የጎሰኝነት ምሶሶ መወዛወዝ ጀምሯል (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ)

2019-09-21 የጎሰኝነት ምሶሶ መወዛወዝ ጀምሯል ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ “ካህያ ቆዳ የተሠራ ቤት፣ ናድ ናድ ይላል ጅብ የጮኸለት።” ብዬ ልጀምር።  የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ ያዘጋጀው አጭር ዶኩመንታሪ ቅንብር በሀገሪቱ በሙሉ ባሉ ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ከታየ በኋላ «ጎሰኝነት እና ኢትዮጵያዊነት» የገቡበት ጦርነት ድጋሚ ተሟሙቆ ቀጥሏል። ዶ/ር ዐቢይ ተዋናይ የሆኑበት የ44 ደቂቃ ዝግጅት አንድ አጭር ዶኩመንተሪ መሆኑ ቀርቶ የሀገራችን ፖለቲካዊ፣ […]

የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች ከኦዴፓ ጋር የጀመሩት ውህደት መክሸፉን ገለፁ!!! (አዲስ አድማስ)

2019-09-21 የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች ከኦዴፓ ጋር የጀመሩት ውህደት መክሸፉን ገለፁ!!! አዲስ አድማስ  ‹‹ኦዴፓ የኦሮሞ ፓርቲዎች አንድ እንዳይሆኑ እያሴረ ነው!!!›› ፓርቲዎቹ           ከገዥው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ጋር የጀመሩት የውህደት ድርድር መክሸፉን የገለፁት ሰባት የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች፤ ‹‹ኦዴፓ የኦሮሞ ፓርቲዎች አንድ እንዳይሆኑ እያሴረ ነው›› ሲሉ ፓርቲውን ወንጅለዋል፡፡ የኦሮሞ ብሄራዊ ኮንግረስ፣ የመላ ኦሮሞ […]

ጎሠኝነት ይሉኝታና ሀፍረት – (ግርማ በላይ)

2019-09-21 ጎሠኝነት ይሉኝታና ሀፍረት ግርማ በላይ እኔንስ ኅሊና ደሳለኝን መሆን አያምረውም ያለው ማን ነው ? ባልቻና ደቻሣ – ሐጎስና ማንጁስ እየተባባሉ፤ ከአጥናፍ እስካጥናፍ መላ ኢትዮጵያን ሲግጧት አደሩ፡፡ እኔ ምን ቸገረኝ ግጥሙ ቢያምር ባያምር፤ ለግጥምማ ማማር አዝማሪ አለ አይደለምወይ፡፡ (ብለዋል የፍቅር እስከ መቃብሩ ፊታውራሪ መሸሻ) ያዝ እንግዲህ! ሞኙ አበበ፣ ደርግ ባስታቀፈው በሶ ላይ እንደተጎለተ ጩቤ የጨበጠው […]

በመላው ዓለም ከ4 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ያሳተፈው ሰላማዊ ሰልፍ – ቢቢሲ/አማርኛ

በመላው ዓለም የሚገኙ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ዓለማችን በአየር ንብረት ለውጥ እየተጎዳች መሆኑን በማስመልከት በትናንትናው እለት ሰላማዊ ሠልፍ አካሂደዋል። ሠልፉ የተጠራው በአየር ንብረት ለውጥ የመብት ተሟጋቿ ግሬታ ተንበርግ ሲሆን፤ ከአውስትራሊያ እስከ ኒው ዮርክ፣ ከእስያ እስከ አፍሪካ ከሊቅ እስከ ደቂቅ እንደተሳተፉበት ተነግሯል። ሠልፈኞቹ መፈክሮችን ይዘው የወጡ ሲሆን፤ በአንድነት ድምፃቸውን ከፍ በማድረግ የተለያዩ መፈክሮችን ሲያሰሙ ተስተውለዋል። ይህ ሠልፍ፤ […]

አዲስአበባ ነዋሪዎች የራስ ዕድልን በራስ የመወሰን መብት በድምፃችን እናስከብራለን!!!!!

September 21, 2019 አዲስ አበባ 6 ሚሊዮን የመጤዎች ስብስብ ብሔር ስላልሆኑ የራሳቸውን ዕድል የመወሰን ህገመንግሥታዊ መብት  እንደለሌላቸው  አቶ በቀለ ገርባ ሲያውጁ እስክንድር ነጋ እንዲያውም ስታሊን የብሄሮች ፅንሰሀሳብ አባት ያስተማረውን የጋራ ስነልቡናዊ ኢትዮጶያዊ ማንነት ያላት አዺስ አበባ ከኦሮሞ ብሄር የተለየ መገለጫ መሆኑንና አዲስ አበባ ማንኛውም ብሄር ብሄረሰብ ያለው መብት እንዳለው ለ አዲስ አበባ ነዋሪዎች መብት የቆመው […]

“እባካችሁን የአማራ ክልልና የፌዴራል መንግሥታት – የጣናን የዕምቦጭ ችግር ለመቅረፍ ያሰባሰብነውን ከ33 ሺህ በላይ ዶላር ከእጃችን አውጡልን።” – ጤና ለጣና አውስትራሊያ / SBS mharic

September 19, 2019 የጤና ለጣና  አውስትራሊያ – የዕምቦጭ አረም በጣና ላይ እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቅረፊያ ያግዝ ዘንድ ኢትዮጵያውያን – አውስትራሊያውያንን አስተባብሮ $33,536.56 ካሰባሰበ አንድ ዓመት ሊሞላው የአንድ ወር ፈሪ ላይ ይገኛል። ገንዘቡ አሁንም ድረስ ከአውስትራሊያ ባንክ ወጥቶ ለታለመለት ተግባር አልዋለም። የጤና ለጣና አውስትራሊያ ሊቀመንበር – ዶ/ር አደራጀው ታክሎ፣ ጸሐፊ ዶ/ር ሱራፌል መላኩና ዐቃቤ ንዋይ ዶ/ር ሰሎሞን ዋስይሁን፤ […]

Ethiopia: Egypt’s Nile dam proposal is against ‘sovereignty’ – Associated Press

By ELIAS MESERET Associated Press September 20, 2019 05:58 AM, ADDIS ABABA, Ethiopia Ethiopia’s foreign ministry in a sharply worded statement Friday dismissed Egypt’s latest proposal on a massive Nile River dam project as “against the sovereignty of Ethiopia.” The statement came shortly after Egypt said a new round of talks over the filling and […]

As drought compounds security woes, Somalis flee to Ethiopia UNHCR – The UN Refugee Agency 05:57

Global UNHCR search Search UNHCR As drought compounds security woes, Somalis flee to Ethiopia Crop failures, livestock die-offs, and Al-Shabab extortion demands are driving thousands of farmers and pastoralists to abandon their lands and seek refuge. Somali refugee Barwako Noor Abdi feeds her children at a temporary shelter in Bur Amino, Ethiopia. © UNHCR/Eduardo Soteras Jalil […]

UN Human Rights Council 42: Statement for the Universal Periodic Review on Ethiopia – GOV.UK 09:53

The UK welcomed acceptance of our recommendations on human trafficking, truth and reconciliation, and commitment for impartial investigations into violations and abuses, whilst noting concern at continued internal displacement. Published 20 September 2019 From: UK Mission to the United Nations Geneva The United Kingdom welcomes Ethiopia’s continued engagement with the UPR. We welcome Ethopia’s acceptance […]