የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ላይ ውይይት

ሐምሌ 19, 2019 Source: https://amharic.voanews.com/a/interview-with-secretary-general-of-sidama-liberation-movement-7-19-2019/5007503.htmlhttps://gdb.voanews.com/1145C360-F4CE-4AFE-8216-4692A42463DD_cx0_cy7_cw0_w800_h450.jpg የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄን ተከትሎ በተፈጠረ የፀጥታ ችግር፣ ከትናንት ጀምሮ ሃያ የሚሆኑ ሰዎች እንደተገደሉ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ ዋና ፀኃፊ ለቪኦኤ ገለፁ፡፡ መለስካቸው አምሃ የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄን ተከትሎ በተፈጠረ የፀጥታ ችግር፣ ከትናንት ጀምሮ ሃያ የሚሆኑ ሰዎች እንደተገደሉ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ ዋና ፀኃፊ ለቪኦኤ ገለፁ፡፡ ብዙ ሰዎችም እንደቆሰሉ ይናገራሉ፡፡ […]

የኤርትራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን 3ኛውን ፓትሪያርኳ አቡነ አንጦኒዮስን አወገዘች – ቢቢሲ/አማርኛ

19 ጁላይ 2019 ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ የቤተ ክርስቲያኗ ሦስተኛ ፓትሪያርክ የነበሩትን አቡነ አንጦኒዮን አውግዛ ከቤተክርስቲያኗ አገደች። በስድስት የኤርትራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጳጳሳት የተፈረመ ደብዳቤው እንደሚያሳያው፤ አቡነ አንጦኒዮስ “ምንፍቅና” ፈፅመዋል በሚል ከቤተ ክርስትያኒቱ መታገዳቸውን ተገልጿል። • ኤርትራ በቤተ ክርስቲያን ስር ያሉ የጤና ተቋማትን ወሰደች ቅዱስ ሲኖዶሱ በመግለጫው ላይ፤ ሦስተኛው […]

አማራ ክልል፡ በእስር ላይ የርሃብ አድማ የመቱት የጸጥታ ኃላፊዎች – ቢቢሲ/አማርኛ

19 ጁላይ 2019 ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በአማራ ክልል ተሞከረ ከተባለው ‘መፈንቅለ መንግሥት’ ጋር በተያያዘ የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊዎችን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተካሄደ እንደሆነ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አስታወቁ። • የብ/ጄነራል አሳምነው ፅጌ ሚስት መታሰራቸውን ልጃቸው ገለጸች • “የኢህአፓና መኢሶን ነገር አማራ ክልል ላይ ሊከሰት ይችላል ብዬ ነበር” ከእነዚህ ተጠርጣሪዎች […]

የሲዳማ ሚድያ ኔትወርክ ኃላፊዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ – ቢቢሲ/አማርኛ

19 ጁላይ 2019 በትናንትናው ዕለት አመሻሽ ላይ የሲዳማ ሚድያ ኔትወርክ ዋና ሥራ አስኪያጅና ምክትል ሥራ አስኪያጅ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ስብሰባ ተቀምጠው በነበረበት ሰዓት የፀጥታ ኃይሎች ደርሰው በቁጥጥር ሥር እንዳዋሏቸው የኔትወርኩ የዜናና ፕሮግራሞች አስተባባሪ አቶ ሙሉቀን ብርሀኑ ለቢቢሲ ተናገሩ። ዋና ሥራ አስኪያጁ አቶ ጌታሁን ደጉዬ እና ምክትላቸው አቶ ታሪኩ ለማ የሚባሉ ሲሆን ሌሎች የመገናኛ ብዙሀኑ ባልደረቦች […]

ጥቁር አንበሶችና የኦነግ ጅብ – (መስፍን አረጋ)

2019-07-19 ጥቁር አንበሶችና የኦነግ ጅብ መስፍን አረጋ በእኔ ነግስ እኔ ነግስ ውጊያ በመቀስቀስ አንበሳና አንበሳ ተፋልመው እርስ በርስ አንደኛው ድል ሆኖ የሞት ጽዋ ሲቀምስ ሌላኛው ሲያጣጥር ግቢ ነፍስ ውጭ ነፍስ፣ የሞተን ተራምዶ የቆሰለን ገድሎ ጅቦ ሆነ ንጉስ፡፡ ያገርህ፣ የምነትህ፣ ያንተነትህ ዳራ ባንድኛችሁ እንኳ እንዲኖር ሲጠራ ሳትፋለም በፊት ከወንድምህ ጋራ የጋራ ጠላትህ መሞቱን አጣራ፡፡ ጅብ ከሚበላህ […]

ሃዋሳ – ወላይታ – ሚኒሶታ – አስመራ – ዋሽንግተን ዲሲ (ዘመድኩን በቀለ)

2019-07-19   አጫጭር መረጃዎች!!!ዘመድኩን በቀለ  ~ ሃዋሳ – ወላይታ – ሚኒሶታ –አስመራ – ዋሽንግተን ዲሲ። ••• የ11/11/11 ትራጄዲ ፊልም ደራሲዎች ዛሬ በፊልሙ ምርቃት ቀን በሀገር ውስጥ የሉም። ከእሳቱ ወላፈንም ሸሽተው ወደ አስመራና ወደ ሚኒሶታም አቅንተዋል ተብሏል። ••• ጃ-War ወደ ሚኒሶታ የሄደው አንድም ፈርቶና ደንግጦ ሲሆን በሌላም የናፈቃቸውን ሚስቱንና ልጁን ህጻን ኦሮሞ ጃዋርን ለመጎብኘት ነው የሄደው […]

የቀድሞ የሐዋሳ ከንቲባ ለፍርድ ካልቀረበ አዲሱ ከንቲባ ሁከት ቢቀሰቅስ ምን ይገርማል! (ስዩም ተሾመ)

2019-07-19 የቀድሞ የሐዋሳ ከንቲባ ለፍርድ ካልቀረበ አዲሱ ከንቲባ ሁከት ቢቀሰቅስ ምን ይገርማል! by Seyoum Teshome ትናንት ሀዋሳ ከተማ ዙሪያ ካሉ የሲዳማ ዞን ወረዳዎች የመጡ ወጣቶች ከሲዳማ የክልል ጥያቄ ጋር በተያያዘ ከመከላከያ ጋር በፈጠሩት ግጭት ምክንያት ከተማዋ በወጣቶቹ የሽብር ተግባር ስትናጥ ውላ ነበር:: ከከተማዋ ብዙም ባልራቀችውና ከሲዳማ ዞን ወረዳዎች አንዷ በሆነችው ወንዶገነት ከሲዳማ ብሔር ውጭ የሆኑ […]

የኦነጋውያኑ እቅድ ክልል የሆነችውን ሀዋሳ በሪፍረንደም ወደ ኦሮምያ መቀላቀል ነው!!! (አቤል ዘመነ)

2019-07-19 የኦነጋውያኑ እቅድ ክልል የሆነችውን ሀዋሳ በሪፍረንደም ወደ ኦሮምያ መቀላቀል ነው!!!አቤል ዘመነእየወጡ ያሉት መረጃወች እጅግ አስገራሚና አደናጋሪም ናቸው! “ኤጄቶ 40% የሚሆነው ሌላ ነው በጃዋር የተፈጠረ ጥምር ነው ። እርግጠኛ ሆኘ የምናገረው ነገሩን ታይቱላችሁ ከተማዋን ወደ ምስቅልቅል በመክተት ቶሎ የክልል ጥያቄ ሲመለስ ያቀዱት ሌላ ነገር አለ” ይህ ንግግር ከአንድ የአዋሳ ዩኒቨርስቲ የሲዳማ ተወላጅ ከወራት በፊት ያሉት ነበር። […]

የአዋሳ ጉዳይ የሚመለከተው የአዋሳ ከተማ ነዋሪው ብቻ ነው !!! (ግርማ ካሳ)

2019-07-19 የአዋሳ ጉዳይ የሚመለከተው የአዋሳ ከተማ ነዋሪው ብቻ ነው !!!ግርማ ካሳ ኢጄቶ በአሁኑ ወቅት  ከሲዳማ ፖሊሶች ጋር በማበር የአዋሳን ከተማ እያሸበረ ነው። አዋሳን በተመለከተ ብዙዎች የማያወቁት ሃቆች አሉ። 1. አዋሳ ወይንም ሃዋሳ ከተማ ከጥቂት አመታት በፊት ባዶ ነበረች። በዚያ አካባቢ የሚኖሩ ኦሮሞዎችና ሲዳማዎች ከብቶች ያሰማሩባት የነበረች ። የቀድሞ የሲዳሞ ክፍለ ሃገር ዋና ከተማ የነበረችውም የይርጋለም […]