቻ ሜዳቸውን ያጠበቡት እስክንድር እና ጃዋር!! ያሬድ ሀይለማርያም * ከሰፊው ምህዳር ወደ ፓርቲ ጉሮኖ፤ ለምን? ማን ምን ሊያተርፉ? ከዚህ ቀደም እስክንድር እና ጃዋር በማህበረሰብ ውስጥ እንደ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰብ ኢትዮጵያ እንዴት እያስተናገደቻቸው እንዳለ ጽፌ ነበር። እነዚህ ሁለት ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ዛሬም በአንድ ርዕስ ሥር ጉዙዋቸውን እንድቃኝ የሚያደርገኝ አጋጣሚ ስለተፈጠረ በአንድ አፍ ላነሳቸው ወደድኩ። ሁለቱ […]
ኦነጋውያን እነማን ናቸው? [በዶክተር መረራ ጉዲና ((አቻምየለህ ታምሩ)]

2019-12-31 ኦነጋውያን እነማን ናቸው? [በዶክተር መረራ ጉዲና] አቻምየለህ ታምሩ [በጦብያ መጽሔት በጥር 1988 ዓ.ም. «በመስታወት ቤት ውስጥ የሚኖር በሌሎች ላይ የመጀመሪያውን ድንጋይ ወርዋሪ አይሆንም» በሚል ርዕስ የታተመ] ለኦሮሞ ሕዝብ መብት የሚደረገውን ትግል በተመለከተ ሆዳችን እየቆሰለ ሕዝቡ ይከፋፈላል ብለን እስከዛሬ ድረስ አምቀን የያዝነው በሽታ የተፈጠረው ሰፊ መሰረት የነበረው የሜጫና ቱለማ እንቅስቃሴ ሲጀመር ነው። ከዚሁ ጋር ተያይዞ በሚሲዮን […]
የአገር ባለውለታው ፊታውራሪ አመዴ ለማ!?! (ብሩክ አበጋዝ)

2019-12-31 የአገር ባለውለታው ፊታውራሪ አመዴ ለማ!?! ብሩክ አበጋዝ …… በሃይማኖት ብዙ አክራሪ (ፋናቲክ) አይደለሁም፤ ሰወችን የምወደው ሰው በመሆናቸው ብቻ ነው። የሰው ልጅ ሆኖ የተፈጠረ አእምሮ ያለው አካባቢውን በመቀየር ከዚህ የስልጣኔ ደረጃ ላይ ሊደርስ የቻለ ስለሆነ ለሰው ልጅ ከፍተኛ የሆነ ክብር አለኝ እንጂ በሃይማኖት ምክንያት ሰውን ከሰው የማበላልጥ አይደለሁም። . አንድ ወቅት <<ምስራቅ አፍሪካ>> የሚል መጽሀፍ […]
Lemma’s disunity drug [Worku Aberra (PhD)]

019-12-31 Lemma’s disunity drug As Lemma Megersa has shown, for ethno-nationalists, there will never be the right time for multi-ethnic politics or prioritising national unity. Worku Aberra (PhD) In an interview with VOA on November 30, Lemma Megersa announced that he disagrees with the decision to form the new multi-ethnic party, the Prosperity Party (PP), […]
አንጋፋ ፖለቲከኞቻችንና ምሁራኖቻች ስለ ያ ትውልድ እውነቱን መሰከሩ ክፍል 1 Dec 2019
