አቶ ተስፋዬ ለአቶ አረጋ በሰጠው ምላሽ (ውብሸት ታየ)

April 22, 2019 የአገራችን ነገር ብዙ ስሱ ነገሮች ስለሚበዙበት በአንዳንድ ነገሮች ላይ አስተያየቴን ከመስጠት እቆጠብ ነበር። ዛሬም ተመሳሳይ ነገር ገጥሞኝ ነበር። አቶ አዲሱ አረጋ (የኦዲፒ ማዕከላዊ ጽ/ቤት ሃላፊ) አምቦ ላይ ”የቡርቃ ዝምታ” የተሰኘውን መጽሐፉን አስመልክቶ “ገንዘብ ተከፍሎት፣ አማራና ኦሮሞን ለማጋጨት የጻፈው ነው” ብለው ነበር። ስለአቶ አዲሱ አባባልም፤ ስለቡርቃ ዝምታ መጽሐፍም እስኪ ይደር ብዬ ትቼው ነበር። […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለአራት ከፍተኛ አመራሮች ሹመት ሰጡ

April 22, 2019 በዚሁ መሰረት • ዶ/ር አለሙ ስሜ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር • አቶ ጃንጥራር አባይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመሰረተ ልማትና የከተማ ልማት አማካሪ ሚኒስትር • ወ/ሮ ጠይባ ሀሰን በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ በመሆን ከሚያዚያ 9፣ 2011 ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ መሾማቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት ለኢቲቪ […]

አዲሳባን እንደ የውክልና ጦር ሜዳ…- በፈቃዱ ሐይሉ

April 22, 2019 ☞ የአዲስ አበባን የውሃ ፍላጎት ይቀርፋል የተባለ ፕሮጀክት በተዋወቀ ማግስት የኦሮሚያ መንግሥት አልተማከረም ነበር ተብሎ ተሰረዘ (ምክንያቱም ጃዋር ተቃውሞል) ☞ የኮንዶሚኒየም ዕጣ ወጥቶ በኅትመት እንዳይሰራጭ የመስተዳድሩ ጋዜጣ (አዲስ ልሳን) ላይ መታተም ከተጀመረ በኋላ እንዲቋረጥ ተደረገ (ምክንያቱም ጃዋር ተቃውሟል) *** ☞ ጃዋር “ኹለት መንግሥት አለ” ብሎ ነበር፤ “ኹለተኛው መንግሥት” የተባለው ሥራ በማጣት ምሬት […]

ኢትዮጵያን ከኤርትራ ጋር የሚያገናኙት ሁሉም የድንበር በሮች ሙሉ በሙሉ ተዘጉ

April 22, 2019 ኢትዮጵያን ከኤርትራ ጋር የሚያገናኙት ሁሉም የድንበር በሮች ሙሉ በሙሉ መዘጋታቸውን የየአካባቢዎቹ ባለሥልጣናት እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ አረጋገጡ። የሁመራ-ኦማሃጀር ድንበር ባሳለፍነው ሳምንት የተዘጋ ሲሆን፤ ዛሬ ደግሞ የቡሬ-አሰብ ድንበር መዘጋቱን የአፋር ክልል የሕዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊ አቶ ኦስማን እድሪስ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የተቀሩት ሁለቱ ድንበሮች ከዚህ በፊት በተለያዩ ጊዜያት ዝግ መደረጋቸው ይታወሳል። ምንም እንኳ ድንበሮቹ ለመዘጋታቸው […]

ለውጡና … ሕዝብ!!! (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)

April 22, 2019 ለውጡና … ሕዝብ!!! ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም አንዳንድ ሰዎች ለውጥ የለም ሲሉ አንዳንዶቹ ደግሞ ስር-ነቀል ለውጥ ተደርጓል ይላሉ፤ ለእኔ ግን ከደርግ የመጀመሪያ ዓመት የሚመሳሰል እንዲያውም ከፍ ያለ ለውጥ አይቼበታለሁ፤ ሆኖም እዚህ አጉል ክርክር ውስጥ አልገባም፤ነገር ግን የተከታተልሁትን ያህል እንደገባኝ እኔ ለውጥ የምለውን ልናገር፤ በዘር ፖሊቲካ የተለያዩ ወንጀሎች እየተለጠፉባቸው ከዕድሜ ልክ እሰከሞት በአሻንጉሊት […]

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጤነኝነት እንዲጠና ጠ/ሚሩ አዘዙ

April 22, 2019 ከአገሪቱ አጠቃላይ የባንክ ገበያ ውስጥ ከ60 በመቶ በላይድርሻ የያዙት ሁለቱ የመንግሥት ባንኮች ጤናማነት እንዲጠና፣በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አቅጣጫ መሰጠቱን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክንና የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ጤነኝነት ማጥናትና ማረጋገጥ፣ እንዲሁም በጥናት ውጤቱ ላይ የተመሠረቱ የማስተካከያ ዕርምጃዎችን ለመውሰድ አቅጣጫ መሰጠቱ ተመልክቷል፡፡ ይህም የሁለቱ ባንኮችን ሚና ቀጣይነት ከማረጋገጥ ባለፈ በገበያው ውስጥ ካላቸው ከፍተኛ […]

ውህደት አዲስ የፖለቲካ ሥርዓት ስለሚያስከትል ትኩረት ሊስብ የሚችል ነው

April 22,2019 የአራት ብሔራዊ ፓርቲዎች ጥምረት የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ)፣ ከግንባርነት ወደ አንድ አገራዊ ፓርቲ ሽግግር እንደሚያደርግ ሲነገር ከቆየ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ከቀድሞው የግንባሩ ሊቀመንበር አቶ መለስ ዜናዊ አመራር ጊዜ ጀምሮ በፓርቲው አጀንዳነት ውይይት ሲደረግበትና ጥናት ሲካሄድበት የቆየው ይኼ አጀንዳ ረዥም ዓመታትን አስቆጥሮ፣ አሁንም የግንባሩ አጀንዳና የሌሎችም የመወያያ ርዕስ እንደሆነ ዘልቋል፡፡ የግንባሩን ውህደት […]

ምኒልክን እንደ ጭራቅ የሚስሉ ሰዎች ለመሆኑ ከምኒልክ በፊት የነበሩ ባላባቶችን ታሪክ ያውቃሉ?

April 22, 2019 በዘመናችን ምኒልክን የዱር አውሬ ነው፣ ሂትለር ነው ተብሎ ተዘፍኖበታል። ረጋሚዎችንና ዘላፊዎችን ልቦና ይስጣችሁ፣ ህሊናችሁ ይፍረድባችሁ ብሎ ዞር ማለት በቂ አይደለም። በምኒልክ ላይ ቀፋፊ ስድቦችና እርግማኖች የሚወርዱበት ምን የተለየ ነገር አድርጎ ነው? ዶሴው ይውጣና ይታይ። ንጉሡ የኦሮሞና የትግራይ አውራዎችና ጦረኞች ካደረጉት የተለየ ነገር አድርጓል? (ከአሜን ባሻገር የተወሰደ) ምኒልክን እንደ ጭራቅ የሚስሉ ሰዎች ለመሆኑ […]