“በዜጎች ደህንነት ላይ የተባባሰ ሁኔታ ለማምጣት ብለን ምርጫ አናደርግም” የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ

ሚያዚያ 11, 2019 መለስካቸው አምሃ ፎቶ ፋይል ፡ ቦርዱ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚኖረውን ግንኙነት እና በተናጠል የሚያደርጓቸውን እንቅስቃሴዎች የሚገዛ የአሠራር ሥርዓት ቃል ኪዳን ባፀደቁበት ወቅት ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዜግነትና በመራጮች ትምሕርት ረቂቅ መመሪያ ላይ ከሲቪክ ማሕበረሰብ ድርጅቶች ጋር ውይይት አካሄደ። “በሀገሪቱ ያለው ሁኔታ ለምርጫ አመቺ አይደለም ተብሎ ቢታሰብ፤ ምርጫ ቦርድ የማራዘም ስልጣን አለው?” በሚል የተጠየቁት […]

የአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች ለደረሰባቸው ግድያና ዝርፊያ የክልሉንና የፌዴራል መንግሥትን ተጠያቂ አደረጉ

በሰሜን ሸዋ በተፈጸመው ጥቃት ጉዳት የደረሰባቸው ማኅበረሰብ አባላትየአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች ለደረሰባቸው ግድያና ዝርፊያ የክልሉንና የፌዴራል መንግሥትን ተጠያቂ አደረጉ 10 April 2019 ታምሩ ጽጌ በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ ከተማና ዙሪያው ከመጋቢት 28 ቀን 2011 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ ጀምሮ በታጣቂዎች ለደረሰባቸው ግድያ፣ ዘረፋና መፈናቀል ተጠያቂዎቹ የአማራ ክልል መንግሥትና የፌዴራል መንግሥት መሆናቸውን ተናገሩ፡፡ ሁለቱን አካላት በዋናነት […]

Human trafficking: Cops arrest man, rescue 9 Ethiopians – The Star, Keny

by KEVIN CHERUIYOT 10 April 2019 – 16:30 In Summary •The victims were kept in a rented home of a 46 year old Alexender Kinyanjui, which was raided by the police officers acting on a tip off. Police detectives from Transnational Organized Crime Unit have rescued nine male victims of human trafficking. The victims were […]

United States and Ethiopia launch $4 million project to strengthen judicial institutions

10-04-2019 13:23:39 | by: Bob Koigi United States and Ethiopia launch $4 million project to strengthen judicial institutions The United States as launched its new two-year, $4 million Feteh project to support the strengthening of independent rule of law institutions in Ethiopia. Feteh, meaning justice in Amharic, is funded by the United States Agency for […]

የሩዋንዳ አስከፊ ታሪክ በኢትዮጵያ እንዳይደገም!

| 10 April 2019 ርዕሰ አንቀጽ የሩዋንዳ አስከፊ ታሪክ በኢትዮጵያ እንዳይደገም! 10 April 2019 በጋዜጣዉ ሪፓርተር እሑድ መጋቢት 29 ቀን 2011 ዓ.ም. የሩዋንዳ የጅምላ ጭፍጨፋ 25ኛ ዓመት መታሰቢያ ሲዘከር፣ በርካታ ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች ይህ አሳዛኝ ታሪክ በኢትዮጵያ ምድር እንዳይደገም ድምፃቸውን አሰምተዋል፡፡ የዛሬ 25 ዓመት 800 ሺሕ ቱትሲዎችና ለዘብተኛ ሁቱዎች በጥላቻ ባበዱ ሰዎች ቅስቀሳ ያለ […]

ለመሆኑ ይሄ ጉድ ምንድነው? ሁሉም ይሄን ጉድ አይቶ ያስተውል? (ሰርፀ ደስታ)

April 11, 2019 አብይ አህመድ በኢትዮጵያ ውስጥ ከመቼውም የከፋ አደጋ እያመጣ ይመስለኛል፡፡ እጅግ የከፋ ዘረኝነትና ጥላቻ የገነባው የኦሮሞ ፖለቲካ ነውር የሚውቅ አደለም፡፡ ወያኔ የመንግስቱን መዋቅር ሁሉ በትግሬ ሞላው ብሎ ሁሉም አውግዟል፡፡ ዛሬ አብይ ወደ ሥልጣን ከመጣ በአንድ አመት ውስጥ ወሳኝ የተባሉ የአገሪቱ ተቋማት በኦሮሞ እየተሞሉ እንደሆነ ምን ያህል ሕዝብ እንደሚያውቅ አላውቅም፡፡ እኔ በብቃትና ከሌሎች ተሽሎ […]

የአዲስ አበባን ነገር . . . (ከናፍቆት ገላው)

April 11, 2019 በአንድም በሌላ መልኩ ከወሰን አከላለል እና ከማንነት ጋር በተያያዘ በየአቅጣጫው የሚነሱ አለመረጋጋቶች፤ የተጀመረውን የለውጥ ሂደት በተደጋጋሚ ሲያንገዳግዱት አይተናል። በዚህ ሰሞን ከአዲስ አበባ ጉዳይ ጋር በተያያዘ የተፈጠረውን ትንቅንቅ ያህል ግን ለውጡን በኃይል የናጠ ፍጥጫ ያጋጠመን አይመስለኝም። አዲስ አበባን በተመለከተ የሚነሳው አለመግባባት፤ መሰረታዊ የሀሳብ ልዮነት ያዘለ መሆኑ የሚካድ አይደለም። ሆኖም፤ ሁኔታው ወደ መጋጋል የማደጉ […]

ኦዴፓ በውስጡ አራት ቡድኖች አሉት (ግርማ ካሳ)

April 10, 2019 ኦዴፓና ከኦነግ ጋር አንድ እንደሆነ አድርገው የሚወስዱ ወገኖች አሉ። ለምን እንደዚያ እንደሚሉ ይገባኛል። ኦነጎችና ጽንፈኛ ቄሮዎች ህዝብ ሲያሸበሩ ኦዴፓ በበቂ ሁኔታ ሕግን ማስከበር ካለመፈለግሁ ወይም ካለመቻሉ የተነሳ እንደ ኦነግ ስለፈረጁት ነው። ይሄን ብዙ ሊደንቀን አይገባም። ሆኖም ምንም እንኳን ኦነጋዊ አስተሳሰብ ያላቸው፣ ከኦነግ ጋር ውስጥ ውስጡን የሚሰሩ የኦዴፓ/ኦህዴድ አመራርና ተራ አባላት ቢኖሩም ሁሉም […]

የሰሜን ሸዋ ዞን ለምን በየቦታው ኢላማ ተደረገ? ተሳስቼ ይሆን? (ሰርፀ ደስታ)

April 10, 2019 አብይ ወደ ውጭ ሲሄድ የሆነ የሴራ የቤት ሥራ ሰጥቶ ነው የሚለው አስተሳሰብ እየመጣ ነው፡፡ ግን እኔ የሚከተሉትን ጥያቄቆች እንዲመልስልኝ እፈልጋለሁ፡፡ ጉዳዩም እሱ ከሚያውቀው ውጭ ነው የሚል እምነት የለኝምና ነው፡፡ ሆኖም የነገሬ መነሻ በአጠቃላይ ሸዋን ለምን የፈሩታል ነው? በቅርቡ በዶ/ር አለሙ ሥሜ ላይ የተከፈተውን ዘመቻ አይቼ ነገሮችን ይበልጥ እንዳሰላስል አድርጎኛል፡፡ አሁን ደግሞ በሰሜን […]

ጥቃቱ ሲፈፀም መንግስት የት ነበር? – ኤርሚያስ ለገሰ

April 10, 2019 https://youtu.be/VcP-r6J4bP4 Ermias Legesse weighs on the situation in Northern Shewa In an interview with DW, Northern Shewa police commander Kassahun Embiale reported that the recent attacks in the zone are coordinated with heavy arsenal. After hearing this report, political commentator Ermias Legesse discussed the security concern on Ethiopia Satellite Television and Radio […]