ኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ ችግሮችና በተከሰቱ ግጭቶች ሳቢያ አሳሳቢ ውጥረት ውስጥ ገብታለች።- የኢትዮጵያ እርቀ ሰላም ኮሚሽን

July 21, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/132671 ኢዜአ – በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የዜጎችን ደህንነት እና ሰላም ለማስጠበቅ የህግን የበላይነት ማረጋገጥ ቀዳሚ ጉዳይ በመሆኑ መንግስት፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች፡ የሲቪክ ማህበራት እና መላው ህዝብ በጽናትና በጋራ እንዲቆሙ የኢትዮጵያ እርቀ ሰላም ኮሚሽን አሳሰበ። ኮሚሽኑ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዛሬ በላከው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ዛሬ ኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ ችግሮችና በተከሰቱ ግጭቶች ሳቢያ […]

የአማራና የሱማሌ የህዝብ ለህዝብ መድረክ በባህር ዳር ተካሄደ – ዘ-ሐበሻ

July 21, 2019 የህዝብ ለህዝብ መድረኩ የተጀመረው በቅርቡ ለተሰውት የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የህሊና ፀሎት በማድረግ ነው፡፡ በመድረኩ ከአማራ ክልል የተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎችና የሀይማት አባቶች በሱማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጦፋ ሙሐመድ ዑመር ከተመራውና 100 አባላት ከሉት የክልሉ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚህ ወቅት የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ላቀ አያሌው የካራማራን ታሪክ በማንሳት […]

በደቡብ ኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንና ምእመናን እየነደዱና እየወደሙ ነው። (ዘመድኩን በቀለ)

July 21, 2019 Source: https://welkait.com/?p=19785 ★ ሃይ ባይ ከልካይ መንግሥት የለም። ሁሉም የእልሁ መወጫ ተዋሕዶና የተዋሕዶ ልጆች ናቸው። በሀገሪቱ ወሳኝ የአመራር ስፍራ ላይ ኦርቶዶክሳውያን ስለሌሉ ድርጊቱን ለማስቆም የሚከራከር ሰው እንኳ የለም። ★ በጅጅጋ፣ ቀጥሎ በከሚሴና በአጣዬ፣ አሁን ደግሞ በደቡብ ቤተ ክርስቲያን ኤጄቶና ቄሮ በተባሉ አልሸባቦች እየወደሙ ነው። ★ የአክሱም ጽዮን ልጆች ደግሞ ከሩቅ ቆመው ይስቃሉ። […]

ከትግሬዎች ወደ ኦሮሞዎች የተዘዋወረው የዋሺንግተኑ ኤምባሲ እና ለጀኔራል አሳምነው ጽጌ ልጆች …. ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ)

እንደምን አላችሁ? እንደትወያዩባቸው ሁለት ርዕሶች ይዤላችሁ መጥቻለሁ። (1)- ለ27 አመት በትግሬ ወያኔዎች ቁጥጥር ሥር የነበረው የዋሽንግተን ኤምባሲ ትናንት የ ኦሆዴድኦነግ ኦሮሞዎች የተተኩበትን ትዕይንት እንመለከታለን። (2)- በቅርቡ ባሕር ዳር ውስጥ “በአዴፓ” (ብኣዴን) ባለሥልጣናት የተከሰተው የመገዳደል ቅንቆቅልሽ ምክንያት ከዚህ ዓለም ለተለዩት ለጀኔራል አሳምነው ጽጌ ታዳጊ ልጆቻቸው ሊውል ታስቦ የተዘጋጀ ነበር የተባለው “የ ጐ ፋንድ ሚ” ዕርዳታ “በኢትዮጵያ […]

Bloodline Politics in Ethiopia and its destructive power

July 21, 2019 Source: https://www.satenaw.com/bloodline-politics-in-ethiopia-and-its-destructive-power/ The honeymoon of the government of Dr Abye is now over. The business, as usual, is now truly started; the mass arrest, the lack of due process, the terrorism law has been resurrected and used on people who have different or critical voices to the government. The right indicator is […]

No Noble Peace Prize for a peace less leader

July 21, 2019 Source: https://www.satenaw.com/no-noble-peace-prize-for-a-peace-less-leader/ By Aschalew Aberra If Abiy Ahmed, the PM of Ethiopia, has a drop of honesty or decency he should withdraw his name from the candidacy of the 2019 Nobel Peace Prize whose winner is scheduled to be announced this coming October. On his watch, during his one year premiership, millions […]

Concerns mount in Egypt as Israel boosts ties with Ethiopia – The Arab Weekly 14:32

SourceURL:https://thearabweekly.com/concerns-mount-egypt-israel-boosts-ties-ethiopia Concerns mount in Egypt as Israel boosts ties with Ethiopia | Hassan Abdel Zaher | AW . There is belief in Cairo that Israel would not jeopardise its improving relations with Egypt only to give its defence technology companies the benefit of earning more money. Saturday 20/07/2019 Bone of contention. Construction workers are seen […]

Ethiopia: At least 17 killed in violence over Sidama autonomy -Al Jazeera 13:5

Ethiopia: At least 17 killed in violence over Sidama autonomy A local official says 13 people were killed a day after hospital authorities reported four died of gunshot wounds. more on Ethiopia Ethiopia suffers from lack of doctors for physical therapytoday Three dead as unrest rumbles in Ethiopia’s southern Hawassa cityyesterday What Ethiopia needs is […]

Africa in the news: Ethiopia’s Sidama, Republic of Congo’s debt, and Ebola and HIV updates – Brookings Institution 06:03

Christina Golubski Saturday, July 20, 2019 Africa in focus Referendum for new Sidama region in Ethiopia announced amid protests Tensions over the Sidama ethnic group’s attempt to form a semiautonomous state within Ethiopia boiled over into turmoil and violence this week with three deaths reported in Hawassa after officials announced a delay in the state’s […]

ኢትዮጵያውያን እርስ በርስ የምንነታረክበት ሳይሆን በጋራ ሆነን ችግሮቻችን የምንፈታበት ጊዜ ላይ መሆናችንን መገንዘብ አለብን – አቶ ሙስጠፌ ኡመር

July 20, 2019   Source: https://mereja.com/amharic/v2/132604 ” ኢትዮጵያውያን እርስ በርስ የምንነታረክበት ሳይሆን በጋራ ሆነን ችግሮቻችን የምንፈታበት ጊዜ ላይ መሆናችንን መገንዘብ አለብን።” አቶ ሙስጦፋ ሙሀመድ ዑመር – የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር