Ethiopian Airlines CEO: ‘I cannot fully say’ airline will fly Boeing 737 Max again – The Hill

By Chris Mills Rodrigo – 05/13/19 02:59 PM EDT The CEO of Ethiopian Airlines told NBC News he’s not sure if the company will ever fly the Boeing 737 Max aircraft again after a crash that left 157 dead earlier this year. “If we fly them again, we’ll be the last airline to fly them again,” Tewolde Gebremariam […]

Exclusive: Ethiopian Airlines CEO on the future of Boeing MAX planes – NBC News

May 13, 2019 In an exclusive interview with NBC’s Tom Costello, Ethiopian Airlines CEO Tewolde Gebremariam speaks out about whether or not his airline will ever fly a Boeing 737 Max 8 again following the deadly crash in March that left 157 dead. Watch more tonight on “NBC Nightly News” at 6:30 p.m. ET / […]

የኢትዮጵያ ልማት ምርምር ኢንስቲትዩት አሁን ያለውን ምጣኔ ሐብታዊ ድቀት አለማየቱ ወይም ይፋ አለማውጣቱ ጥያቄ ውስጥ ጥሎታል፡፡

May 13, 2019 የሸገር የአርብ ወሬ የኢትዮጵያ ልማት ምርምር ኢንስቲትዩት የሚባል ተቋም ከ20 አመት በፊት ተቋቁሞ ነበር፡፡ ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሆኖ በሃገሪቱ የሚከናወኑ የልማት ክንውኖችን የሚያጠና እንዲሆን ነበር የተቋቋመው፡፡ በጀት ተመድቦለት ከሌሎች ሃገሮች በሚሰጥ የገንዘብ ድጋፍ ጓዳው የሞላ መሆኑ ቢነገርም ስለስራው ግን ብዙም የሚታወቅ ነገር የለም፡፡ አሁን ደግሞ ከሌላ ተቋም ጋር እንዲዳበል ተደርጓል፡፡ ጥናት ሲያጠና […]

የስኳር ፋብሪካዎችን ለመግዛት በርካታ የሀገር ውስጥና የውጪ ድርጅቶች እየተመዘገቡ ነው – መንግስት

May 13, 2019 BBC Amharic የኢትዮጵያ መንግሥት 13 የስኳር ፋብሪካዎችን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ለመሸጥ ማስታወቂያ ካወጣበት ቀን ጀምሮ ብዙ የሀገር ውስጥና የውጪ ድርጅቶች እየተመዘገቡና ፍላጎታቸውን እየገለጹ እንደሆነ የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ ወዩ ሮባ ለቢቢሲ ተናግረዋል። በአውሮፓውያኑ 2016/17 በወጣ መረጃ መሠረት በሃገሪቱ ያሉ ሁሉም ፋብሪካዎች 4 ሚሊዮን ኩንታል ስኳር የሚያመርቱ ሲሆን ሃገሪቱ የሚያስፈልጋት […]

ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል በትግራይ በአይነቱ ልዩ የሆነ ነዳጅ ተገኘ አሉ

May 13, 2019 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል በአይነቱ ልዩ የሆነ ነዳጅ መኖሩ በጥናት መረጋገጡን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል ገለጹ።ዶክተር ደብረፂዮን ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክ በሚገኘው ኬይ ፒ አር የተሰኘውን የህንድ ኩባንያ የምርቃት ስነ ስርዓት ላይ ነው።ኩባንያው በ2 ነጥብ 5 ሚሊየን መነሻ ካፒታል በኢንዱስትሪ ፓርኩ በጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት ምርት የተሰማራ […]

የግብዝነት ፖለቲካ ክፉ ልክፍት (ጠገናው ጎሹ)

May 13, 2019 በቀላል ትርጓሜው ግብዝነት/ሸፍጠኝነት (hypocrisy) በቅንና እውነተኛ   ባህሪያትና ተግባራት የእኛ ያላደረግናቸውን ድንቅ እሴቶች የእኛነት ዋነኛ መገለጫዎች እንደሆኑ አስመስሎ (presence) በማቅረብ እራሳቸንን ብቻ ሳይሆን ሌላውንም (ህዝብንም) የምናታልልበት ወይም የምናሳስትበት ክፉ ልማድ/ልክፍት ነው ። ግብዝነት አንድ ሰው ወይም ቡድን በመሆንና በማድረግ ሳይሆን በመምሰልና በማስመሰል ገዝፎ የመታየት ክፉ አባዜ መለከፉን የሚገልፅ ሃይለ ቃል ነው ። ግብዝነትን […]

ለአዲስ አበባ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ለኢንጂነር ታከለ ኡማ – በተረፈ ወርቁ

May 13, 2019 ለዐድዋ ድል መዝክርነት የሚገነባው ማእከል ሁሉንም ኢትዮጵያዊ፣ አፍሪካውያን እና መላው ጥቁር ሕዝቦችን የነጻነት ተጋድሎ ታሪክ የሚወክል ይሁን? ታሪካዊ መንደርደሪያ ‘‘The Adowa Victory provided practical expression to Ethiopianism: self-worth, dignity, unity, confidence, self-reliance, race pride, spirituality and freedom from colonialism.’’ ~ Nelson Rohillala Mandela ዛሬ በነጻነት የምንኖርባት ውድ፣ ሀገራችን ኢትዮጵያ በብዙ አባቶቻችንና እናቶቻችን […]

አዲስ አበባ መጠፋፊያችን እንዳትኾን! – ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ

May 13, 2019 የሚያስተውል ያስተውል ግዳጁንም ይወጣ! አለበለዚያ “የአረብ ጸደይ!” የሚባለውን እናመጣለን ! ! ! የኹሉም መጀመሪያ ደግሞ ‘ዋና ከተማው’ እንደነበር፡ ያስታውስ፡፡ አንደኛ በየትኛውም የኦሮሚኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ውስጥ የሌለውን “ ፊንፊኔ ኬኛ!” እየተባለ ሽር_ጉዱ እየተሟሟቀ ሲመጣ፦ ‘ፊንፊኔ’ ከግማሽ ጋሻ የማትበልጥ፦ አደገኛ ወባዋ አያስቀርቤ! ፍልውሃና አካባቢዋ እነበረው ጨፌ ውስጥ “ ፊን _ ፊን” የሚልበትን ቦታ እንድነበር […]