ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ስለአባይ አጠቃቀም ምላሽ ሰጡ – ቢቢሲ/አማርኛ

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር የአባይ ወንዝ ለተፋሰሱ ሃገራት የጋራ ሃብት እንጂ የፍጥጫ ምንጭ ሊሆን እንደማይገባ አሳሰቡ። ፕሬዝዳንቷ በ74ኛው የድርጅቱ ጉባኤ ላይ በአማርኛ ባደረጉት ንግግር ላይ ኢትዮጵያን በተመለከተ የተለያዩ ጉዳዮችን ያነሱ ሲሆን በማጠቃለያቸው ላይ የግብጹ ፕሬዝዳንት ከእርሳቸው ቀደም ብለው አባይን በተመለከ ለገለጹት ስጋት ምላሽ ሰጥተዋል። የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ አልሲሲ […]

Egypt’s foreign ministry posts Arab, African countries on recent Ethiopian dam talks – Ahram Online 12:36

MENA , Thursday 26 Sep 2019 Deputy Foreign Minister for African Affairs Ambassador Hamdi Sanad Loza, second from right, during his meeting with the Arab ambassadors accredited to Egypt on Thursday (photo courtesy of Foreign Ministry) Views: 820 Related Ethiopia says Egypt’s proposal on filling of GERD ‘puts sovereignty in question’ Ethiopia rejects Egypt’s plan […]

Five arrested after Ethiopian teens smuggled into SA allegedly held for ransom – News24 14:31

Tammy Petersen (File, iStock) Related Links Cape Town woman charged with kidnapping after trying to get affidavit to adopt baby Hawks rescues 19 Ethiopians in raid on Johannesburg house SA drug mule plans to become human trafficking activist Five Ethiopian nationals have been arrested and will be charged with human trafficking, kidnapping and extortion after […]

Ethiopia appoints Ethio Telecom privatisation adviser, seeks another for licensing – Reuters 08:38

September 26, 2019 ADDIS ABABA, Sept 26 (Reuters) – Ethiopia has appointed a transaction adviser in the privatisation process for state-run Ethio Telecom, and another adviser will be selected in coming weeks to oversee licensing in the telecoms sector, a senior finance ministry official said. State Minister of Finance Eyob Tekalign Tolina said that Ethio […]

በደመራ በዓል በህገ መንግስቱ ከተፈቀደው ሰንደቅ ዓላማ ውጪ የተለያዩ አርማዎችን ይዞ መገኘት አይቻልም- ፌዴራል ፖሊስ

September 26, 2019 የደመራ በዓል በሚከበርባቸው ቦታዎች ግጭት ቀስቃሽ ፅሁፎችን እና በህገ መንግስቱ ከተፈቀደው ሰንደቅ ዓላማ ውጪ የተለያዩ አርማዎችን ይዞ መገኘት አይቻልም- ፌዴራል ፖሊስ (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በሚከበርባቸው ቦታዎች ግጭት ቀስቃሽ ፅሁፎችን እና በህገ መንግስቱ ከተፈቀደው ሰንደቅ ዓላማ ውጪ የተለያዩ አርማዎችን ይዞ መገኘት የማይቻል መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ፌዴራል […]

በስዊድን የባልደራስ ምክር ቤት ቻፕተር ቦርድ አባል ተወካዮች ለኢትዮጵያ ኤምባሲ ያስገቡት ደብዳቤ

2019-09-26 ለኢትዬጵያ ኢምባሲ  ለ- በስዊድን የኢትዬጵያ ኢምባሲ ጉዳዩ​- ​የባለአደራው ምክር-ቤት አባላት የሆኑት የሕሊና እስረኞች በአስቸኳይና ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ እንዲፈቱ ስለመጠየና በቅርቡ የአዲስ አበባ መስተዳድር በ”Reform” ሰበብ በመስተዳድሩ ሠራተኞች ላይ የወሰደው ሕገ-ወጥና ኢ-ፍትሐዊ ከሥራ የማፈናቀል እርምጃ በአስቸኳይ እንዲስተካከል ስለመጠየቅ። በሐገራችን ኢትዬጵያ ከረዥሙ የህወሐት መራሹ የ27 አመት ጨቋኝ አገዛዝ በኃላ- ከአንድ አመት በፊት በኢትዬጵያኖች ትግልና መስዋትነት የህወሐት መራሹ […]

አማራ ዜጋ፣ ኦሮሞ ጎሣ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም)

2019-09-26 አማራ ዜጋ፣ ኦሮሞ ጎሣ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም መስከረም 2012 የኢትዮጵያ ችግር ምንጩ ብዙ ነው፤ አንዱን የተረሳና መሠረታዊ ምንጭ አእምሮው በጎሠኛነት ከመንሸዋረሩ በፊት መጀመሪያ አንሥቶት የነበረው ተኮላ ሀጎስ ነው፤ ተኮላ ከወያኔ የተለየበት ዋና ምክንያት የወያኔ ስብስብ የመሳፍንትና የመኳንንት ልጆች በመሆናቸው የዴሞክራሲ መሥራቾች ሊሆኑ አይችሉም በማለት ይመስላል፤ የነገሥታቱ፣ የመሳፍንቱና የመኳንንቱ ልጆች ተራማጆች ነን ቢሉም፣ የማርክስ ተከታዮች […]

ቴዎድሮስ፤ ብቻውን የቆመ የለውጥ ሐዋርያ (መስፍን ማሞ ተሰማ)

2019-09-26 ቴዎድሮስ፤ ብቻውን የቆመ የለውጥ ሐዋርያ መስፍን ማሞ ተሰማ አፄ ቴዎድሮስ (1847 ዓ/ም – 1860 ዓ/ም) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ቴዎድሮስ አንጀት የሚበላ በክብር የወደቀ ታላቅ ሰው እንደ ነበር ፈፅሞ የሚያጠያይቅ አይደለም። ታዲያ ሰብዕናውን አሳዛኝና ተከባሪ የሚያደርገው ህይወቱን ያጠፋበት አስደናቂ ሁኔታ ሳይሆን፤ ከሁሉ በላይ ታላቁ ብቸንነቱና የኖረበት ዘመን ባጠቃላይ ዓላማውን ሊረዳለት ሳይችል መቅረቱ ነው። ቴዎድሮስ ማንኛውንም […]