ከመንግሥት ውጭ ያሉ ተዋናዮች (Non state Actors) ሚና ከወቅቱ የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር

Posted by: ecadforum August 20, 2019 (የለውጥ ጅማሮው እንዳይቀለበስ ይልቁንም እንዲጎለብት ሊወጡት የሚገባ ኃላፊነት) አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ ነሐሴ 2011 የአንዳንድ ታዋቂ ዜጎችና ተቋማት የበሰለ ወቅታዊ እንቅስቃሴ፣ በገዛ-ራሳቸው የትግልና የመስዋዕትነት ፍሬ ላይ ሳያውቁት ሻጥር ለሚፈጽሙ አንዳንድ “የቀድሞ ታጋዮች” ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው፡፡ አንድ የለውጥ ኃይል፣ ለውጥ ለማምጣት ብዙ መስዋዕትነት ከከፈለ በኋላ የትግሉ ፍሬ መታየት ሲጀምር፣ […]

የአማራ ብሔርተኛ፣ ፖለቲከኛና አክቲቪስት ነን ባዮች ችግሮች!!!

ፕሮፌሰር ዐሥራት ወ/ኢየሱስ ይመሩት ከነበረውና በወያኔ/ኢሕአዴግ የውንብድና ጥቃትና አማራው የመአሕድ ጥሪ የማንቂያ ደወል ሳይገባው በመቅረቱ ፈጣን አወንታዊ ምላሽ ስላልሰጠው ከከሰመው የመአሕድ እንቅስቃሴ በኋላ አማራ ተነግሮ የማያልቅ ግፍ፣ መከራ፣ ስቃይ፣ ሰቆቃ፣ እልቂት፣ የዘር ፍጅት ለዓመታት ካስተናገደ በኋላ ለመቀስቀስ እጅግ አድካሚና ተስፋ አስቆራጭ በሆነ ጥረት ነው በግድ ተቀስቅሶ በጋለ የአማራ ብሔርተኝነት ስሜት ለህልውናው፣ ለነጻነቱ፣ ለመብቱና ለጥቅሙ እንዲታገል […]

Ethiopians celebrated Emperor Menelik’s birthday, paid pilgrimage to his hometown

Ethiopians, both in the country and abroad, remembered Emperor Menelik II birthday. Many Ethiopians see him as the architect reunification of Ethiopia. Oromo horsemen from Shewa celebrating emperor Menelik’s birth day in Angolala. Photo : courtesy of of Dr. Abebe Haregewoin borkenaAugust 19, 2019 Emperor Menelik II would have been 175 years old. Those Ethiopians who […]

ዩኒሴፍ ከአማራ ክልል ህዝቦች ጋር የሚሠራቸውን ልዩ ልዩ ትብብሮች አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

August 20, 2019 Source: https://fanabc.com/2019/08/%E1%8B%A9%E1%8A%92%E1%88%B4%E1%8D%8D-%E1%8A%A8%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AB-%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%88%8D-%E1%88%85%E1%8B%9D%E1%89%A6%E1%89%BD-%E1%8C%8B%E1%88%AD-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%A0%E1%88%AB/ አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 14፣ 201 1(ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒሴፍ ከአማራ ክልል ህዝቦች ጋር የሚሠራቸውን ልዩ ልዩ ትብብሮች አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን አስታውቋል። በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካይ አዲል ሆደር እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በቀጣይ የትብብር መስኮች ዙሪያ በትናንትናው ዕለት በባሕር ዳር ተወያይተዋል። ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ ለ 67 ዓመታት ሕፃናት ላይ […]

የኢትዮጵያ አውሮፕላን ኪስማዮ ውስጥ እንዳያርፍ ተከለከለ – ቢቢሲ/አማርኛ

ወታደሮችን አሳፍሮ ደቡብ ሶማሊያ ኪስማዮ ውስጥ ሊያርፍ ነበር የተባለ የኢትዮጵያ አውሮፕላን በኬንያ ኃይሎች በሚደገፉት የጁባላንድ ክልላዊ ወታደሮች መከልከሉን የዓይን ምስክሮች ገለጹ። ወደ ኪስማዮ ያቀናው አውሮፕላን ‘ከ90 በላይ ኮማንዶዎችን አሳፍሮ ነበር’ የተባለ ሲሆን ተገቢውን መረጃ ቀድሞ አልሰጠም በሚል ምክንያት ነው እንዳያርፍ የተከለከለው ተብሏል። ከምሥራቃዊ ኢትዮጵያ የሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ ተነስቶ ወደ ሶማሊያ እንደበረረ የሚነገርለት ይህ አውሮፕላን […]

የኦዴፓና የኦነግ እርቅ :- እርቁ ሰመረ ወይ? አሁንስ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?

August 20, 2019 በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ወደ ሐገር ቤት የገባው ኦነግ ጉዳይ – Sheger FM 102.1 በትጥቅ ትግል ላይ የነበረው ኦነግ በሰላም ለመታገል ወደ ሃገር ቤት ቢገባም ለተወሰነ ጊዜ ግጭቶችና አለመግባባት እየተፈጠረ የሰው ሕይወትና ንብረት መጥፋቱ ሲነገር ነበር፡፡ግንባሩም ከስምምነታችን ውጭ የሆነ ድርጊት ተፈፅሞብኛል እያለ ሲያማርር ቆይቶ የኦሮሞ ሽማግሌዎችና አባገዳዎች ባደረጉት ሽምግልና ስምምነት ላይ መደረሱን ነግረናችሁ […]

አማራ ክልል፡ መተማ ዮሐንስ በተያዙት ተሽከርካሪዎች ላይ ምርመራ እየተደረገ ነው – ቢቢሲ/ አማርኛ

19 ኦገስት 2019 የመከላከያ ሠራዊት ንብረት ናቸው የተባሉና በመተማ ዮሐንስ በኩል ጭነት ይዘው ወደ ሱዳን ሊሻገሩ ሲሉ እንዲቆሙ በተደረጉ አምስት ከባድ ተሽከርካሪዎች ላይ ምርመራ እየተደረገ መሆኑን የአካባቢው ፖሊስ ለቢቢሲ ገለጸ። ትናንት ከሰዓት ከዘጠኝ ሰዓት በኋላ አምስት የመከላከያ ሠራዊት ከባድ ተሽከርካሪዎች ወደ ሱዳን ለመሻገር ሲሞክሩ መተማ ዮሐንስ ላይ በአካባቢው ማኅበረሰብ ታግደው እንዳያልፉ መደረጋቸውን በስፋት እያነጋገረ ይገኛል። […]

የአገሪቱ አጠቃላይ የውጭና የአገር ውስጥ ብድሮች ዕዳ 1.5 ትሪሊዮን ብር ደርሷል

August 19, 2019 ዮሐንስ አንበርብርእስከ መጋቢት 2011 ዓ.ም. ድረስ ያለው የአገሪቱ አጠቃላይ የውጭና የአገር ውስጥ ብድሮች ዕዳ 1.5 ትሪሊዮን ብር ደርሷል የኢትዮጵያ አየር መንገድና የኢትዮ ቴሌኮም የውጭ ብድር ዕዳ 111.9 ቢሊዮን ብር ነው የሌሎቹ የልማት ድርጅቶች የውጭና የአገር ውስጥ አጠቃላይ የብድር ዕዳ 594 ቢሊዮን ብር ደርሷል ማዕከላዊ መንግሥትና የልማት ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተበድረው ያልመለሱት […]

መተማ ስለተያዙት ተሳቢዎች በአካባቢው የሚገኙ የፀጥታ አካላት ምንም እንደማያውቁ ገለፁ

ነሐሴ 19, 2019 ጽዮን ግርማ ፎቶ፡ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የተገኘ በመተማ እንዲቆሙ ከተደረጉት የጭነት ተሽከርካሪዎች አንዱ አጋሩ የመተማ ዮሃንስ አካባቢ የመከላከያ አዣዥ ሳያውቅ ጥይት ጭነው ወደ ሱዳን ሊሻገሩ የነበሩ “የሠራዊቱ ንብረት ናቸው” የተባሉ አምስት የጭነት ተሽከርካሪዎች በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የአማራ ክልል ልዩ ሃይል – ምዕራብ ጎንደር ብርጌድ አዣዥ ኮለኔል ሰለሞን አሻግሬ […]