ዳግማይ ትን ሣ ኤ

ዳግማይ ትን ሣ ኤ ኢሕአፓን በወጉ ለመረዳትና መሠረቱን በሚገባ ለማወቅ የኢትዮጵያን ሕዝብ ትግል ከ1950ዎቹ ጀምሮ መመልከት ያስፈልጋል። ኢትዮጵያ ከዓለም ሀገራት አንዷ በመሆኗ በአፍሪካና ከአፍሪካ ውጭ ያሉ አገሮች ውስጥ የነበረው የፖለቲካ ሁኔታ በኢትዮጵያ ላይ ተጽዕኖ አሳድሯል። በ1950ዎቹና 60ዎቹ በአፍሪካ ውስጥ ከቅኝ ግዛት ነፃ ለመውጣት የሚደረግ እንቅስቃሴና ትግል፣ በሌሎች አገሮች ደግሞ በሶቪየት ኅብረት ተጀምሮ ሁሉም አህጉሮች ላይ […]
አንጋፋ ፖለቲከኞቻችንና ምሁራኖቻች ስለ ያ ትውልድ እውነቱን መሰከሩ ክፍል 2 Dec 2019

የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ኢህአፓ 9ኛ መደበኛ ጉባኤ በአዲስ አበባ ክፍል 2 Dec 2019
Meet the Woman Bringing the Menstrual Cup Movement to Ethiopia – Vogue 13:31

By Chioma Nnadi December 30, 2019 Menstrual cups, thought by many to be a relatively new phenomenon, actually date back to the 1930s. Invented by the American actress Leonora Chalmers as a discreet alternative to the cumbersome feminine hygiene contraptions that women once wore belted around their waists, menstrual cups are finally showing up on […]
On Sustainable Development in Rural Ethiopia: Interview with Mitslal Kifleyesus-Matschie – Harvard International Review 14:29

On Sustainable Development in Rural Ethiopia: Interview with Mitslal Kifleyesus-Matschie 30.Dec.2019 . Mitslal Kifleyesus-Matschie is the founder of Ecopia, a “social for-profit company” dedicated to promoting sustainable development within the Ethiopian rural community. In her previous career, she worked with the Organization to Prohibit Chemical Weapons to secure ratification of the Chemical Weapons Convention. Harvard […]
Ethiopia backs efforts of peace in Libya – The Libya Observer 07:08

December 30, 2019 – 13:57 Written by: SafaAlharathy Adviser of the Ethiopian Prime Minister, “Dikon Daniel”, confirmed on Sunday, during his visit with a government delegation to Libya, his country’s desire to support efforts in bringing stability to Libya through a political solution, in coordination with the African Union and the UN mission. Daniel discussed […]
በምሥራቅ ሐረርጌ የቢላል መስጂድንና ራጉዔል ቤተ ክርስትያንን የሚያሰሩት ካህን-BBC Amharic

SourceURL:https://www.bbc.com/amharic/5092244 30 ዲሴምበር 2019 መላዕከ ሕይወት ቆሞስ አባ አክሊለ ማርያም፣ በምሥራቅ ሐረርጌ በቀርሳ ወረዳ የላንጌ ቅዱስ ራጉዔል ቤተ ክርስትያንና የቢላል መስጂድን ያሰራሉ። የአገልግሎት ስፍራቸው በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሰንዳፋ በኬ ማርያም መሆኑን የሚናገሩት ካህን በምሥራቅ ሐረርጌ የሚገኝ መስጂድንና ቤተ ክርስቲያንን በእኩል ቆመው ያሳንጻሉ። የሚያገኛቸውን ሙስሊምና ክርስቲያን በእኩል ለቤተ እምነቶቹ ማሰሪያ ሲጠይቁ ግር ይል ይሆናል። እርሳቸው […]
ኢትዮጵያ፡ በ2020 ግጭት ይበረታባቸዋል ከተባሉ ሥፍራዎች መካከል ትገኛለች – BBC Amharic

30 ዲሴምበር 2019 ክራይሲስ ግሩፕ የተሰኘው ተቋም ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት [2020] ግጭት ሊበረታባቸው ከሚችሉ አገራት መካከል አንዷ ልትሆን ትችላለች ሲል ይፋ አድረገ። በተለያዩ የዓለማችን አገራት ውስጥ የሚከሰቱ ግጭቶችን የሚከታተለው ተቋሙ በቀጣዩ የፈረንጆች ዓመት 2020 ዓ.ም ግጭት እጅግ ገዝፎ ሊታይባቸው ይችላል ያላቸውን 10 አገራት ይፋ ባደረገበት ሪፖርቱ ኢትዮጵያን ሦስተኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧታል። • የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ […]
ጃዋር መሃመድ ኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስን መቀላቀሉን ፓርቲው አረጋገጠ – BBC Amharic

30 ዲሴምበር 2019 የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ሥራ አስኪያጅ የሆነው አክቲቪስት ጃዋር መሐመድ ኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስን (ኦፌኮ) መቀላቀሉን የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ለቢቢሲ ገለፁ። ቀደም ሲል ፖለቲካ ውስጥ የመግባት ፍላጎት እንደሌለው ይልቁንም ከዳር ሆኖ በአገሪቱ ለተጀመረው ለውጥ ድጋፍ ማድረግን እንደሚመርጥ ተናግሮ የነበረው ጃዋር በቅርቡ የሃሳብ ለውጥ ማድረጉን እና ፖለቲካ ውስጥ ለመግባት መወሰኑን እንደተናገረ ይታወሳል። ፖለቲካውን […]
ኢዜማ እና ኢዴፓ በቢሮና ሌሎች ንብረቶች ምክንያት እየተወዛገቡ ነው

December 30, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/191528 ኢዜማ እና ኢዴፓ በቢሮና ሌሎች ንብረቶች ምክንያት እየተወዛገቡ ነው – በተለይም በኢዜማ እጅ ያለው ቢሮዬን ባለመረከቤ ችግር ገጥሞኛል ብሏል ኢዴፓ፡፡ – ኢዜማ በበኩሉ ማጣራት ያሉብኝ ጉዳዮች አሉ ይላል፡፡
Ethiopia to Set $200,000 Minimum Spend for Foreign Investors

December 30, 2019 Ethiopia has set the minimum spend by solo foreign investors in local businesses and infrastructure projects at $200,000 as Africa’s second most populous country pushes ahead with a privatization drive next year. For those planning a joint investment with a domestic operator, the requirement drops to $150,000, according to a new draft […]