አሜሪካ የቪዛ አመልካቾችን የማህበራዊ ሚዲያ መረጃ እንደምትፈልግ አስታወቀች – ቢቢሲአማርኛ

2 ጁን 2019 ወደ አሜሪካ ለመጓዝ ቪዛ የሚያመለክቱ ሁሉ የሚጠቀሙትን የማህበራዊ ሚዲያ ዝርዝር መረጃ መስጠት የሚያስገድድ አዲሱ ሕግ ወጣ። ይህ የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሕግ እንደሚለው ሁሉም ሰው የሚጠቀመውን የማህበራዊ ሚዲያ ስምና ላለፉት አምስት ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረውን የኢሜይል አድራሻ እና የስልክ ቁጥር መስጠት ይጠበቅበታል። • እንግሊዝ አጭበርባሪ ባለሀብቶችን ቪዛ ልትከለክል ነው • የአይኤስ አባል […]
ወደ ካናዳ መሄድ አስበዋል? ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ – ቢቢሲአማርኛ

31 ጃንዩወሪ 2019 ”. . . ማታለል እንደሆነ ግልጽ ነበረ። ጓደኛዬ በእርግጠኛነት ይሆናል ብትለኝም አጥብቄ አለመጠየቄ አሁንም ይቆጨኛል” ይህን ያለችው ወደ ካናዳ እንልክሻለን በሚሉ አጭበርባሪዎች ከ30ሺህ በላይ ዶላር የተታለለችው ኑአሚን መኩሪያ ነች። ሰሜን አሜሪካዊቷ ሃገረ ካናዳ በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት ወደ 1 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን ከተለያዩ ሃገራት እንደምትቀበል አስታውቃለች። ይህን እድል በመጠቀም ህይወታቸውን በካናዳ ለማደላደል ጥረት […]
“የልማታዊ” እና “ሁለገብ” ጋዜጠኞች አንድም ሁለትም!!! (ያሬድ ኃይለማርያም)

019-06-02 “የልማታዊ” እና “ሁለገብ” ጋዜጠኞች አንድም ሁለትም!!! ያሬድ ኃይለማርያም የዛሬ አራት አመት March 26, 2015 ኢሳት ከግንቦት ፯ እራሱን እንዲያጸዳ ይችን የትዝብት ጽሑፍ ጽፌ ነበር። ዛሬ ብዙዎች ኢሳት የማነው እያሉ ሲከራከሩ ይገርመኛል። ኢሳት ሲጀምር እና ከተወሰኑ አመታት ወዲህ ያለው አቋም በብዙ መልኩ እየተስተካከለ ነበር ለማለት ይቻላል። በተለይም በዲሲ ያለው ቢሮ ተጠናክሮ መሥራት ከጀመረ በኋላ ሙሉ […]
ከኢሳት የስራ አስፈጻሚ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ!!!

2019-06-02 ከኢሳት የስራ አስፈጻሚ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ!!!ጉዳዩ – የኢሳትን መዋቅና አሰራር ማስተካከልን ይመለከታል !! ጊዜው ኢሳትን የመሰሉ የኢትዮጵያዊነትና የዲሞክራሲ ድምጾችን አገራችን ኢትዮጵያ ከመቸውም ጊዜ በላይ የምትፈልግበት ነው። ኢሳትም ለዚህ ሀገራዊ ጥሪ መልስ ለመስጠት በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ተጠናክሮ ለመሥራት ቃል መግባቱን በድጋሜ ለማስታወስ እንፈልጋለን። የኢሳት ቦርድ ባለፈው ኤፕሪል ወር ውስጥ ይህንን ጥሪ በወጉ ለመመለስ በስድስት […]
በእነ አቶ በረከት ስምኦን አንድኛው ክስ ላይ የተሰጠ ምስክርነት!!! (ውብሸት ሙላት)

2019-06-02 በእነ አቶ በረከት ስምኦን አንድኛው ክስ ላይ የተሰጠ ምስክርነት!!!ውብሸት ሙላት ዐቃቤ ህግ 9 ምስክሮችን ቢያቀርብም 5ቱ የመሰከሩት በቂየ ነው አለ። ዓቃቤ ህግ በነ አቶ በረከት ላይ ከመሰረታቸው 4 ክሶች ውስጥ በ1ኛ ክስ ብቻ ሊያሰማ ካቀረባቸው 9 ምስክሮች ውስጥ የ5ቱን ብቻ ካሰማ በኋላ አምስቱ ከመሰከሩት ውጭ ስለማይናገሩ የተሰሙት ይበቁኛል በማለቱ ፍ/ቤቱ ቀሪዎቹን ምስክሮች ዐቃቤ ህግ […]
ሰናይ ቲቪ የተሰኘ አዲስ የሳተላይት ቴሊቪዥን ጣቢያ ሊመሰረት ነው።

June 2, 2019 ሰናይ የሚባል አዲስ የሳተላይት ቴሊቪዥን ጣቢያ ሊመሰረት ነው። የፊታችን ሰኞ ግንቦት 26 ቀን2011 ዓ/ም ከቀኑ 9 ሰዓት በኢትዮጵያ ሆቴል ትላንትና ፣ዛሬ እና ነገን እንደ-ድልድይ የሚያስተሳስር፣መረጃ ፣ ቁምነገር እና መዝናኛ ፕሮግራሞችን በላቀ ሁኔታ የሚያቀርብ የህዝብ ቲቪ መስረታ አስመልክቶ ፤ በኢትዮጵያ ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ይስጣል። ሰናይ መልቲ ሚዲያ ፤በጋዜጠኛ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እስክንድር […]
ያ’ባራሪው ያለህ…. (መስከረም አበራ)

June 2, 2019 *************************** አንዳንዴ ከእውነቱ ይልቅ ህልማችን ሃቅ ቢሆን የሚያሰኙኝ አጋጣሚዎች አሉ። ሰዎችን በሩቁ አይተን፣ አንደበታቸውን ተንተርሰን፣ “ነኝ!” የሚሉትን አምነን በትልቁ እንሾማቸዋለን። ይህን ያወቁ እነሱ እምነታችን የማይሰበር፣ያልሆኑትን አድርጎ የሾማቸው ቅን ልቦናችን የማያገናዝብ የዘላለም ተጎታቻቸው ይመስላቸዋል። ይሄኔ እውነተኛ ማንነታቸውን ለመግለፅ በሞኝነታችን ላይ እርግጠኛ ይሆናሉና ማስመሰል ተሽቀንጥሮ መሆን ይመጣል ።የሆኑት ሲገለፅ ሳይሆኑ ያደረግናቸው ይናፍቀናል! “ህልም እና […]
ኢትዮጵያ በመጪው ዓመት ምርጫ ማካሄድ አለባትን ? DW ውይይት

June 2, 2019 ኢትዮጵያ በሕገመንግሥቱ መሠረት በመጪው ዓመት ግንቦት ወር ምርጫ ታካሂዳለች ተብሎ ይጠበቃል። የቦርድ አባላቱን ለማሟላት ገና በሂደት ላይ የሚገኘው ብሔራዊ የምርጫ ለምርጫ ሥራ ማስኬጂያ ከ3,5 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ በጀት ጠይቋል። መንግሥት እና አንዳንድ ፓርቲዎች ምርጫው በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት መካሄድ ይኖርበታል ባይ ናቸው። Audio Player00:0000:00Use Up/Down Arrow keys to increase or decrease […]
የሴራና የመጠላለፍ ፖለቲካ ቫይረስ ተጠቂው ኢሳት የለውጥ እርምጃ እንዲወስድ እንጂ እንዲፈራርስ ማድረግ በሕዝብ ትግል ላይ መቀለድ ነው።(ምንሊክ ሳልሳዊ)

June 2, 2019 ኢሳት እንዲጠፋ ለምን ተፈለገ ለሃሳብ ነጻነት እንታገላለን ለሚዲያ ብዣነት እንተጋለን የሚሉ ሰዎች ሳይቀሩ ኢሳት እንደ ትርፍ አንጀት ተቆርጦ እንዲወድቅ አይን ያወጣ ዘመቻ ከጀመሩ ሰነባብተዋል። የራሱ ሰዎች ከሚባሉ ፖለቲከኞች ጀምሮ እስከ ጎሰኞች ድረስ ኢሳትን ሲገዘግዙት እያየን ነው። እርግጥ ነው። ኢሳት ጥፋቶች እና አጥፊዎችን ታቅፏል። ሆኖም ግን ጥፋቶችንና አጥፊዎችን የማረም የመፍትሔ ስራ መሰራት ሲገባው […]
መምህር በሪሁን ገ/ህይዎት ፤ መምህር አስረስ ካሳ ፤ መምህር ዋርዬ አዲ ፤ መምህር ካሱ መኮንን ፤ መምህር ተከስተ ገ/መስቀል ፤ መምህር ፀጋዬ መኮንን እነማን ናቸው ???ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው! መምህር በሪሁን ገ/ህይዎት ፤ መምህር አስረስ ካሳ ፤ መምህር ዋርዬ አዲ ፤ መምህር ካሱ መኮንን ፤ መምህር ተከስተ ገ/መስቀል ፤ መምህር ፀጋዬ መኮንን እነማን ናቸው ??? ቅድመ 1966 የነበረው የ አፄው ስርአት የፈጠረው የፍትህ ፤ ዲሞክራሲና እኩልነት መዛባት ህዝባዊ አመፅ ሲፈጥርና ሲቀጣጠል የተለያዩት የህብረተ ሰብ ክፍሎች ድርሻቸውን ሲያበረክቱ የአስተማሪዎችም […]
