Ethiopia: Human Rights Commission must be reformed to correct miscarriage of justice – Amnesty International

© ZACHARIAS ABUBEKER/AFP/Getty Images 17 June 2019, 10:30 UTC Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) must be reformed to enable it to contribute to the country making a break with its repressive past while promoting access to justice for victims of human rights violations, Amnesty International said today, as it released a new briefing examining the […]
በዋልታ ቴሌቪዥን የነፃ ሃሳብ ፕሮግራም ከሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ኡመር ጋር የተደረገውን ቃለምልልስ

waltainfo.comFollow June 14 at 1:05 AM · “… በእኔ እምነት ሁሉም ዜጋ ሃገራዊ ዘግነቱን ተቀብሎ ፣ ኢትዮጵያዊነቱን Primary identity (ተቀዳሚ ማንነት) ተቀብሎ፣ እንደ ሃገር የተገነባ Nation ሁኖ የምንነጋገርው በዘር ሳይሆን በኢትዮጵያዊነት ደረጃ ቢሆን እና ሰዎች Association (ስብስብ) የሚፈጥሩት በዘር ሳይሆን በአመለካከት ቢሆን ይሻላል የሚል እምነት አለኝ …” “… እኔ የምናገረው የፓርቲዬን አቋም አይደለም… እንደ እኔ […]
እናንት አባት አስለቃሾች እንኳን ደስ ያላችሁ። (ዘመድኩን በቀለ)

2019-06-15 እናንት አባት አስለቃሾች እንኳን ደስ ያላችሁ። ዘመድኩን በቀለ★ አብሮ ከማልቀስ ውጪ ምንአደርጋለሁ? ምንም? ምንም ማድረግ አልችልም። በዚህ ደግሞ የባሰ አዝናለሁ። ★ የወንድ ልጅ እንባ እሳት ነው። ያውም የአባት፣ የሽማግሌ፣ የአረጋዊ እንባ እሳት ነው። ••• አረጋዊ አባትን ማስለቀስ በ666 ሃይማኖት አላውቅም እንጂ በክርስትና ግፍ ነው። በደል ኃጢአት ነው። በእስልምናም ሃራም ነው። አባት ሽማግሌ ይጦሩታል እንጂ አያስለቅሱትም። ወዴት […]
ዶ/ር አብይ ህወሓት የነጠቀንን መልሰውልናል እኛ የምንፈልገዉን ግን አልሰጡንም – ፍትህ መጽሔት

2019-06-15
ኦሮምኛ በግእዝ ፊደል የመጻፉን ጥቅም- ከቋንቋ ምሁሩ ዶ/ር ጌታቸው ሃይሌ

June 16, 2019 የኢትዮጵያ ፊደል፤ ስለ ኢትዮጵያ ፊደል ሌላ ጊዜ ጽፌ ሌላ ቦታ ያሳተምኩትን በመጠኑ ለዋውጬ ላካፍላችሁ። 2:4000:10/01:04Replay ኢትዮጵያ የትም ከሌላ አገር የማይገኝ የራሷ ፊደል አላት። የሩቅ ምሥራቁን (የቻይናን፥ የኮሪያን . . .) ለብቻ ትተን የቀረውን ስናየው የተለያዩ ቋንቋዎች ፊደሎቻቸው ዝምድና እንዳላቸው ምልክት እናያለን። በላቲንና በኢትዮጵያ ፊደል መካከል ያለው ዝምድና እንኳን ደብዛው ፈጽሞ አልጠፋም። ለምሳሌ፥ […]
እኔ ሙስሊሞ ነኝ ይሄ 2992 አመታት በፊት የአያት ቅድመ አያቶቼ የሰሩት ታሪክ ነው!! ጥንታዊት ተድባበ ማርያም

ኢትዮ ታይምስ ETHIO TIMES እኔ ሙስሊሞ ነኝ ይሄ 2992 አመታት በፊት የአያት ቅድመ አያቶቼ የሰሩት ታሪክ ነው!! ጥንታዊት ተድባበ ማርያም *** *** *** በደቡብ ወሎ በቀድሞው ቦረናና ሳይንት አውራጃ የምትገኘው ተድባበ ማርያም ቤተ ክርስትያን ከኢትዮጵያ አድባራት ቀደምቷ ናት፡፡ እድሜ ጠገብና ብዙ ዘመን የኖረች እጅግ ጥንታዊ መካነ ቅርስ ስትሆን አስራ ሁለት በር ባለው ተራራ ላይ ከሁሉም […]
የመንግስት ድርጅቶች የቦርድ አባላት የሚመረጡትና የስራ አፈፃፀማቸው የሚመዘነው እንዴት ነው?
Sheger FM : የመንግስት ድርጅቶች አትራፊና ቀጣይ እንዲሆኑ ለማብቃት ከስራ አስፈፃሚዎች በላይ የቦርድ አባላት ይሾማሉ፡፡ የቦርድ አባላት፣ በአብዛኛው የመንግስት የጊዜው ባለስልጣናት ይሆናሉ፡፡ በተለይም ገንዘብ አመንጪ በመሆናቸው በሚታወቁት ተቋማት የሚመደቡት ቢናገሩ የሚደመጡ ጎምቱ ባለስልጣናት ሲሆኑ ይታያል፡፡ እንዲያውም፣ ጠቀም ያለ የቦርድን ክፍያ ለማግኘት በሚያስችሉ ቦታዎች እንዲጠቀሙ የሚፈለጉ ሹማምንት ይመደባሉ የሚል ሐሜት በተደጋጋሚ ይሰማል፡፡ ይሁንና አሿሿማቸው ላይ የሚሰጠው […]
የኦነግ መግለጫ– በኦነግ ላይ የሚፈጸም የትኛዉም የፖለቲካ ሸፍጥና ደባ ወደ ዴሞክራሲ የሚደረግን የሽግግር ሂደት ያደናቅፈዉ እንደሆነ እንጂ አያሳካም

June 15, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95680 (የኦነግ መግለጫ – ሰኔ 05, 2011 ዓ.ም) ዛሬ በኢትዮጵያ የሚታየዉን የፖለቲካ ለዉጥ ያስገኘዉ፤ የኦሮሞ ህዝብ ለነፃነቱ ስል ያደረገዉ መራራ ትግል እና ዛሬም ድረስ እየከፈለ ያለው ዉድ መስዋእትነት መሆኑ ማንም ልክደዉ የማይችለዉ እዉነታ ነዉ፡፡ በትግሉ ሂደት ዉስጥ ደግሞ ኦነግ እንደ ድርጅት ያበረከተዉ ድርሻ፣ የድርጅቱ አባላት እና ደጋፊዎች (Qeerroo Bilisummaa Oromoo – […]
ለመሆኑ ኢንተርኔቱን ማን አጠፋው?

June 16, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/124940 ይህ ለቢቢሲ ጋዜጠኞች የሚሊዮን ብር ጥያቄ ሆኖ ነበር የሰነበተው። በቀን ሚሊዮን ዶላሮችን እያጣ የነበረው ቴሌም ቢሆን ለዚህ ጥያቄ ድፍንም ሆነ ዝርዝር ምላሽ የለውም። የዋናው ሥራ አስፈጻሚ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሪት ጨረር አክሊሉ ከትናንት በስቲያ ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ ሊሉ የቻሉት “ለተወሰኑ ሰዓታት ተቋርጦ ነበር። ኢትዮ ቴሌኮም አሁን በዚህ በዚህ ምክንያት […]
ኢሳያስን ከሥልጣን ለማውረድ ‘#ይአክል’ (ይበቃል) የተሰኘው የኤርትራውያን እንቅስቃሴ

Source URL:https://www.bbc.com/amharic/news-48619242 ኢሳያስን ከሥልጣን ለማውረድ ‘#ይአክል’ (ይበቃል) የተሰኘው የኤርትራውያን እንቅስቃሴ – BBC News አማርኛ በሺዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያን በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ለአስርት አመታት በስልጣን ላይ የቆዩትን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ለመጣል ዘመቻ ጀምረዋል። ለሰላሳ አመታት በስልጣን ላይ የቆዩት የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር አልበሽር ከስልጣን መውረድ ተከትሎ ለብዙዎች ተስፋን ሰንቋል። በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በትግርኛ፣ አረብኛ፣ ቢለንና ሌሎችም የኤርትራ ቋንቋዎችን […]
