አይቆሜው የህገ ውጥ ቤት ሥራና፤የማፍረስ ዘመቻ (መንገሻ ዘውዱ ተፈራ)

April 29, 2019 አይቆሜው የህገ ውጥ ቤት ሥራና፤የማፍረስ ዘመቻ መንገሻ ዘውዱ ተፈራ ህገ ወጥነት፤ለአንድ ሐገርና ህዝብ፤ትልቅ የስጋት ምንጭ ብቻ ሳይሆን፤የጥፋትም መስረት ነው።ዛሬ በዓለም ላይ፤በተረጋጋ ማህበራዊ፣ባህላዊና፣ኢኮኖሚያው ይዞታቸው የሚገኙ ሐገራት ዋናውና ትልቁ ሚስጥራቸው፤በህጋቸው ላይ አለመደራደራቸውና፤ህጋዊነትን ከአስትንፋሳቸው በላቅ፤ትልቅ ዋጋ ሰጥተው መገኘታቸው ነው።በአፍሪካ በአንድም ሐገር፤የተረጋጋ ማህብራዊ፣ባህላዊና፣ኢኮኖሚያው ይዘት ያለው ሁኔታ ለአለመኖሩ፤ዋናውና ቁልፉ ችግር፤ይኸው በወጣ ህግ ላይ የሚደረግ ድርድርና፤ህገ ወጥነት ነው።ይህ […]

Sudan’s military and opposition ‘agree on joint council’

Thousands remain camped out in Khartoum calling for a transition to civilian rule after the fall of Omar al-Bashir. 28 Apr 2019 Protesters chant as they gather near the military headquarters in the capital Khartoum on Saturday [Omer Erdem/Anadolu] more on Sudan Talks between Sudan’s opposition and military council resumetoday Sudan talks with military leaders […]

ኦሮ-ማራ ጥምረቱ ከሁለቱ ህዝቦች ተሻግሮ ኢትዮጵያውያንን ማቀፍ አልቻለም – ፖለቲከኞች

April 28, 2019 – Konjit Sitotaw አዲስ አድማስ – የኦሮ-ማራ ህዝቦች ጥምረት ለፖለቲካ ፍጆታ እየዋለ ነው ተባለ ‘‘ጥምረቱ ከሁለቱ ህዝቦች ተሻግሮ ኢትዮጵያውያንን ማቀፍ አልቻለም ˝ ፖለቲከኞች ‘‘ የኦሮ-ማራ ህዝቦች ግንኙነት ኢትዮጵያን የታደገ ነው ˝ አዴፓ የኦሮሞና አማራ ህዝቦች ግንኙነት ከፖለቲካ ተፅዕኖ ነፃ መሆን እንዳለበትና ሌሎች ህዝቦችንም በማካተት ወደ ኢትዮጵያዊነት ማደግ እንደሚገባው ፖለቲከኞች ተናገሩ፡፡ በሁለቱ ክልል […]

Government official confirms Kiir will not attend Addis Ababa meeting – Nyamilepedia

April 28, 2019 Tor Machier South Sudan President, Salva Kiir speaking during peace celebration ceremony in Juba on October 31st 2018 (File/Supplied/Nyamilepedia) April 28th 2019 (Nyamilepedia) – A senior government official has confirmed that South Sudan President,  Salva Kiir Mayardiit, will not attend a meeting due with opposition leaders in Addis Ababa, Ethiopia. This came […]

‘Better to kill us’: Ethiopian residents fear evictions from satellite towns

by Tom Gardner | Thomson Reuters Foundation Thursday, 25 April 2019 Anxiety is particularly acute among Oromia residents, where authorities began targeting informal housing earlier this year By Tom Gardner SULULTA, Ethiopia, April 25 (Thomson Reuters Foundation) – Last month, local officials strolled through a neighbourhood on the fringes of Sululta, several kilometres north of the […]

ዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ አቶሚክ ቦንብ ነበራቸው እንዴ? (ከሰርቤሳ ክ. April 24 / 2019)

April 25, 2019 አገራችን ኢትዮጲያ የብዙ ጎሳዎችና ቛንቛዎች  አገር ናት። ከ 5000 አመት በላይ ታሪክ እንዳላት ብዙ ማስርጃዎች ያሳያሉ (1) ። በዘመናት የአገራችን  ግዛት ሲሰፋና ሲጠብ የኖረ ሲሆን እንድዚሁም ጎሳዎችና ቋንቋዎቹም እንዲሁ ሲሰፍና ሲጠቡ ኖርዋል። አብዛኞቹ በአለም ላይ ያሉ አገራት ድንበር በጦርነት ከዚያም በሚከተለው ወጤትና ስምምነት የሚጸኑ  የድንበር ወስኖች ናቸው (2) ። አገራችን ኢትዮጲያም በዚሁ […]

Rights group wants FIFA to ban Ethiopia

April 27, 2019 Teshome Borago Satenaw and zehabesha News Columnist An Ethiopian rights group asked the World’s football governing body to ban the Ethiopian Football Federation (EFF) over xenophobic incidents this past week before a local match at the southern Hawassa city. The Wolayta Committee on Human Rights (WCHR) accused the EFF of being unable […]

በከፍተኛ ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 39 ግለሰቦችና 16 ድርጅቶች ዕግድ ተጥሎባቸዋል

April 28, 2019 ሪፖርተር ጋዜጣ በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት የመንግሥት ግዥ፣ ንብረት አስተዳደርና ማስወገድ አገልግሎት፣ የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን፣ የመድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ፣ የውኃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ኃላፊዎችና ቤተሰቦቻቸው ንብረትና በባንኮች የሚገኝ ገንዘብ ዕግድ ተጣለበት፡፡ የአራቱም ተቋማት ኃላፊዎች ማለትም የመንግሥት ግዥ ንብረት አስተዳደርና ማስወገድ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ይገዙ ዳባና አራት ቤተሰቦቻቸው፣ […]

የሱዳን የሽግግር ወታደራዊ ምክር ቤት እና ተቀናቃኝ ፓርቲዎች አዲስ አስተዳደር ለማቋቋም ተስማሙ

Source: https://fanabc.com April 28, 2019 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 20 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን የሽግግር ወታደራዊ ምክር ቤት እና ተቀናቃኝ ፓርቲዎች አዲስ አስተዳደር ለማቋቋም በመርህ ደረጃ መስማማታቸው ተነገረ። በስምምነታቸው መሰረትም የጋራ ምክር ቤት እንደሚያቋቁሙ ተነግሯል። የሚቋቋመው አስተዳደርም ቀጣዩ የሃገሪቱ ምርጫ እስከሚካሄድ ድረስ ሃገሪቱን የሚመራ ይሆናል። ይሁን እንጅ ከስምምነቱ ባለፈ ትግበራው ላይ ልዩነቶች እንዳሉ […]

ICL drops charge against Ethiopian gov’t at The Hague

April 28, 2019 27 April 2019 By Kaleyesus Bekele The Israeli fertilizer giant, Israel Chemicals (ICL), which filed a law suit against the Ethiopian government at the Permanent Court of Arbitration at The Hague in 2017 in connection with a controversial tax claim, recently dropped the charge. ICL was involved in potash mine development project […]