Ethnocentrism, Ethiopia and the Ethiopian Experience – Tesfaye Demmellash
June 14, 2019 Part One – Reckoning with Ethnocentrism One might say that the crisis Ethiopia is in today has to do with ethnicity in the raw, tribal consciousness pure and simple. But from a broader, historically informed and critical perspective, the crisis concerns not so much ethnicity simply as the politics of ethnic recognition or identity, particularly the […]
After Visiting Ethiopian Airlines Crash Site, Beasley Allen Lawyer Sues Boeing

June 18, 2019 “The 346 lives that were sacrificed on the two doomed Boeing MAX flights will never return home, and they didn’t have a chance to survive despite pilots’ brave efforts,” said Mike Andrews of Beasley Allen. “They deserve justice by holding Boeing accountable.” By Katheryn Tucker Ethiopia’s civil aviation chief, Wosenyeleh Hunegaw (from left), […]
ምርጫ ከዜጎች ደህንነት በፊት እንዴት ይቻላል? – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

June 18, 2019 SourceURL:https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95701 አክሎግ ቢራራ (ዶር) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ጨዋታ “ከድጡ ወደ ማጡ” እንደተሸጋገረ ይለፈፋል። ሆኖም፤ ክስተቾችን ከጀርባ ሆነን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ካልተመራመርናቸው ወደ አላስፈላጊ መስመር እንሄዳለን። በፖለቲካ ታሪካችን ያየናቸው ሂደቶች አሉ። ችግሮች በስብሰባዎች፤ በለፈፋና በሰበካ ብቻ ቢፈቱ ኖሮ፤ በአገር ቤትም ሆነ በውጭ እንደ ኢትዮጵጵያዊያን የሚሰበሰብና የሚለፈልፍ የለም። ችግሮች ድርጅቶችን በመፍጠርና በማፍረስ ቢፈቱ ኖሮ፤ እንደ […]
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

Source URL:https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95704 ሰኔ 2011 ዓ/ ምቀሲስ አስተርአየ ጽጌnigatuasteraye@gmail.com የቀደሙ ኦርቶዶክሳውያን ሊቃውንት አባቶች የመደመርን ጽንሰ ሀሳብ እንዴት ይመለከቱት ነበር? ተብሎ በድያስፖራው ለተነሳው ጥያቄ ከሞላ ጎደል ለመመለስ መጀመሪያ ጳጉሜ 2ሽ 10 ዓ/ም በኢትዮጵያ ኢማባሲ ዋሽንግተን ዲሲ አዳራሽ ይህች ጦማር ቀረበች ። እንደገና ታህሳስ 11 ቀን 2011 ዓ/ ም አዲስ አበባ ላይ በተደረገው ስብሰባ ቀረበች። ለቤተ ክርስቲያናችንም ሊቃውንት […]
ዩኤንዲፒ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ተግባራት ለመደገፍ የ40 ሚሊየን ዶላር ዕርዳታ ሰጠ

June 18, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት (ዩኤንዲፒ) በኢትዮጵያ የሚከናወኑ የዴሞክራሲ ተግባራትን ለመደገፍ የሚያገልግል የ40 ሚሊየን ዶላር ዕርዳታ ሰጠ፡፡ የገንዘብ ሚንስትር አቶ አህመድ ሽዴ ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ እና የዩኤንዲፒ ሃላፊዎች በተገኙበት ስምምነት ተደርጓል፡፡ ድጋፉ በቀጣይ ሶስት ዓመታት የኢትዮጵያ የምርጫ ቦርድ አቅምን […]
የእኛዎቹ አክቲቪስቶች ‹‹ማይክሮ ዌቭ›› አክቲቪስ ናቸው!!! (ዮናታን አክሊሉ)

2019-06-18 የእኛዎቹ አክቲቪስቶች ‹‹ማይክሮ ዌቭ›› አክቲቪስ ናቸው!!!ዮናታን አክሊሉ … ኢትዮጵያ የማትለወጥበት ምንም ምክንያት የለም ። ኢትዮጵያ የተወጋችው ማደንዘዣ ብሄርተኝነት ነው፡፡ ሰርጀሪ የተወጋ ሰው ማደንዘዣውንሲያነሱለት ይነቃል፤ አሁንም ልክ እንደዚያ ነቅተናል፡፡ ድሮም ነበርን፤ ወደፊትም እንቀጥላለን፡፡ አሁን ከተወጋንበት ማደንዘዣ ነቅተናል፡፡… ከለመድኩት መድረክ እና ቦታ ለየት ያለ ስለሆነ ለእኔ ይህ መድረክ የመጀመሪያዬ ነው፡፡ ስለዚህ ብዙም ልምድ ስለማይኖረኝ ትረዱኛላችሁ ብየ […]
ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የቦርድ አባላትን ሹመት አጸደቀ

June 18, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የቦርድ አባላትን ሹመት አጸደቀ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 45ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የቦርድ አባላት ሹመትን መርምሮ አፅድቋል። በዚህም መሰረትም፦ አቶ ታዜር ገብረእግዜአብሔር አቶ መስዑድ አደም ረዳት ፕሮፌሰር መኩሪያ መካሻ ዶክተር […]
ይድረስ ለወገኖቼና የስራ ባልደረቦቼ፦ አንዱን መጤ ሌላውን ቋሚ የማስመሰሉ ግብዝነት አይጠቅመምና አቁሙት!!! (ታማኝ በየነ)

2019-06-18 ይድረስ ለወገኖቼና የስራ ባልደረቦቼ፦አንዱን መጤ ሌላውን ቋሚ የማስመሰሉ ግብዝነት አይጠቅመምና አቁሙት!!! ታማኝ በየነ አገሩን እንደሚወድ ህዝብ መስማት የምትፈልጉትን አውቃለሁና እንደኔም እንደናንተም ምኞት ሁሉንም በሰላም ፈትተን ወደ ቀደመው መስመራችን ተመልሰናል የሚል ዜና ይዤ ብቅ ብል ምንኛ ደስ ባለኝ ነበር። ያ’ ግን አልሆነም ! ሁላችንም ካለፈ ታሪካችን ተምረን ተሸንፈን እያሸነፍን ልዩነትን ተቀብለን አንድ በሚያደርገን በጋራ እየቆምን ወደፊት […]
የኦነግ መንታ መንገድ ወዴት ያደርሰዋል? (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-06-18 የኦነግ መንታ መንገድ ወዴት ያደርሰዋል?ያሬድ ሀይለማርያም በለውጡ ላይ ወይም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚመሩት መንግስት ላይ እምነት ከማጣት ይሁን ሌላ ድብቅ አጀንዳ ከማንገብ፤ ኦነግ የመንታ መንገድ ጉዞውን ከጀመረ አረፋፍዷል። ኦነግ ለውጡ እሱ በሚፈልገው መንገድ እየሄደ እንዳልሆነ በተደጋጋሚ ሰገልጽ ቆይቷል። ከዛም አልፎ ሕግ እና ሥርዓትን በጣሱ የተለያዩ የወንጀል አድራጎቶችን ሲፈጽም እንደቆየ በመንግስት ሚዲያ ጭምር በተደጋጋሚ ሲገለጽ ቆይቷል። […]
የኢንትርኔት መቋረጥ፡ የሕግ ባለሙያዎች ኢትዮ-ቴሌኮምን ለመክሰስ አቅደዋል

ሃገር አቀፍ ፈተና በመጣ ቁጥር ከተፈታኞች ቀጥሎ ጭንቀት ውስጥ የሚገባው የበይነ-መረብ [ኢንተርኔት] ተጠቃሚው ነው። ባለፈው ሳምንት፤ ማክሰኞ የሆነው ይህ ነው። ሃገር አማን ብለው ዓለም እንዴት እንዳደረች ለመቃኘት የጎገሉ አንጀት የሚያርስ መረጃ ማግኘት አልቻሉም። ኧረ እንደውም ምንም ዓይነት መረጃ ማግኘት ይቅርና የሞባይልም ሆነ ኮምፒውተር ስክሪናቸው ላይ ብቅ ሊል አልቻለም። ተጠቃሚው የሞባይልና ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት እንደተቋረጠ የገባው […]
