22 Ethiopians held in city operation over human trafficking – The Standard
Cyrus Ombati 17th May 2019 The police have intercepted 22 Ethiopians in Nairobi without valid documents. The victims who were being driven in two cars were intercepted by officers from Special Crimes Prevention Unit. Two prime human traffickers were also arrested in the operation along Thika Road on Wednesday afternoon. The Ethiopians told police they […]
“ማወቅ ምን ሊረባ?” -ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ

May 15, 2019 የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) በአንድ አካባቢ ዕዮብ እና ስብሃት የተባሉ – እጅጉን የሚዋደዱ ታዋቂ ወጣት ምሁራን ስለሀገራቸውና ሕዝባቸው ቀን ከለሊት ሲወጡና ሲወርዱ የሥራቸውን ሂደት ከውጤታማነት አንጻር ሲመለከቱት እጅጉን ያነሰና እዚ ግባ የማይባል እየኾነባቸው ግራ ቢጋቡ እርስ በራሳቸው መወያየትና ሰፊ ጊዜ መውሰድን ልማድ ማድረግን […]
ምክር ቤቱ የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽነሮችን ሹመት አፀደቀ

May 16, 2019 Source: https://mereja.com/video/watch.php?vid=ced7661c1 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ኮሚሽነር እና ምክትል ኮሚሽነር ሹመቶችን አፀደቀ። ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቀረበለት መሰረት ዶክተር ጣሰው ገብሬ የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዲሁም ኡስታዝ አቡበክር አህመድ ደግሞ ምክትል ኮሚሽነር በማድረግ ሹመቱን አፅድቋል። Walta Media and C…
በ5 ፓርቲዎች ውህደት የተመሰረተው ህብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የመስረታ ጉባኤ አካሄደ

May 16, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ራሳቸውን አክስመው በመዋሃድ የመሰረቱት ኅብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የመስረታ ጉባዔ ተካሄደ። የመስራች ጉባዔው በፓርቲው ፕሮግራም ላይ ውይይት የተደረገ ሲሆን፥ የፓርቲው አመራሮች ምርጫ አካሂዷል። በመስራች ጉባኤው ላይ የኢህአዴግን ጨምሮ የሌሎች የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካይ ተገኝተው መልእክት አስተላልፈዋል። በመልእክታቸውም የኢትዮጵያን ህዝብና አመለካከት መሰረት ያደረገ […]
ኢህአዴግ በብሄራዊ ደህንነት ጉዳዮች የመፍትሄ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

May 16, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/117290 የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በብሄራዊ ደህንነት ጉዳዮች ላይ በመወያየት ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ግንቦት 8 ቀን 2011 ዓም ባካሄደው ስብሰባ ባለፈው አንድ ዓመት የለውጥ ጉዞ ውስጥ የተከናወኑ የብሔራዊ ደህነንት ስኬታማ ስራዎችን እንዲሁም እያጋጠሙ ያሉትን ተግዳሮቶች የገመገመ ሲሆን የመፍትሄ አቅጣጫዎችንም አስቀምጧል። ኮሚቴው የሀገሪቱን ብሔራዊ ደህንነት ለማረጋገጥ […]
My perception of and reflection on the state of Ethiopia ( Achamyeleh Tamiru)

2019-05-1 My perception of and reflection on the state of Ethiopia Achamyeleh TamiruI. A reality check 1. A substantial number of OLF inclined Oromos today do not consider themselves as an Ethiopian. OLF supremacists, whom we patronize today, have successfully decoupled a substantial number of Oromos from the rest of Ethiopia. These decoupled Oromos and other […]
A truth about EPRP In Short: 20 July 2018Reply to a member of Gefore/Zarma forum on the said “EPRP`serious mistakes”

ይህ ጽሁፍ – ኢ.ሕ አ ፓ 8ኛውን ጉባኤውን አስመልክቶ ለአደባባይ ያወጣውን መግለጫ በዘርማ ሶሺያል ሚዲያ ውይይት መድረክ ለጥፌው ካነበቡት–አንዱ “ኢ.ሕ አ ፓ አስክፊ ሥህተት ሠርቷል ፤ስለሆነም ጥሩ መልስ እፈልጋለሁ” “EPRP has committed serious mistakes, I need serious answer” በማለት በእንግሊዘኛ ለጻፈው አስተያየት የጻፉኩት መልስ ነው። The Ethiopian People`s Revolutionary Party (EPRP) is the pioneer or […]
American Airlines Pilots Confronted Boeing About Safety Issues Before Ethiopia Crash TIME11:48 Wed, 15 May

By Mahita Gajanan Updated: May 15, 2019 1:21 PM ET The American Airlines pilots union confronted Boeing over possible safety issues in the 737 Max prior to the Ethiopian Airlines plane crash in March, audio recordings from a November 2018 closed-door meeting between the pilots and Boeing executives reveal. The airline’s pilots union urged Boeing […]
Pilots pressured Boeing to review 737 Max before Ethiopian Airlines crash Travel Weekly 23:45 Wed, 15 May

16 May 2019 A damning report published by The New York Times has revealed that Boeing resisted calls by American Airlines’ pilots and aviation experts to review the 737 Max. This was following Lion Air flight 610 that killed 189 people but between the interim of the Indonesian disaster and Ethiopian Airlines flight 302, where […]
Ethiopia to host World Export Development Forum in Nov. China.org.cn 21:25 Wed, 15 May 2019

Ethiopia will host the 2019 edition of the World Export Development Forum (WEDF), state affiliated media outlet Fana Broadcasting Corporate (FBC) reported on Wednesday. Ethiopia’s capital Addis Ababa will host the WEDF 2019 edition from November 19-22. The forum which will bring together hundreds of business leaders, policymakers and trade development officials to address international […]
