Abiy’s Nobel silence draws audible criticism – Daily Maverick 19:58

By Peter Fabricius• 12 December 2019 Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed Ali, the 2019 Nobel Peace Prize laureate. (Photo: EPA-EFE / Alessandro de Meo) Less Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed has formed a new ruling party which may just save his bold reforms. If anyone doubted before that Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed’s bold reforms […]

IMF Reaches Staff-Level Agreement on a US$2.9 Billion Financing Package with Ethiopia – International Monetary Fund (Press Release) 11:46

Pres Rease No. 19/450 The Federal Democratic Republic of Ethiopia and the IMF December 11, 2019 End-of-Mission press releases include statements of IMF staff teams that convey preliminary findings after a visit to a country. The views expressed in this statement are those of the IMF staff and do not necessarily represent the views of […]

¨ የሰላሙ መጀመሪያም መጨረሻም አብይ አህመድ ነዉ! ሽልማቱም ይገባዋል!!! ¨ (ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ)

019-12-11 የሰላሙ መጀመሪያም መጨረሻም አብይ አህመድ ነዉ! ሽልማቱም ይገባዋል!!! ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በታዬ ቦጋለ ፕሬዝዳንቱ ዛሬ ጠዋት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ስለ ኢትዮ-ኤርትራ እርቅ እና የዶ/ር አብይን አስተዋፅኦ አስመልክቶ ይህን ብለዋል፦ ◉”አብይ የተለየ ሰዉ ነዉ። እሱን በቃላት መግለፅ ይከብዳል” በኢትዮ ኤርትራ ጉዳይ ህወሓትም ሆነ ኢህአዴግ ምንም ያበረከቱት ሚና የለም። ➲ የድርድሩ ስኬት ሚስጢር እራሱ አብይ አህመድ ነዉ። ኢህአዴግም ሆነ […]

ዶ/ር አብይ አህመድ የብሔር ፖለቲካን ከምርጫ ፖለቲካ መለየት አለባቸው!!! (የቀድሞው የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት)

2019-12-11 ዶ/ር አብይ አህመድ የብሔር ፖለቲካን ከምርጫ ፖለቲካ መለየት አለባቸው!!! የቀድሞው የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት(ኢትዮ 360 ) – ታህሳስ 30/2012)ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የብሔር ፖለቲካን ከምርጫ ፖለቲካ መለየት አለባቸው ሲሉ የቀድሞ የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ኤለን ጆንሰን ሰር ሊፍ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ አሁን ከገባችበት ቀውስ እንድትወጣ ለማድረግ ቁርጠኛ አቋም ካላቸው፡ የብሔርና የምርጫ ፖለቲካን በግልጽ ለይተው ማስቀመጥ ነው […]

“አሸባሪዎችና ጽንፈኞች በአፍሪካ ቀንድ ጠንካራ መሰረት ለመጣል እየጣሩ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ – ቢቢሲ/አማርኛ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ተቀበሉ 10 ዲሴምበር 2019 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኖርዌይ ኦስሎ ተገኝተው የኖቤል ሽልማታቸውን ተቀበሉ። የኖቤል የሰላም ኮሚቴ ሊቀመንበር ቤሪት ሬይሳ አንደርሰን በሥነ ሥርዓቱ ላይ ባደረጉት የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ባስመዘገቧቸው ሦስት ዋና ዋና ውጤቶች የ2019 የኖቤል ሰላም ተሸላሚ እንዲሆኑ መመረጣቸውን አስታውቀዋል። እነዚህም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ […]

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ የኖቤል ሽልማትን በመቃወም ኤርትራውያን በኦስሎ ሰልፍ ወጡ – ቢቢሲ /አማርኛ

10 ዲሴምበር 2019 የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድን የሰላም የኖቤል ሽልማት በመቃመወም በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያን ሰልፈኞች በኖርዌይ መዲና ኦስሎ መፈክራቸውን አንግበው ወጥተዋል። በትናንትናው ዕለት በኖርዌይ የሚኖሩ ኤርትራውያን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ሽልማት ለሰጠው የኖቤል ኮሚቴ “የኢትዮጵያና የኤርትራ ሰላም በሚገባ አልተረጋገጠም፤ የኖቤል ሽልማት ሊሰጣቸው አይገባም” በሚልም ተቃውሟቸውን ገልፀዋል። • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የ2019 የኖቤል የሠላም ሽልማት […]

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት፡ “የአማራ ሕዝብ የወሰንና ማንነት ጥያቄዎች የክልሉ መንግሥትም ጥያቄዎች ናቸው” ቢቢሲ/አማርኛ

10 ዲሴምበር 2019 ከአስተዳደር እና ማንነት ጉዳዮች ጋር የሚነሱ ጥያቄዎች በሠላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ጥረት እንደሚያደርግ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ። ከሠላም እና ደኅንነት፤ ወቅታዊ የግብርና ተግባር እና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የጽህፈት ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌትነት ይርሳው እንዳሉት “የአማራ ህዝብ ከወሰን እና ማንነት ጋር ተያይዞ […]