ከአማርኛ ቋንቋ አተረፍን እንጂ አልጎደለብንም….! ሙስጠፌ ሙሃመድ

የOMN ጋዜጠኞች እዚህ ጅጅጋ ዩኒቨርስቲ መጥተዋልና በትምህርት ፍኖተ ካርታው ላይ ሀሳብህን ይፈልጋሉ አሉኝ። ግዴለም ይቅርብኝ፣ አቋሜ ለአቋማቸው ስለማይጥም አያስተላልፉትም አልኳቸው። እውነቴን ነው። ለምሳሌ በቋንቋ ጉዳይ የሶማሌ ልጆች አማርኛን በደንብ መማር አለባቸው። እኛ አማርኛን የቻልን እና በአማርኛ የተለያዩ እውቀትን የገበየን፣ ቅኔን፣ ተረትና ምሳሌውን፣ ቀልድና ተረቡን፣ አሽሙርና የቃላት ስንጠቃውን አሳምረን ያወቅን የሶማሌ ተወላጆች ከዚህ ቋንቋ አተረፍን እንጂ […]

ቻው ቻው አዲስ አበባ!! – (ሰአሊ አምሳሉ ገብረኪዳን )

ወገን ሆይ! አዲስ አበባ ይፋዊ ባልሆነ መንገድ የኦሮሚያ ክልል ወደሚሉት መጠቃለሏን ታውቃላቹህ ወይ??? ዐቢይ በቅርቡ አምቦ ከተመረጡ የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት ጋር ባደረገው ስብሰባ ላይ የኢሬቻን አዲስ አበባ መከበር በማሳያነት በመጥቀስ አዲስ አበባን በእጃቸው ማስገባታቸውን ተናግሮ እንደነበር ከተለያዩ ምንጮች ሲዘገብ ሰንብቶ ነበር፡፡ ይሄው እየሆነ ያለው ነገር ሁሉም ይሄንን የሚያረጋግጥ ሆኗል!!! ወገን ሆይ አዲስ አበባ በለሆሳስ ስትጠለፍ […]

ዐጤ ምንሊክ ፎቶ የተነሱባት ካሜራ ‘በሕይወት ተገኘች’

ምን ያኔ እንኳን ስዊዘርላንድ ሊመጡ፤ እንጦጦም አልወጡ። ገና አንኮበር ናቸው፤ ገና የሸዋ ንጉሥ ናቸው። በነ ኢልግ አቆጣጠር’ኮ ገና 1887 ላይ ነን። በዚያ ዘመን ኤደን ውስጥ አንድ የስዊዝ ኩባንያ  ነበር። ስሙም “ኤሸርና ፈረር” ይባላል። የዐጤ ምንሊክ ባለሟሎች ለዚህ ኩባንያ አስተዳዳሪዎች መልእክት ሰደዱ። “ታላቁ ንጉሣችን የነቃ የበቃ ሙያተኛ ከየትም ፈላልጋችሁ ላኩልኝ ብለዋልና ባስቸኳይ….” የሚል። ይሄ ኩባንያ ታዲያ […]

ስለሺ ዘውዴ (ጥበበ) ማን ነው???

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ስለሺ ዘውዴ (ጥበበ) ማን ነው??? ማሳሰብያ፤…..ከዛሬ 2 አመት በፊት ስለ ስለሺ ዘውዴና ሌላው ስለተሰዋው ታናሽ ወንድሙ አበራ ዘውዴ አጭር ታሪክ በዚሁ ድረ-ገፅ ላይ ፅፌ ነበር። አሁን ስለ ስለሺ በመጠኑም የተሟላ በከተማና በሠራዊቱ ውስጥ የነበረውን አኩሪ የትግል ታሪክ በማግኝቴ በደስታና እኔም በኩራት ለንባብ አቅርቤላችኋለሁ። ሌላው ያልተዘመረለት ጀግና!!! የኢሕአፓ አብሪ ኮከብ […]

ኢሕአፓ በአዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያውን ይፋዊ ጉባኤ በራስ ሆቴል ጀመረ። ባሁኑ ስዓት የተሳታፊዎችና የተጋበዙ እንግዶች ምዝገባ እየተደረገ ይገኛል።

ኢሕአፓ በአዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያውን ይፋዊ ጉባኤ በራስ ሆቴል ጀመረ። ባሁኑ ስዓት የተሳታፊዎችና የተጋበዙ እንግዶች ምዝገባ እየተደረገ ይገኛል።

የአዲስ አበባ ጉዳይ

December 13, 2019 Source: https://amharaonline.org የአዲስ አበባ ጉዳይ የጠሚ አብይ አህመድ መንግስት ትሩፋቶች ለአዲስ አበባ። 1ኛ. አዲስ አበባ እራሷን በራሷ የምታስተዳድር የፌደራሉ ከተማ እንደሆነች ዶክተር አብይ “አይቀየርም” ያለው ሕገ መንግስት ይደነግጋል። ሆኖም ከተማችን ህገ መንግስቱ በሚለው መሰረት ራሷን በራሷ እያስተዳደረች አይደለም። በተወካዮች ምክር ቤትም ድምፅ ሳይኖራት ዶክተሩ በሚመራው #ኦዴፓ ሹመኞች እየተዳደረች ትገኛለች። ይህ በጠሚዶአ “ይከበር” […]

የልማት አጋሮች ለኢትዮጵያ ተጨማሪ የ3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ

December 13, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የልማት አጋሮች ሀገር በቀል የምጣኔ ሀብት ማሻሻያውን ለማጠናከር የሚውል ተጨማሪ የ3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ቃል መግባታቸው ተገለፀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በፌስቡ ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ ድጋፉ ለማክሮ ኢኮኖሚ፣ ለመዋቅራዊና ለሴክቶራል ማሻሻያዎች የሚውል ነው። ይህም የዓለም ባንክ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር እና […]