የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ግብረ ሰዶማውያን ታሪካዊ ቦታዎችን እንዳይጎበኙ ጥሪ አቀረበ

June 4, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/122156 የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ግብረ ሰዶማውያን ታሪካዊ ቦታዎችን እንዳይጎበኙ ጥሪ አቀረበ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ኢ- ግብረ ገባዊ የሆኑት ግብረ ሰዶማውያን የሀገር ቅርስና ታሪካዊ ቦታዎችን ኢላማ ያደረገ የእንገናኝ መልእዕክቶችን መንግስት በአስቸኳይ እንዲያስቆም ጥሪ አቀረበ:: የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ፀሃፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ መንግስት ለጉዳዩ ትኩረት እንዲሰጥም በሰጡት […]
የጠ/ሚ አብይ አህመድ መንግስት በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ላይ የሚያካሂደውን አፈና በጽኑ እናወግዛለን

Posted by: ecadforum June 4, 2019 ECADF ኢዲቶርያል የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ መንግስት ከዚህ ቀደም በጋዜጠኛ/የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ የሚመራው የባለአደራ ምክርቤት በራስ ሆቴል ሊያካሂድ የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫ በህገወጥ መንገድ እንዲታገድ አድርጓል። በተመሳሳይ እስክንድር ነጋ የሚገኝበት ሰናይ መልቲ ሚዲያን የተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰኞ ግንቦት 26 ቀን 2011 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሆቴል በተያዘለት ፕሮግራም መሰረት እንዳይካሄድ ፖሊስ […]
በተቃውሞ እየተናጠች ባለችው ሱዳን ምርጫ እንዲካሄድ ጥሪ ቀረበ – ቢቢሰ / አማርኛ

የሱዳን ወታደራዊ ኃይል እስካሁን ከተቃዋሚዎች ጋር የተደረጉ ስምምነቶችን ወደ ጎን በመተው በዘጠኝ ወር ውስጥ ምርጫ እንዲካሄድ ጥሪ አቀረበ። ይህ ጥሪ የተደረገው ወታደራዊ ኃይሉ በተቃዋሚ ሰልፈኞች ላይ እየወሰደ ያለው ኃይል የተቀላቀለበት እርምጃ ከዓለም አቀፍ መንግሥታት ተቃውሞ ከደረሰበት በኋላ ነው። በሱዳን ካርቱም ከመንግሥት ኃይሎች ጋር የተጋጩት ሰልፈኞች ላይ በተወሰደ እርምጃ እስካሁን 30 ሰዎች መሞታቸው ተዘግቧል። አሜሪካ ድርጊቱን […]
”ወደ ኢትዮጵያ የምናደርገውን ጉዞ አንሰርዝም” – ቢቢሲ /አማርኛ

ትናንት ከ120 በላይ የኦርቶዶክስ ማህበራት ስብስብ የሆነው ሰልስቱ ምእት የማህበራት ህብረት በቅርቡ የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪያን በኢትዮጵያ ሊያደርጉ ያሰቡትን ጉብኝት በማስመልከት የተቃውሞ ድምጹን ለማሰማት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። በሌላ በኩል የጉብኝቱ አዘጋጅ በኢትዮጵያ የምናደርገውን ጉዞ አንሰርዝም እያሉ ነው። የማህበራት ህብረቱ ሊቀመንበር የሆኑት ሊቀ ትጉሃን ደረጀ ነጋሽ ለቢቢሲ እንደገለፁት ”ቶቶ የሚባል አስጎብኚ ድርጅት በቅዱስ ላሊበላ እና ሌሎች መዳረሻዎች […]
ጂሃድ አባ ዲኮ ማን ነው?? ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ጂሃድ አባ ዲኮ ማን ነው?? በ አብይ ተፈራ እንደተነገረው፤. ጂሃድ አባ ዲኮ ከአባቱ አባ ዲኮ ማናና ከእናቱ .…በጂማ ከተማ ተወለደ። እድሜው ለትምህርት እንደደረሰ ጂማ በሚገኘው የ 1ኛና 2ኛ ደረጃ ትምህርቱን ሚያዝያ 27 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እስከ 12ኛ ክፍል ከተከታተለ በኋላ ደርግ ያዘጋጀው “እድገት በህብረት የእውቀትና የስራ ዘመቻ” ላይ […]
ግንቦት 20 ለኔ ፤ ያኔም ሆነ ዘንድሮ- መስፍን ማሞ ተሰማ
May 31, 2019 ሠላም ለናንተ ይሁን! በአምባ ገነኑ የደርግ ዘመነ መንግሥት እስከ ግንቦት 20/1983 ዓ/ም ኢትዮጵያውያን (ከዘር ሀረጋቸው በፊትና በላይ በኢትዮጵያዊነታቸው የሚያምኑና የማይደራደሩ፣ ታሪካቸውን በታሪክነት ተቀበሰለው የታሪክ ቂም በቀል ያልወረሱና ለዚህም ያልዘመቱ ሁሉ) ሀገር ነበራቸው፤ መቀመጫ። ሰሜን ብንወጣ ጎጆ ብንቀልስ፤ ደቡብ ብንወርድ ስራ ብንፈልግ፤ ምሥራቅ ብንቀመጥ ሱቅ ብንከፍት፤ ምዕራብ ብንኖር ብንነግድ/ብናስተምር ማንም መጤ፥ ማንም ሠፋሪ እያለ አያፈናቅለንም፥ በገጀራና […]
ነጭ ባንዲራ አውለብላቢዎች ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay ድረገጽ አዘጋጅ)

May 27, 2019 ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay ድረገጽ አዘጋጅ) ራሱን በማቃጠል መስዋዕት በመሆን የቱኒዚያን አብዮት ያቀጣጠለው ቦአዚዝ ራሱን በማቃጠል መስዋዕት በመሆን የኢትዮጵያን አብዮት ለማቀጣጠል መስዋዕት ቢሆንም ተቃወሚዎች የከዱት መስዋዕት ሆኖ ቀርቷል። ዛሬ የሚዘክረውም የለም። የጣሊያኖችን ዘመን ትተን እኛ በነበርንበት ዘመን በእኛ አቆጣጠር በ60ዎቹ ከተማሪዎች አብዮት ዘመን ጀምሮ ኢትዮጵያችን በሶቭየት ሕብረት ኮሚኒስት፤በምዕራባውያን እና በዓረቦች ዓይን ውስጥ […]
Beware bhang from Ethiopia in our midst, says Barre – The Standard

Boniface Gikandi 03rd Jun 2019 Murang’a County Commissioner Mohammed Barre addressing journalists in a past press event. [File, Standard] . Bhang sneaked into the country from Ethiopia could be part of stocks circulating in Murang’a, it has been revealed. County commissioner Mohammed Barre said bhang intercepted in Samburu County last month was destined for Murang’a. A […]
Meet Lemn Sissay, the Ethiopian-British writer who survived foster care and gained global acclaim Face2Face Africa17:33

June 03, 2019 at 02:05 pm | Art Attack Elizabeth Ofosuah Johnson | Staff Writer Full bio Close ail Lemn Sissay. Photo-Greenbelt Over the weekend, black British author, poet and playwright Lemn Sissay did his nation and the black community proud by picking up the very prestigious 2019 Pen Pinter. The 52-year-old was named the […]
Earliest flaked-stone tools found in Ethiopia – Penn State News

Monday, June 3, 2019 An aerial view of the excavation site with sedimentary layers containing artifacts and bones, which were part of the study.Image: Erin DiMaggio / Penn State A’ndrea Elyse MesserJune 03, 2019 UNIVERSITY PARK, Pa. — The origin of flaked-stone tool production is older than 2.58 million years ago, according to an international […]
