ደብረጽዮን ቅሬታዎቻቸውን ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ገለጹ

May 2, 2019 Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=56f423e48 ማንነትን መሰረት አድርገው የተደራጁ ፓርቲዎችን ለማጥፋት የሚደረገው ሽርጉድ ችግር ያስከትላል – ዶ/ር ደብረፂዮን የትግራይ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል በወቅታዊ ክልላዊ እና ሃገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ የፌዴራል ስርዓቱና ህገመንግስቱ አሁንም ላይ አደጋ ነው ብለዋል፡፡ ማንነትን መሰረት አድርገው የተደራጁ ፓርቲዎችን ለማጥፋት የሚደረገው ሽርጉድ ችግር ያስከትላል ብለዋል፡፡ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ […]

33 ግለሰቦች በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ግጭቱን በማነሳሳትና በማባባስ በቁጥጥር ሥር ዋሉ

May 2, 2019 በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ተከስቶ ከነበረው ግጭት ጋር ተያይዞ በወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለፍርድ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። በዚህ መሰረትም ግጭቱን በማነሳሳትና በማባባስ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ቁጥርም 33 መድረሱን ኮሚሽኑ አመላክቷል። ከተጠርጣሪዎች መካከልም አንዱ የክልሉ ፖሊስ አባል መሆኑ ነው የተገለፀው። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር መሐመድ ሃመደኒል […]

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የ2019 የዩኒስኮ የሰላም ተሸላሚ ሆኑ

May 2, 2019 ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የ2019 የዩኒስኮ የሰላም ተሸላሚ ሆኑ ድርጅቱ ጠቅላይ ሚንስትሩን የሸለመዉ በኢትዮጵያ የፕሬስ ነፃነትን ለማስፈንና ሰላምን ለማምጣት ባደረጉት አስተዋጽኦ ነዉ።የጠቅላይ ሚንስትሩ ሽልማት ይፋ የሆነዉ በአዲስ አበባ ከተማ የአፍሪቃ ህብረት አዳራሽ እየተከበረ በሚገኘዉ የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን ላይ በተባበሩት መንግስታት የትምህርት ፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት ዋና ዳይሬክተር አድሪ አዙላይ አማካኝነት […]

የመፅሃፍ ዳሰሳ:- ርእስ፡ አባ ጃዊ ጎቤ፤ አባ ድፈን መሳፍንት – ክፍል ሶስት (በሰሎሞን ዳውድ አራጌ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤…)

May 2, 2019 ርእስ፡ አባ ጃዊ ጎቤ፤ አባ ድፈን መሳፍንት ደራሲ፡ ጌቱ ሙጨ የታተመበት ዓመት፡ 2011 የገፅ ብዛት፡ 200 ክፍል ሶስት በሰሎሞን ዳውድ አራጌ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤ እንግሊዝኛ ቋንቋና ስነፅሁፍ ትም/ት ክፍል መምህር በእድሜ ትናንሾቹ ጀግኖች አርበኞች አጭር ታሪክ ከእነዚህ ሁለት ስመ ገናና ጀግኖች (አባ ጃዊና አባ ድፈን) ጎን ሕይወታቸውን ሰጥተው፣ መስዋዕት ሆነው ትግሉን የመሩና የተሳተፉ […]

ህግ አክባሪው ህዝብ ገዳዮቹን “አትግደሉን” ብሎ ሰልፍ ወጥቷል- ነገስ…?!? (አቻምየለህ ታምሩ)

May 2, 2019 ህግ አክባሪው ህዝብ ገዳዮቹን “አትግደሉን” ብሎ ሰልፍ ወጥቷል- ነገስ…?!? አቻምየለህ ታምሩ ከፋሽስት ወያኔ ባልተናነሰ  ኢትዮጵያን የአማራ መታረጃ ቄራ ያደረጓት ኦነጋውያንና ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ  የኦሮሞ ብሔርተኞች ጭምር  ናቸው። በወያኔ ላይ በተመሳሳይ  ስዒረ መንግሥት ያሰቡትንና ይከታተላቸው የነበሩትን እነ ጀኔራል ከማል ገልቹን ወደ ኤርትራ እንዲያመልጡ  አድርጎ እነ ጀኔራል አሳምነው ጽጌን ግን ለእርድ ያቀረበው የፋሽስት ወያኔ […]

ተምሬ ተምሬ…¡ ተምሬ ተምሬ….¡ (ዳንኤል ክብረት)

May 2, 2019 ተምሬ ተምሬ…¡ ተምሬ ተምሬ….¡ዳንኤል ክብረት አብሮ አደግ ጓደኛዬን ባለፈው አሜሪካ አገኘሁት፡፡ ጽኑ ሰው ብርቱ ኃይል፡፡ በትምህርት ድህነት ይፈረከሳል ከተባለ ቁጥር አንድ መዶሻው እርሱ ነው፡፡ የእናት የአባቱ ቤት ከትምህርት ቤታችን ስድስት ሰዓት ይርቃል፡፡ ይህን ሁሉ እየተጓዘ መማር ስለማይችል ከትምህርት ቤቱ የአንድ ሰዓት ርቀት ላይ ቤት ተከራይቶ ነበር የሚማረው፡፡ ቤተሰቦቹ ወዳሉበት ገጠር ቅዳሜ ጠዋት ይሄድና […]

የአዴፓ መግለጫ ተገቢም ትክክልም አይደለም! (ውብሸት ሙላት)

May 2, 2019 የአዴፓ መግለጫ ተገቢም ትክክልም አይደለም! ውብሸት ሙላት ስለ ታቀደዉ ሰልፍ እስካሁን ድረስ ምንም አስተያየት አልሰጠሁም ነበር፡፡ ሰልፉንበመቃወም ግን አይደለም፡፡ በፍጹም ሊሆንም ስለማይችል፡፡ አሁን አስተያየት እንድሰጥ ያደረገኝ አዴፓ ከመሸ በኋላ የሰጠዉ ነዉ፡፡ በዛሬዉ ዕለት በአማራ ክልል በሚገኙ ከተሞች የተጠራዉን ሰላማዊ ሰልፍ በሚመለከት አዴፓ ያወጣዉን መግለጫ አየሁት፡፡ ይህ መግለጫ ሦስት መሠረታዊ ችግሮች አሉበት፡፡ አንዱ […]

በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፎች እየተደረጉ ነው።

May 2, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/113561 በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች እየተደረጉ ነው። ሰልፎቹ የተጠሩት በቤንሻንጉል ክልል በአማራ ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለማውገዝ ሲሆን ሰልፈኞቹ የያዙት አንዳንድ መፈክር ግን አነጋጋሪ ሆኗል። Gonder Debre Markos Bahr Dar Debre Tabor

The National Endowment for Democracy recent conference summed up the entire problem of Ethiopia

May 2, 2019 Source: https://www.satenaw.com Staged conferences and interviews are diversion and detraction to sustain the status qua, not to promote democracy Teshome Debalke April 29, 2019 They say there are two sides for every story. Unfortunately, the untold story of the blindfolded and gauged people Ethiopia remained captive by nonother than the elites and […]