የፌስቡክ ኩባንያ የኢትዮጵያን ምርጫ ለማገዝ የሚያስችሉ አሰራሮችን ሊተገብር መሆኑን አስታወቀ

April 11, 2019 Source: https://mereja.com የፌስቡክ ኩባንያ የኢትዮጵያን ምርጫ ለማገዝ የሚያስችሉ አሰራሮችን ሊተገብር መሆኑን አስታወቀ
ቋንቋና ብሄር ለኢትዮጵያዊያን የመለያያ ምክንያት ሊሆን እንደማይገባው ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ አሳሰቡ፡፡

April 11, 2019 Source: https://mereja.com
በተደራጀ አግባብ የተንቀሳቀሰ አካል አጥንቶ ሕዝብ ላይ ጉዳት አድርሷል፡፡ – አቶ ንጉሱ ጥላሁን

April 11, 2019 Source: https://mereja.com ‹‹የኦሮሞንና የአማራን ሕዝብ በማጋጨት የከፋ ሁኔታ እንዲኖር ለማድረግ ታቅዶ የተፈፀመ ይመስላል፡፡›› ‹‹በተደራጀ አግባብ የተንቀሳቀሰ አካል አጥንቶ ሕዝብ ላይ ጉዳት አድርሷል››፡፡አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሰሞኑ የተነሳው ግጭት ወደ ስፍራው በገባው የፀጥታ ኃይል እና በአካባቢው ማኅበረሰብ ድጋፍ ቢረጋጋም ለጉዳዩ ዘላቂ እልባት እስካልተሰጠው ድረስ ከስጋት ነፃ መሆን እንደማይችሉ ነው ያነጋገርናቸው የከሚሴ […]
ደቡብ አፍሪካ 6 የእሳት ማጥፊያ ሄሊኮፕተሮችን ልትልክ ነው

April 11, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ደቡብ አፍሪካ በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የተነሳውን የእሳት ቃጠሎ አደጋ ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ስድስት የእሳት ማጥፊያ ሄሊኮፕተሮችን ልትልክ ነው። በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የተነሳውን ቃጠሎ ለመቆጣጠር ደቡብ አፍሪካ ስድስት የእሳት ማጠፊያ ሄሊኮፕተር ልትልክ መሆኑን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል። በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ […]
የማለዳ ወግ … ድምበር ተሻጋሪው አድልኦ ! (ነቢዩ ሲራክ)

April 11, 2019 Source: https://mereja.com የማለዳ ወግ … ድምበር ተሻጋሪው አድልኦ ! ============================ * ኦኤም ኤን በጅዳ ኮሚኒቲ እርዳታ ሊሰበስብ ነው * የጅዳ ቆንስል የእርዳታውን ፈቃድ አጽድቆታል በሀገር ቤት የተለያዩ ተቋማትና በአደባባይ የዘር መድልኦ ተደረገ ሲባል ነገር ላለማክረር ዝምታ የመረጥን ብዙዎች ነን ። መድልኦና ተጽዕኖው ድንበር ተሻግሮ ተመልክተንም ቢሆን ሆደ ሰፊ ሆነን ባሳለፍነው ቁጥር ነገሮች […]
ሀገርና ትውልድን ከታላቅ ውድቀት የመታደጊያ ማዕቀፍ – ( በፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ )

April 11, 2019 Source: http://amharic.abbaymedia ሀገራችን በኹለንተናዊ መንገድ እጅግ አስፈሪና አስጨናቂ ኹለንተናዊ ኹኔታዎች ውስጥ መኾኗ ይታወቃል፡፡ ለዚህ ኹኔታ የዳረጉን በርካታ ምክንያቶች ቢኖሩም በዋናነት የምንላቸው እንጂ ኹሉን ጠቅልሎ የሚይዝ ነጥብ ማውጣት – አስቸጋሪ፣ ሰፊና ውስብስብ ከኾነው ባሕሪያዊና ጠባያዊ መገለጫው እንረዳለን፡፡ ስለኾነም ከማዕቀፍ አንጻር ሰፊውን ባጭሩ፤ ውስብስቡን በነጠላ አቅጣጫ በማስመልከት ሀገርን ብሎም ትውልድን ከውድቀት የመታደጊያ ማዕቀፋዊ የመፍትሔ […]
የኢህአዴግ ምክር ቤት ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል

Source: https://fanabc.com የኢህአዴግ ምክር ቤት ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል On Apr 11, 2019446 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ምክር ቤት ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል። የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ምክር ቤት ከፊታችን ሰኞ ማለትም ሚያዝያ 7ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን የሚካሂድ መሆኑን […]
ዩናይትድ ስቴትስ በአሳንጅ ላይ ክስ መሰረተች

ሚያዚያ 11, 2019 ቪኦኤ ዜና WikiLeaks founder Julian Assange arrives at the Westminster Magistrates Court, after he was arrested in London, Britain April 11, 2019. ዋሽንግተን ዲሲ — ድብቅ የመንግሥታት ገበናዎችን በበይነ መረብ ላይ በመበተን የሚታወቀው ዊኪሊክስ መስራች ጁሊያን አሳንጅ በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡አሳንጅ ወሲባዊ ጥቃት አድርሰዋል በሚል በስዊድን ክስ ከተከፈተባቸው ወዲህ ላሉት ሰባት ዓመታት እንግሊዝ ለንደን […]
Airlines have stopped buying Boeing 737 Max planes in the wake of the Ethiopian Airlines crash

April 11, 2019 Rosie Perper Global News Reporter Airlines have stopped ordering Boeing 737 Max planes, according to the company’s first-quarter data released Tuesday, in a troubling sign for the future of its fastest-selling airplane. The data indicated there were no new orders of the 737 Max in March. Last week, Boeing announced it would reduce its […]
Ethiopia in the last 12 months: change and challenges

April 11, 2019 by Solomon Hailemariam What is happening in Ethiopia is mesmerizing for all Ethiopians and now for Eritreans as well. History is in the making and unfolding. So many of us are absorbed by what is going on in Ethiopia. Some of my friends tell me that they have been having sleepless night […]
