Ethiopia unveils ‘blueprint’ to drive economic growth – United Nations Economic Commission for Africa (ECA) |

Source: United Nations Economic Commission for Africa (ECA) | The Agenda outlines macroeconomic, structural and sectoral reforms that will pave the way for job creation, poverty reduction, and inclusive growth ADDIS ABABA, Ethiopia, September 10, 2019/APO Group/ — The government of Ethiopia has unveiled what it describes as a “Homegrown Economic Reform” agenda aimed at […]

Ethiopian dam tops agenda of first Egyptian talks with new Sudanese government – Middle East Monitor 06:04

September 10, 2019 at 10:30 am | Published in: Ethiopian Renaissance Dam [Ethio Embassy Rwanda/Twitter] September 10, 2019 at 10:30 am Ethiopia’s Grand Renaissance Dam on the River Nile has topped the agenda at the first set of talks between Egypt and the new government in Sudan, Anadolu has reported. Egypt’s Foreign Minister Sameh Shoukry […]

በጅማ ከተማ አንድም የተቃጠለ ቤተክርስቲያን የለም– የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን

September 10, 2019 በጅማ ከተማ አንድም የተቃጠለ ቤተክርስቲያን የለም– የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጅማ ከተማ በሃይማኖት ሽፋን ብጥብጥ ለመፍጠር ሲደረግ የነበረው እንቅስቃሴ ሊከሽፍ መቻሉን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በከተማው በሃይማኖት ሽፋን ክልሉን እና ሀገሪቱን ለማመስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አካላት በሕዝቡ እና በፀጥታ ኃይሎች ድጋፍ ሴራቸው ሊከሽፍ መቻሉን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ከፍያለው ተፈራ ገልፀዋል። ወቅታዊ ሁኔታን በማስመልከት […]

የዘውግ ለውጥ እንጂ ለውጥ የለም !!! – መስፍን ቁምላቸው ክስቶኮልም

September 10, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96719 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በዘመነ ዮዲት ጉዲትና ከግራኝ አህመድ ባልተናሰሰ መልኩ በዘመነ ወያኔ ብዙ መከራዎችን አሳልፋለች የችግሩን ብዛትና ጥልቀት ለመናገር ለቀባሪው አረዱት እንዳይሆንብኝ ነገሩ የኦሮሚያ ቤተክህነት ልንመሰርት ነው ሲኖዶሱ ፈቀደም አልፈቀደም ከመመስረት ወደ ኋላ ዝንፍ የሚያደርገን የለም በማለት ለሲኖዶሱ የአንድ ወር ጊዜ ሰተናል ብለው መግለጫ መስጠታቸው በእምነቱ ተከታዮች ላይ የፈጠረው ስሜት […]

በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀው የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህግ ማስተካከያ ሳይደረግበት ስራ ላይ እንዳይውል ተጠየቀ

September 10, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5 ፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀው የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህግ ማስተካከያ ሳይደረግበት ስራ ላይ እንዳይውል የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠይቀዋል። 65 የፖለቲካ ፓርቲዎች በዛሬው ዕለት በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀውን የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህግ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ፓርቲዎቹ በመግለጫቸው የጸደቀው ህግ የመደራጀት፣ […]

የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህግ ማስተካከያ ሳይደረግበት ስራ ላይ እንዳይውል 65 የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ

September 10, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/145194 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀው የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህግ ማስተካከያ ሳይደረግበት ስራ ላይ እንዳይውል የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠይቀዋል። 65 የፖለቲካ ፓርቲዎች በዛሬው ዕለት በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀውን የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህግ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ፓርቲዎቹ በመግለጫቸው የጸደቀው ህግ የመደራጀት፣ የመምረጥና የመመረጥ መብትን የሚጥስ በመሆኑ […]

ፓርቲዎች የፀደቀው የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህግ አፋኝ ነው አሉ

September 10, 2019 Source: https://amharic.voanews.com/a/ethiopia-parties-9-9-2019/5077947.htmlhttps://gdb.voanews.com/950FF4E7-BC69-4F44-A736-B400E5B580EC_cx0_cy2_cw0_w800_h450.jpg መስከረም 10, 2019 መለስካቸው አምሃ 65 እንሆናለን የሚሉ ፓርቲዎች በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀውን የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህግ አፋኝ ነው በማለት በሥራ ላይ እንዳይውል ጠየቁ፡፡ አዲስ አበባ —  ከህግ መውጣቱ ጀርባ ሴራ እና ፀረ ዲሞክራሲ እንቅስቃሴ አለ የሚሉት እነዚህ ፓርቲዎች በቅርቡ “ድምፃችን ይሰማ” የሚል እንቅቃሴ እንደሚጀምሩም ገልፀዋል፡፡ የተያያዘውን የድምፅ […]

የገሃነም ደጆች አይችሏትም! (ቅዱስ ማህሉ)

2019-09-10 የገሃነም ደጆች አይችሏትም! ቅዱስ ማህሉ “ቀሲስ በላይ ፕሮቴስታንት ወይም ሙስሊም መሆን ይችላሉ። የጅማ ማርያምን ግን መውሰድ አይችሉም!!!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አህመድ ለሲኖዶስ አባላት በጽሕፈት ቤታቸው የተናገሩት ነው። ይህን ከተናገሩ ከሦስት ቀናት በኋላ የጅማ ማርያም ላይ ጥቃት ለማድረስ ሙከራ ተደረገ!!!*በኢሊባቡር ዞን ዲዱ ወረዳ ከሰባ አመት በላይ እድሜ ያለው የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቅዱስ ዮሀንስ ጋዝ እና […]

በመስከረም ፬ ሰልፍ ምንም ብዥታ የለም (ሀብታሙ አያሌው)

2019-09-10 በመስከረም ፬ ሰልፍ  ምንም ብዥታ የለም ሀብታሙ አያሌው *  ለማንኛውም ያገኙትን አጋጣሚ ሁሉ  እየጠበቁ ባላደራውን ጭቃ ለመቀባት የሚሰለፉት እነማን እንደሆኑ ማርክ ማድረጉን አትርሱ!!!—* የሰልፉ አስተባባሪዎች በግልፅ የታወቁ ናቸው * ባለአደራው አጋርነቱን ከመግለፅ በቀር በሰልፉ     ምንም ድርሻ አለኝ አላለም። እንደሌለውም እስክንድር      ነጋ ለኢትዮ 360 በቃለ ምልልስ አረጋግጧል። * አጋርነት ከሁሉም አገር […]

ባልደራስ መስከረም 4 በተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ምንም አይነት ድርሻ የለውም!!! (ጋዜጠኛና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ)

2019-09-10 ባልደራስ መስከረም 4 በተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ምንም አይነት ድርሻ የለውም!!!  ጋዜጠኛና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ  *  የኦሮሚያ ቤተክህነት አደራጅ ነኝ ያለው አካል በእምነት ሽፋን የፖለቲካ አጀንዳ ይዞ መቷል። በዚህ ውስጥ ደግሞ በአንድም ይሁን በተዘዋዋሪ መንገድ የአዲስ አበባን ጉዳይ ነክቷል። የአዲስ አበባ ጉዳይ ደግሞ በቀጥታ የባላደራ ምክር ቤቱን የሚመለከትና የተነሳበት አላማ ነው።— (ኢትዮ 360 – ጳጉሜ 5/2011) […]