Irrigation ministers of Egypt, Ethiopia, Sudan to continue negotiations on GERD filling,… Ahram Online 12:57 Sat, 21 Dec

The first day of talks in the Sudanese capital concluded on Saturday, with Egyptian irrigation minister Mohamed Abdel Aty stressing on the importance of the time factor in negotiations, hoping for a progress in talks Menna Alaa El-Din , Saturday 21 Dec 2019 File Photo: The Grand Ethiopian Renaissance Dam (Photo: AP) The irrigation ministers […]
ብሔራዊ ውትድርና አስፈላጊ ነው – ክፍል – 2
December 21, 2019 Source: https://mereja.com/video2/watch.php?vid=fd07cf684
የሞጣ ሙስሊሞች ም/ቤት ቤተክርስቲያናትና መስጂዶች ላይ ጥቃት ከመድረሱ በፊት ለከተማው አስተዳደርና ጸጥታ መምሪያ በደብዳቤ አሳውቋል ተባለ

December 21, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/185558 የሞጣ ሙስሊሞች ም/ቤት ቤተክርስቲያናትና መስጂዶች ላይ ጥቃት ከመድረሱ በፊት ለከተማው አስተዳደርና ጸጥታ መምሪያ በደብዳቤ አሳውቋል ተባለ ! የሞጣ ሙስሊሞች ግዴታቸውን ተወጥተዋል! ከስር የሚገኘው ደብዳቤ የሞጣ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከአንድ ወር በፊት ለአማራ ክልል መንግስት የፃፈው ነው። እስልምና ምክር ቤቱ ከእሱ እውቅና ውጭ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች የአካባቢውን ሙስሊሞች ለመከፋፈል ከዚህም ሲያልፍ የእምነት […]
የኢትዮጵያ የባሕር ኃይል ምስረታ እንቅስቃሴ በግብጽ ላይ ከፍተኛ ስጋትና ጭንቀት መፍጠሩ ተሰማ

December 21, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/185780 ቀጣዩ የኢትዮጵያና ግብጽ ፍጥጫ-በቀይ ባህር፡- ባሳለፍነው ሳምንት የወጣ አንድ ዘገባ ኢትዮጵያ መሰረቱን በጅቡቲ ጠረፍ አካባቢ፤ዋና ማዘዣዉን ደግሞ ባህር ዳር ያደረገና በደቡባዊ የቀይ ባህር መግቢያ አካባቢ ጠንካራ የባህር ሀይል ለመገንባት እየተንቀሳቀሰች መሆኑን ይገልጻል፡፡ ይህም ከህዳሴዉ ግድብ ጋር በተያያዘ ግብጽን በጥርጣሬ ማየቷ ከፍ ያለዉ ኢትዮጵያ ትልቅ ጫና መፍጠሪያ መሳሪያ እንደሚሆናት የግብጹ አል-ሞኒተር […]
Rights Group Calls New Law in Ethiopia a Threat to Freedom of Expression

December 21, 2019 Source: https://www.ethiopianregistrar.com/rights-group-calls-new-law-in-ethiopia-a-threat-to-freedom-of-expression/ By Salem Solomon WASHINGTON – A new law being considered in Ethiopia is being called a threat to free speech and online expression. Ethiopia’s “Hate Speech and Disinformation Prevention and Suppression Proclamation” is in a draft stage, but if approved, it would criminalize online, broadcast or print speech that promotes […]
የአዲስ አበባ ክልላዊ መንግስት እንዲዋቀር ተጠየቀ

December 22, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/186154 አዲስ አበባ ራሷን የቻለች ክልል እንድትሆን የኢትዮጵያውያን አንድነት ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ጠየቀ፡፡ ድርጅቱ በመግለጫው፤ በፓርቲነት ከተቋቋመበት 1992 ዓ.ም ጀምሮ በዋናነት የአዲስ አበባን ሕዝብ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት ጥያቄ እስከ ክልል መሆን እንቅስቃሴ ሲራምድ መቆየቱን አስታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ ውስጥ ዘላቂ ሰላምና ዋስትና ያለው ዴሞክራሲ እንዲሰፍን፤ በፖለቲካው በኢኮኖሚውና ማህበራዊው ዘርፍ እድገቷ እንዲፋጠን፤ የተወላጁና […]
የኢትዮጵያና የአማራ ክልል የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ አባላት ወደ ሞጣ ሊያቀኑ ነው

22 ዲሴምበር 2019 ከትናት በስቲያ በአማራ ክልል፣ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ የሚገኘው ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን፣ ጀሚዑል ኸይራት ታላቁ መስጊድ እና አየር ማረፊያ መስጊድ ላይ ቃጠሎ መድረሱ አሳዛኝ መሆኑን የአማራ ክልል ሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስታውቋል። ጉባኤው በድርጊቱ ማዘኑን አስታውቆ ለወደፊትም እንዲህ አይነት ድርጊት እንዳይፈጸም ጥሪውን አስተላልፏል። የኢትዮጵያ ሐይማኖት ጉባኤ አባላትና የአማራ ክልል ሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ […]
የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ የተባለው አሸባሪ ቡድን መግለጫ!!!…ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ወገኖች ሆይ! የኢትዮጵያ ታሪክ እንዳይዘከር፣ አልፎም ተቆርጦ እንዲጣል ያለው ጽንፈኛ የባንዶች ፍላጎት ከፖለቲካው ወደ እምነት ተሸጋግሯል!!! ለነገሩ ይሄ የሆነው አሁን አይደለም እኛ ተኝተን እንጅ ብዙ ቆይቷል!!! ከትናንት ጀምሮ በተለያዩ ቦታዎች “የአባቶቻችንን ታሪክ እንደግማለን ለሚሉ እኛ ኢማም አሕመድ (ግራኝ አሕመድ) ነን!” የሚል መፈክር “እስላም ነኝ!” የሚሉ የዓረብ ባንዳዎችና አሸባሪዎች ይዘው መውጣታቸውን ተመልክታቹሃል!!! እንደገናም ይሄው እሳቤ በሙስሊም […]
IMF Executive Board Approves US$2.9 Billion ECF and EFF Arrangements for Ethiopia – International Monetary Fund (Press Release) 18:15

Press Release No. 19/486 Resources What does it mean? Debt Investment Inflation Foreign Exchange Press Center IMF Executive Board Approves US$2.9 Billion ECF and EFF Arrangements for Ethiopia December 20, 2019 IMF Board approves SDR 2.1049 billion (about US$2.9 billion) ECF and EFF arrangements for Ethiopia. The three-year financing package will support the implementation of […]
Ethiopia successfully launches its first satellite into space – Face2Face Africa 20:11

Nii Ntreh | Staff Writer December 20, 2019 at 10:30 am The Ethiopian satellite will be used for weather forecast and crop monitoring. Photo Credit: Africanews.space Ethiopia has launched its first-ever satellite into space in a move the country’s space exploration chief hopes marks a new dawn in space technology opportunities in the country. The […]