
2019-06-17 አባ ባሕርይ ወይንስ አባ ኦሮሞ?አቻምየለህ ታምሩ የአባ ባሕሬይን መጽሐፍ አንብቦ ለጨረሰና የአጻጻፉን ጥራትና የስነ መዋቅሩን ልቀት ላስተዋለ ፊልም የማየት ያህል ቢሰማው አይፈረድበትም። መጽሐፉ በትዝታ አምስት መቶ ዓመትን ወደ ኋላ መልሶ ታሪኩ የተነገረበትን ዘመን የኖሩ ያህል ስሜት ይፈጥራል። ብዙዎቹ ኦነጋውያን ግን የአባ ባሕርይን መጽሐፍና መጽሐፉን ከግዕዝ ወደ አማርኛ በስተ እርጅና ዘመናቸው እረፍት ሳያምራቸው የተረጎሙልንን ፕሮፈሰር […]
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የምርመራ ሪፖርቶች ዓለም አቀፍ ደረጃዎችን የተከተሉ አልነበሩም !!! (አምንስቲ ኢንተርናሽናል)

2019-06-17 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የምርመራ ሪፖርቶች ዓለም አቀፍ ደረጃዎችን የተከተሉ አልነበሩም !!! አምንስቲ ኢንተርናሽናል DW ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም አምንስቲ ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከዚህ ቀደም ያወጣቸው የምርመራ ሪፖርቶች “ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ማዕቀፎችን እና ደረጃዎችን የተከተሉ አልነበሩም” አለ። በፍትህ ላይ የሚፈጸሙ መዛባቶችን ለማስተካከል በመንግስታዊው የሰብዓዊ ተቋም ላይ ማሻሻያ መደረግ እንዳለበት […]
ወንጀልና ቅጣት ቀይ ሽብር፥ ሰብዓዊ ወንጀል፥ ስደት፥ ስጋት፥ እስር (አበራ ሣህሌ)

2019-06-17 ወንጀልና ቅጣት ቀይ ሽብር፥ ሰብዓዊ ወንጀል፥ ስደት፥ ስጋት፥ እስር አበራ ሣህሌ “–የሆላንድ ፍርድ ቤቶች፣ በየትኛውም የዓለም ክፍል በሰብዓዊነት ላይ የተፈፀመ ወንጀልን የማየት ሥልጣን አላቸው። በዚህም የተነሳ እሸቱ የተከሰሰው መረጃን በማጭበርበር ሳይሆን በቀጥታ በቀይ ሽብር ላይ በነበረው ተሳትፎ ነው። ተፋራጆችን ዘሄግ በሚገኘው ፍርድ ቤት የተጋፈጠው መቶ አለቃ፤ ለተፈፀመው ግድያ ይቅርታ ጠይቋል። – ለአስራ ሰባት […]
የነበርን አለን፡ የመጡት ሄደዋል (መሳይ መኮንን)

2019-06-17 የነበርን አለን፡ የመጡት ሄደዋል መሳይ መኮንን ለሁለተኛ ጊዜ እመጣለሁ ብዬ ቃል ስለገባሁ እንጂ በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ መመለሱን ውስጤ አልፈቀደውም። ቢያንስ ለቃሌ ክብር ስል ወደዚህ መንደር ዳግም መጣሁ። ለሶስተኛ ጊዜ እንደማልመለስ ግን ከወዲሁ አረጋግጥላችኋለሁ። ክፉ ጊዜ ገጥሞን ትላንት ስለአንድ ዓላማ የተሰለፈን የአንድ ቤት ልጆች አደባባይ ወጥተን ትዝብት ላይ በሚጥል እንካሰላንቲያ ውስጥ መግባቱን የማልመርጠው ነገር […]
አቶ ያሬድ ሀይለማርያምን እና መሰሎቻቸውን የሚሰማ መንግሥት ከወዴት አለ?! መስፍን ማሞ ተሰማ

June 17, 2019 ሠላም ለናንተ ይሁን! በኢትዮጵያ ሥነ መንግሥትና ሥነ ህዝብ መስተጋብርና ሀላፊነት፣ ህጋዊነትና ተጠያቂነት ላይ የአቶ ያሬድ ሀይለማርያም ምልከታና ምክረ ሀሳብ ሁሌም ያስደምመኛል። ለአብነት ጁን 13/2019 ‘ፖለቲከኞቻችን ጠዋት ጥምጥም ከሰዓት ኩፊ’ በሚል ርዕስ በፌስ ቡክ ገፃቸው ያሰፈሩት ጥልቅና ውስጠትን ጠያቂ የሆነ የወቅቱን ፖለቲካዊ ዱካ የቃኙበት ፅሁፍ አንዱ ነው። የኢትዮጵያ መሪዎች ወይም የመንግሥት ሀላፊ ፖለቲከኞች […]
“ትውልዳዊ ምክንያታዊነት – ለኹለንተናዊ ስኬት!”

June 17, 2019 የሰው ልጆች ሕይወትና ኹለንተናዊ እንቅስቃሴያቸው በዋናነት በኹለንተናዊ ፍላጎት/ቶች እና በኹለንተናዊ ግንኙነት/ቶች ውስጥ የነበረ፣ ያለና የሚኖር ኹለንተናዊ ትስስር – የፈጣሪ ስጦታ ስለመኾኑ አኗኗራችን ዐቢይ ምስክር ነው፡፡ ህይወታችንን ምን አይነት? በምን ያክል መጠን? መቼ? እንዴት? በምን? በማን? ለምን? ከሚሉ መሠረታዊ ጥያቄዎች ባሻገር ያለ ፍላጎትና ያለ ግንኙነት ማሰብ ፈጽሞ የማይታሰብ ነው፡፡ በጽንሰ ሀሳባዊ ትንታኔ ምክንያታዊነት […]
የሰንበት ት/ቤቶች ሀገር አቀፍ አንድነት 8ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ባለ27 ነጥቦች የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ፤ “የአክራሪዎችን የተቀነባበረ ጥቃት እንመክታለን!”

June 16, 2019 Source: https://haratewahido.wordpress.comhttps://haratewahido.files.wordpress.com/2019/06/sequence-05.00_34_06_28.still003.png ከመላው አህጉረ ስብከት የተወከሉ ከ200 በላይ ልኡካን የተሳተፉበትና ከሰኔ 7 ቀን ጀምሮ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት አዳራሽ ሲካሔድ የቆየው፣ የሰንበት ት/ቤቶች ሀገር አቀፍ አንድነት 8ኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ፣ባለ27 ነጥቦች የጋራ አቋም መግለጫ በማውጣት ማምሻውን ተጠናቋል፡፡ የጋራ መግለጫው ዐበይት ነጥቦች፡- የፀራውያንና መናፍቃን ወረራን ለመመከት በየደረጃው ርምጃ እንዲወሰድ ጠየቀ፤ በየሰበካውም፣ የጥፋት እንቅስቃሴአቸውን […]
“ኢትዮጵያ ውስጥ የሥነ ምግባር ብልሹነት የመጣው በመንግሥት፣ የትምህርትና የሃይማኖት ተቋማት ምክንያት ነው።” – ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ

June 17, 2019 ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ፤ ደራሲና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋና የሥነ ጽሑፍ መምህር፤ ስለ ሥነ ምግባር ጠቀሜታ፣ የመንግሥት፣ የሥነ ትምህርትና የሃይማኖት ተቋማት ለማኅበረሰባዊ ሥነ ምግባር እነጻ ያላቸውን አዎንታዊና አሉታዊ አስተዋፅዖዎች አስመልክተው ይናገራሉ። June 17, 2019 Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/11960100https://tracking.feedpress.it/link/17593/11960101/amharic_76dc804e-7fee-4476-baff-ca3691122492.mp3 ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ፤ ደራሲና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋና የሥነ ጽሑፍ መምህር፤ ስለ ሥነ ምግባር ጠቀሜታ፣ የመንግሥት፣ የሥነ […]
ዋናው ችግር የግለሰቦችና የቡደን አምልኮ ነው (ሰርፀ ደስታ)

June 17, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95695 ሰሞኑን ብርሀኑ ነጋን አስመልክቶ የሰጠሁትን አስተያየት በምላሽ አስተያየት ጎርፎ አየሁት፡፡ ይገርማል፡፡ ብዙዎቹ ምን እንደጻፍኩ እንኳን ያዩት አይመስለኝም፡፡ ችግሩ ያለው የብርሀኑ አምላኪነትና የብርሀኑ ጭፍን ጥላቻነት ላይ ነው፡፡ የእኔ ጉዳይ ደግሞ የሕዝብና የአገር እንጂ ብርሀኑ እንደግለሰብ አደለም፡፡ ብርኑ ብቻም ማለቴ ሳይሆን ማንንም ቢሆን በግል ጉዳይ አደለም የእኔ ትችትም ሆነ ድጋፍ፡፡ የአገሬ ልጆች […]
አማራውን በእንቁላል የምታታልሉበት ዘመን አልፏል፡፡ በስልጣን የምትሸውዱት አማራ ዛሬ የለም !

ጄነራል አሳምነው ጽጌ ስለፋኖ ለኢትዮጲስ ጋዜጣ የሰጡት ቃል (#ምናባዊ ወግ 3 )ኢትዮጲስ፦ በፋኖ ላይ የአብይና እና የአዴፓ አቋም ምንድነው? ጄነራል አሳምነው ጽጌ፦ አዴፓ ድርጅት ነው፡፡ አብይ ግለሰብ ነው፡፡ ጥያቄውን ግልጽ አድርግልኝ፡፡ኢትዮጲስ፦ በቅርቡ አዴፓ በአመራሮቹ በኩል የታጠቁ አካላት ወይም ፋኖዎች የአማራ ክልል ስጋት ላይ ወድቋል የሚል ዜና አሰራጭተዋል፡፡ በዚህ ላይ የእርሶ አቋም ምንድር ነው?ጄኔራሌ አሳምነው ጽጌ፦ ሃቁ መታወቅ […]
