የተራራቁት የለውጥ ዕይታዎች

25 August 2019 ነአምን አሸናፊ ሐሙስ ነሐሴ 16 እና ዓርብ ነሐሴ 17 ቀን 2011 ዓ.ም. በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (UNECA) የስብሰባ ማዕከል በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያላቸው የፖለቲካና የአካዳሚክ ልሂቃን በአገሪቱ ጅመር የለውጥ ሒደት፣ ዕድሎች፣ ፈተናዎችና ሥጋቶች ላይ የሁለት ቀናት ውይይት አድርገው ነበር፡፡ በዚህ ለሁለት ቀናት በቆየው ውይይት መድረክ ላይ በለውጡ ዙሪያ […]

ተቃዋሚ ፓርቲዎች መንግስት እንዲያወያያቸው ጠየቁ :: አዲስ አድማስ

አለማየሁ አንበሴ Saturday, 24 August 2019 ከአገሪቱ የዴሞክራሲ ግንባታ ሂደት እየተገለልን ነው ብለዋል በለውጥ ሃይሉ ከተጀመረው የሀገሪቱ የዲሞክራሲ ግንባታ ሂደት እየተገፋንና ከየተገለልን ነው ያሉ 57 የፖለቲካ ድርጅቶች፤ መንግስት በጥያቄያቸው ዙሪያ እንዲያወያያቸው እንዲሁም የፖለቲካ ፓርቲዎች የረቂቅ ህግም በድጋሚ ለፓርቲዎችና ለህዝብ ውይይት እንዲቀርብ ጠየቁ፡፡ ‹‹ከአንድ አመት ተኩል በፊት በከፍተኛ መስዋዕትነት የመጣው ለውጥ እንዳይቀለበስና ተጠናክሮ እንዲቀጥል ያለማቅማማትና መጠራጠር […]

የአማራ ሕዝብ የራሱን ባንክ የማግኘት ፍላጎቱ በነቀርሳው ብአዴን ተጨናገፈ!!!

የአማራ ሕዝብ “ለውጥ!” የተባለውን የወያኔ/ኢሕአዴግን ድራማ ተከትሎ የብሔራዊ ባንክ በኦነጋውያን መወረርና በእጅጉ የተዛቡ አሠራሮች እንዲሁም ዝርፊያዎች ምክንያት አሁን ካለው ዘር ተኮር የፖለቲካ ኢኮኖሚ ሽሚያና አሻጥር አኳያ የማንም መጠቀሚያ ላለመሆን፣ ጥቅሙንም ለማንም አሳልፎ ላለመስጠትና ከሀገሪቱ የቢዝነስ እንቅስቃሴ የድርሻውን ተጠቃሚ ለመሆን በማሰብ የአማራ ባንክ የመመሥረት ፍላጎትና መነሣሣት ከመቸውም ጊዜ በላይ አይሎ መቀስቀሱ የሚታወስ ነው፡፡ አማራ በሀገሪቱ የፖለቲካ […]

የዴሞክራሲያዊ መብቶችን በሚያፍነው የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ረቂቅ ሕግ ላይ ከ57 የፖለቲካ ፓርቲዎች የተሰጠ የጋራ መግለጫ፣

የኢትዮጵያ ህዝብ በያለበት ሆኖ በተደራጀም ሆነ ባልተደራጀ መልኩ ስለመብት እኩልነትና ነፃነት ጥያቄ ማንሳት ከጀመረና ለሰላም፣ ለፍትህና ለዴሞክራሲ መታገል ከጀመረ ረጅም ዘመናትን አስቆጥሯል፡፡ ይህ የረጅም ሂደት የህዝብ ትግል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመሔድ ከውስጡ የሕዝብን ጥያቄ አንግበው የሚታገሉ በርካታ የትግል ሀይሎችን ሊወልድ ችሏል፡፡ እነዚህ በሕዝቡ የመብት፣ የነፃነትና የዴሞክራሲ ትግልና ጥያቄ ውስጥ ተፀንሰው የተወለዱ የትግል ሀይሎችና ታጋዮች […]

ሰኔ 15 በተገደሉት አቶ ምግባሩ ምትክ የአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሾመ

August 21, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/139912 ሰኔ 15 በተገደሉት አቶ ምግባሩ ምትክ የአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሾመ አቶ ገረመው ገብረፃዲቅ የአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሆነው ተሾሙ።አቶ ገረመው ገብረፃዲቅ ከትናንት ጀምሮ የአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሆነው እንደተሾሙ ታውቋል።ጠቅላይ ዐቃቤ ህጉ ከሐምሌ ወር 2005 ዓ.ም ጀምሮ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ማገልገላቸውን […]

“በመተማ ዮሐንስ የተያዙት ተሽከርካሪዎች የብረታብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ናቸው” የምእራብ ጎንደር ዞን አስተዳዳሪ

August 21, 2019 የነሃሴ 14/2011 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ ዝግጅቶች Source: https://mereja.com/amharic/v2/139941 • “በመተማ ዮሐንስ የተያዙት ተሽከርካሪዎች የብረታብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ናቸው” የምእራብ ጎንደር ዞን አስተዳዳሪ • የኢትዮጵያ አውሮፕላን በኪሲማዮ እንዳያርፍ ስለመደረጉ • ከሌሎች የሃገር ውስጥና የውጪ አበይት ዜናዎች ጋር ይጠብቁን ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት    https://www.bbc.com/amharic

‘ደብረፅዮን’፣ ‘ጌታቸው አሰፋ’…ከዘንድሮው አሸንዳ አልባሳት ስሞች መካከል – ቢቢሲ/አማርኛ

21 ኦገስት 2019 የሃገሪቱ ፖለቲካዊ ሁነቶች በአልባሳት አሰያየም ላይ ከሰሞኑ ምናልባት ትግራይ ሄደው በአንደኛው ልብስ መሸጫ መደብር ውስጥ ‘ደብረጽዮን’ አለ? ሲባል ሲሰሙ ምናልባት የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት እዚህ ሱቅ ውስጥ እንዴት ይኖራሉ? የሚል ስሜት ሊፈጥርብዎት ይችላል። ነገር ግን የሃገር ባህል ልብስ መሆኑን ሲሰሙ ይገረሙ ይሆን? እንዴት ነው ስያሜውን ያገኘውስ የሚል ጥያቄን ይጭርብዎት ይሆናል። በየአመቱ ከነሐሴ […]

በአንድ ስም ሁለት የፖለቲካ ፓርቲዎች መመዝገብ እንደማይችሉ ምርጫ ቦርድ ገለፀ

August 21, 2019 በአቶ ዳውድ ኢብሳ ኦነግና በአባ ነጋ ጃራ ኦነግ መካከል የስም ይገባኛል ውዝግብ ቀጥሏል በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግና በአባ ነጋ ጃራ የሚመራው ኦነግ ቀደም ሲል ተዋህደው አንድ እንደሚሆኑ አስታውቀው ነበር። በቅርቡ ግን ሁለቱም በኦነግ ስም ከምርጫ ቦርድ እውቅና ለማግኘት የምዝገባ ሂደት መጀመራቸው ተሰምቷል። ጉዳዩን በማስመልከት ቢቢሲ ያናገራቸው የኦነግ ሊቀ […]

የኢትዮጵያ መንግሥት ጋዜጠኛ ምስጋናው ጌታቸውን እንዲለቅ ሲፒጄ ጠየቀ – ቢቢሲ/አማርኛ

21 ኦገስት 2019 BBC Amharic : የኢትዮጵያ ባለስልጣናት አዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኝ ፍርድ ቤት ውጪ ቃለ መጠይቅ ሲያደርግ የተያዘው ጋዜጠኛ ምስጋናው ጌታቸውን በአስቸኳይ እንዲለቁ ለጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪው ድርጅት ሲፒጄ ባወጣው መግለጫ ጠየቀ። ኮሚቴ ቱ ፕሮቴክት ጆርናሊስትስ (ሲፒጄ) እንዳለው የሳምንታዊዋ ‘ኢትዮጲስ’ ጋዜጣ ዘጋቢ የሆነው ምስጋናው ከአራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ውጪ ሄኖክ አክሊሉ የተባሉ ጠበቃን ሲያናግር […]

News: ONLF wants election 2020 on time, says if postponed there should be a “mechanism to integrate opposition, liberation forces into the federal structure”

August 21, 2019 Source: http://addisstandard.com Mahlet Fasil Addis Abeba, August 21/2019 – At a press briefing he held today at Hilton hotel in Addis Abeba, Abdirahman Mahdi Madey, chairman of the Ogaden National Liberation Front (ONLF) said ONLF wants to see Ethiopia’s upcoming general election, scheduled for 2020, to take place “on time.” But if […]