“እዚህ አገር ያለን የፖለቲካ ድርጅቶች 50 ዓመት ሙሉ ስንቃወም ነው የኖርነው:: ከመቃወም ውጭ ሌላ ነገር አናውቅም” ዶክተር ፍቅሩ

April 28, 2019 “እዚህ አገር ያለን የፖለቲካ ድርጅቶች 50 ዓመት ሙሉ ስንቃወም ነው የኖርነው:: ከመቃወም ውጭ ሌላ ነገር አናውቅም&… April 292019 “ሲራራ” ሞሪንጋ ያነሳት የጋሞዋ ፀሐይ April 29, 2019 Make Justice a Priority in Ethiopia’s Transition “እዚህ አገር ያለን የፖለቲካ ድርጅቶች 50 ዓመት ሙሉ ስንቃወም ነው የኖርነው:: ከመቃወም ውጭ ሌላ ነገር አናውቅም” ዶክተር ፍቅሩ “እዚህ […]

8ኛው የጣና ፎረም በሳምንቱ መጨረሻ በባህር ዳር ይካሄዳል

April 29, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 21 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) 8ኛው የጣና ፎረም በሳምንቱ መጨረሻ በባህር ዳር ከተማ ይካሄዳል። ፎረሙ የፖለቲካ ሁኔታ ተለዋዋጭነት በአፍሪካ ቀንድ – የሰላም ጅማሮዎችን ማስቀጠል በሚል መሪ ቃል የፊታችን ቅዳሜና እሁድ የሚካሄድ ይሆናል። የዘንድሮው የጣና ፎረም በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል በቅርቡ የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የሚካሄድ […]

ሐበሻ ማነው ሐበሻነትስ ምንድንነው – ስብሐት ገብረእግዚአብሔር

April 29, 2019 Source: https://mereja.com/video/watch.php?vid=4105f90a5 ሐበሻ ማነው ሐበሻነትስ ምንድንነው – ስብሐት ገብረእግዚአብሔር | Sheger Shelf on Sheger FM https://mereja.com/video/watch.php?vid=4105f90a5 t

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ ምርጥ በመባል ተሸለመ

April 29, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/113101 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ ምርጥ የጭነት አየር መንገድ በመባል ተሸለመ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እኤአ የ2019 የአፍሪካ ምርጥ የጭነት አየር መንገድ አገልግሎት ሽልማትን ተቀዳጀ። ሽልማቱን ያዘጋጀው የኤር ካርጎ ኒውስ ተቋም በዓለም አቀፍ ደረጃ የካርጎ ዜናዎችን በመዘገብ፣ የኢንዱስትሪውን መሪዎች ቃለ መጠይቅ በማድረግና ኢንዱስትሪውን የተመለከቱ ትንታኔዎችን በመስራትና ለአለም አቀፍ የአየር ጭነት አገልግሎት ሰጪዎች […]

የኦሮሞና የሶማሌ ህዝቦች የህዝብ ለህዝብ ኮንፈረንስ በአዳማ ከተማ ሊካሄድ ነው

April 29, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሞና የሶማሌ ህዝቦችን አንድነትንና ወንድማማችነትን ለማጠናከር ያለመ የህዝብ ለህዝብ ኮንፈረንስ በአዳማ ከተማ እንደሚካሄድ የኦሮሚያ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ አድማሱ ዳምጠው እንደገለጹትኮንፈረንሱ የኦሮሞና የሶማሌ ህዝቦችን ወንድማማችነት በማጠናከር በሰላም፣በልማትና በአገር ግንባታ ውስጥ እያበረከቱ ያሉትን ሚና ለማስቀጠል የታለመ ነው። መድረኩ ሁለቱ ህዝቦች የጋራ አኩሪ እሴቶቻቸውን […]

ክቡር ጠ/ሚኒስትር እኛ ከትንሳኤ ይልቅ መቃብር የሚስበን ጨለምተኞች አይደለንም!!! (መስከረም አበራ)

April 29, 2019 ክቡር ጠ/ሚኒስትር እኛ ከትንሳኤ ይልቅ መቃብር የሚስበን ጨለምተኞች አይደለንም!!! መስከረም አበራ ጠ/ሚ አብይ ለትንሳኤ በዓል ያስተላለፉት መልዕክት ከስነ-ፅሁፋዊ ውበቱ በመለስ ለፖለቲካችን ህማም አንዳች የድህነት ተስፋ የሚያቀብል ሆኖ አልታየኝም፨ በጠንካራ መሪ ክንዶች በታች የመተዳደር መተማመንን በኔ ቢጤው ተመሪ ልቦና የሚያሳድር ሆኖ አላገኘሁትም። ጠ/ሚ አብይ በመግለጫቸው የሃገራችንን ግራ አጋቢ የፖለቲካ ሁኔታ ከክርስቶስ ሞት እና ትንሳኤ መለኮታዊ […]

ጉምዞችን በሚመለከት የተለየ ፖሊሲ አስፈላጊነት!!! (ውብሸት ሙላት)

April 29, 2019 ጉምዞችን በሚመለከት የተለየ ፖሊሲ አስፈላጊነት!!! ውብሸት ሙላት* በመተክል ዞን የተወሰኑ ቦታዎች ላይ ጉምዞች አማራን በያገኙበት በቀስት በመዉጋት እየገደሉ ነዉ!!! ይህ የምትመለከቱት አሰቃቂ ምስል የተነሳው ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ ነው። እየተባባሰ ስለመጣው አረመኔያዌ ድርጊት ከቀናት በፊት ጀምሮ የአማራ አክቲቪስቶች ብቻ ሳይሆኑ እኔ የማናውቃቸው ( ያስተርማኳቸው እና ዳኛም ዓቃቤ ሕግም)  የጉምዝ ተወላጆች የችግሩን አሳሳቢነት […]

‘የጎሣ ፓለቲካ በሕግ ይታገድ’ ዘመቻ የትዝብት ዳሠሳ! (መላኩ ከበደ)

April 29, 2019 ‘የጎሣ ፓለቲካ በሕግ ይታገድ’ ዘመቻ የትዝብት ዳሠሳ! መላኩ ከበደ ‘የጎሣ ፓለቲካ በሕግ ይታገድ’ የሚለው የማህበራዊ ገፅ ዘመቻ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊ ማንነት መቀጠልና አለመቀጠል ላይ ተመርኩዞ መጭውን የፓለቲካ እውነታ ለመዳሰስና ለመቃኘት (bode of confidence) የተደረገ የዳሰሳ ዘመቻ ነው:: ‘የጎሣ ፓለቲካ በሕግ ይታገድ’ የሚለው ዘመቻ ለኢትዮጲያዊ ጎሣዎች ደህንነትና ህልውና የሚበጅ የዴሞክራሲያዊ ሥርዐት እንዲመሠረት ጥርጊያ መንገድ […]

“አገር እንደ አገር እንዲቀጥል – የሰላም ዘንባባ ብቻ ሳይሆ የፍትህ ሰይፍም ያስፈልጋታል!!!” (መጋቢ ዘሪሁን ደጉ)

April 29, 2019 “አገር እንደ አገር እንዲቀጥል – የሰላም ዘንባባ ብቻ ሳይሆ የፍትህ ሰይፍም ያስፈልጋታል!!!” መጋቢ ዘሪሁን ደጉ (ኢፕድ) ሕግ ከሌለ ሰው መረን ይወጣል። ሰው ሕግ እንዲያከበር የተፈጠረ ፍጡር ነው፤ ስለዚህ ሕግን የማስከበር ኃላፊነት የተጣለበትና በአደራ የተሰጠው መንግሥት ነው። በመሆኑም ህዝቡ አስተዳድረኝ የሚል አደራ የተሰጠው መንግሥት ህዝቡ በአግባቡ የሕግ የበላይነት እንዲከበር መሥራት አለበት። ክፍተቶችን መንግሥት […]