Nearly 250 arrested in Ethiopia after foiled coup: state TV Reuters 16:43

June 27, 2019 / 3:59 AM Dawit Endeshaw ADDIS ABABA (Reuters) – Nearly 250 people have been arrested in Ethiopia’s capital and the main city in its Amhara region since a coup attempt was foiled, state TV reported on Thursday. Ethiopia has been on edge since twin attacks at the weekend in Addis Ababa and […]

ዶ/ር አረጋዊ በርሄ ለቀብር መቀሌ በሄዱበት መታሰራቸው ተሰማ

June 27, 2019 ESAT : ዶ/ር አረጋዊ በርሄ ለቀብር መቀሌ በሄዱበት መታሰራቸው ተገለጸ። የኢሳት ምንጮች ካደረሱን መረጃ ለማወቅ እንደተቻለው ዶ/ር አረጋዊ ለጄነራል ሰዓረ መኮንንና ለሜጀር ጀነራል ገዛዒ አበራ ቀብር መቀሌ ከሄዱ በኋላ በወጣቶች ተደብድበው በትግራይ ፖሊስ ባዶ ስድስት በሚል በሚታወቀው እስር ቤት ታስረዋል። 00:00/01:5100:00Next Video×

“መደናገጥ ባለበት ወቅት ስህተቶች ሊያጋጥሙ ይችላሉ” አቶ ንጉሱ ጥላሁን – ቢቢሲ / አማርኛ

ከጠቅላይ ሚንስትሩ ፕሬስ ሴክሬታሪያት አቶ ንጉሱ ጥላሁን ጋር አጭር ቆይታ ቢቢሲ ትናንት የጠቅላይ ሚንስትሩ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁንን በስልክ ያነጋገራቸው የክልሉ አመራሮች የቀብር ሥነ-ስርዓት ለመካፈል ባህር ዳር ሳሉ ነበር። አቶ ንጉሱ ትናንት በባህር ዳር በተካሄደው የቀብር ሥነ-ስርዓት ላይ ከተለያዩ የሃገሪቱ ክፍል የተወጣጡ እንግዶች፣ የከተማዋ ነዋሪዎች፣ ዘመድ እና ቤተሰብ እንዲሁም የክልል እና የፌደራል መንግሥት […]

“አካላዊ ጉዳት አልደረሰብኝም” አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር) – ቢቢሲ/አማርኛ

በጄነራል ሰዓረ መኮንን እና ሜጀር ጄነራል ገዛኢ አበራ የቀብር ስነስርዓት ላይ ለመካፈል ወደ መቀሌ ያቀኑት የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር( ትዴት) መሪ አረጋዊ በርሀ (ዶ/ር) “የወጣቶች መንጋ” ባሏቸው ሰዎች ጥቃት እንደተሞከረባቸው ለቢቢሲ የመቀሌ ዘጋቢ አረጋግጠዋል። ቢሆንም ግን “አካላዊ ጉዳት አልደረሰብኝም” ብለዋል። የቀብር ስነስርዓቱ ላይ ለመገኘት የሰማእታት ሃውልት ደጃፍ ላይ ሲደርሱ ከውስጥና ከውጭ የነበሩት ወጣቶች “መግባት የለበትም” ብለው […]

Kenya-Ethiopia banking on Lapsset to promote trade – The Star, Kenya12:50 Wed, 26 Jun

Lapsset is Eastern Africa’s largest and ambitious infrastructure project that brings together Kenya, Ethiopia and South Sudan, and seeks to connect Nairobi to Addis Ababa. In Summary • This emerged on Wednesday at a panel discussion at the University of Nairobi, during the commemoration of 55 years of Kenya-Ethiopia relations. • There are 200 Kenyan […]

Ethiopia police arrest 56 members of Amhara political party – party spokesman – Reuters.co.uk 04:13

June 27, 2019 / 4:03 AM Dawit Endeshaw ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopian police have arrested 56 members of an Amhara political party following a failed attempt to seize power in the province, the party’s spokesman said on Thursday. The arrests took place in the national capital Addis Ababa, said Christian Tadele, spokesman for the […]

የባለአደራ ምክር ቤት አባላት ከ ‘መፈንቅለ መንግሥቱ’ ጋር በተያያዘ በሽብር ፍርድ ቤት ቀረቡ

26 ጁን 2019 የፌደራል ፖሊስ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ጋር በመሆን በአንድ መዝገብ ስድስት ተጠርጣሪዎችን ዛሬ ፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ የወንጀል ችሎት አቅርበዋል። ግለሰቦቹ አንደኛ ተጠርጣሪ በሪሁን አዳነ፣ መርከቡ ኃይሌ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ ጌዴዮን ወንድወሰን፣ ማስተዋል አረጋና አቶ ሐየሎም ብርሃኔ ናቸው። ፖሊስ ግለሰቦቹ ፍርድ ቤት የቀረቡት በአማራ ክልል ተፈፀመ በተባለው “መፈንቅለ መንግሥት” እና […]

Six appear in Ethiopian court over alleged coup bid -BBC

Tibebeselassie Tigabu BBC Amharic Six people have appeared in court in Ethiopia’s capital, Addis Ababa, on terrorism charges relating to the alleged attempt to overthrow the Amhara state government, their lawyer has told BBC Amharic. These are the first people to appear in court since Saturday’s violence, which left army chief Gen Seare Mekonnen and […]

ውድ የውጪሰው ኢትዮጵያዊ ዐማራዎች – አንዱ ዓለም ተፈራ

June 26,2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ – ረቡዕ ሰኔ ፲፱ ፳ ፻ ፲ ፩ ዓመተ ምህረት መረጋጋት አለብን አሁን በባሕርዳር የተከሰተውን ድርጊት አልፈን ወደፊት ለመሄድ፤ በሁሉም ወገን ያለን፤ መነጋገር፣ መተማመንና፣ መተሳሰብ አለብን። የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሀቅ ሆኖብን፤ የውጪሰው ኢትዮጵያዊ ዐማራዎች፤ በዚህ ጉዳይ ከማንም በላይ ከፍቶን እየተከታተልን ነው። እያንዳንዳችን ከተለያዬ ምንጮች፤ የየራሳችን የሆኑ መረጃዎችን እያገኘን፤ […]

Kenya-Ethiopia banking on Lapsset to promote trade -The Star, Kenya 12:50

Lapsset is Eastern Africa’s largest and ambitious infrastructure project that brings together Kenya, Ethiopia and South Sudan, and seeks to connect Nairobi to Addis Ababa. Eliud Kibii Siasa Subeditor 26 June 2019 – 19:41 In Summary • This emerged on Wednesday at a panel discussion at the University of Nairobi, during the commemoration of 55 […]