የአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች ለደረሰባቸው ግድያና ዝርፊያ የክልሉንና የፌዴራል መንግሥትን ተጠያቂ አደረጉ

10 April 2019 ታምሩ ጽጌ በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ ከተማና ዙሪያው ከመጋቢት 28 ቀን 2011 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ ጀምሮ በታጣቂዎች ለደረሰባቸው ግድያ፣ ዘረፋና መፈናቀል ተጠያቂዎቹ የአማራ ክልል መንግሥትና የፌዴራል መንግሥት መሆናቸውን ተናገሩ፡፡ ሁለቱን አካላት በዋናነት ተጠያቂ ያደረጉበትን ምክንያት ነዋሪዎቹ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ከወራት በፊት በክልሉና ከአካባቢው ወጣ ባሉ ገጠራማ አካባቢዎች በርከት ያሉ የማይታወቁ ሰዎች […]
የኢህአፓ ሊቀመንበር መርሻ ዮሴፍ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ | Ethiopia

https://www.youtube.com/watch?v=xz26klProGg
የኢቲ 302 የመጨረሻዎቹ ስድስት ደቂቃዎች – ቢቢሲ / አማርኛ

በዓለም አቀፉ አሠራር መሰረት የተለያዩ አካላት ተሳትፈውበታል የተባለለት በአደጋው የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ላይ የቦይንግ 737 ማክስ 8 የበረራ ቁጥር የኢቲ 302 የመጨረሻ ደቂቃዎች የበረራ ታሪክ ዝርዝር መረጃ ወጥቷል። የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርቱ ከአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ጋር የተደረገውን ምልልስ፣ በበረራ መረጃ መመዝገቢያ ሳጥን ውስጥ የተገኘውን መረጃ እና ከአብራሪዎች ክፍል ውስጥ የተቀረጸውን ድምጽ ዋቢ አድርጓል። ስሙ እንዳይጠቀስ የጠየቀ […]
የታጠቁ ቡድኖች የኮሬ ማኅበረሰብ አባላት ላይ ግድያና መፈናቀል እየፈጸሙ ነው ተባለ

April 10, 2019 የታጠቁ ቡድኖች በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳ በሚገኙ የኮሬ ማኅበረሰብ አባላት ላይ ግድያ እየፈጸሙ እንደሚገኙ የማኅበረሰቡ አባላት አስታወቁ።የማኅበረሰቡ አባላት ትናንት በጉዳዩ ላይ በሀዋሳ ከተማ ባካሄዱት ውይይት ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ ቡድኖች በማኅበረስቡ አባላት ላይ የግድያ እና መፈናቀል ጥቃት እየፈጸሙ ይገኛሉ ብለዋል። መንግሥት በአካባቢው የሚንቅሳቀሱ የታጠቁ ኃይሎቸን ትጥቅ እንዲያስፍታ ፣ ተፈናቃዮችን […]
በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በድጋሚ የተነሳውን እሳት ለመቆጣጠር ጥረቱ ቀጥሏል

ምንጭ – ቢቢሲ / አማርኛ እ.ኤ.አ በ1978 በዩኔስኮ የዓለም ቅርስነት የተመዘገበው የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ ከሳምንት በፊት እሳት ተነስቶ መቆጣጠር መቻሉ ይታወሳል። በድጋሚም በትናንትናው ዕለት በፓርኩ ውስጥ እሳት ተነስቷል። እሳቱ ከፍተኛ በሚባል ደረጃ ትላንት ከሰዓት በኋላ መጀመሩን የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የህብረተሰብ እና ቱሪዝም ኃላፊ አቶ ታደሠ ይግዛው ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። እሳቱን ለመቆጣጠርም የአካባቢው ህብረተብ፣ […]
ግጭቱ የተከሰተው በሕዝቦች መካከል አይደለም፤ የተጋጩትና የተታኮሱት ታጣቂዎች ናቸው – ኮሎኔል ተስፋዬ አያሌው

April 10, 2019 የሃገሪቱ ጦር ኃይሎች ምክትል ኢታማዦር ሹም ፅሕፈት ቤት ኃላፊ ኮሎኔል ተስፋዬ አያሌው፤ ‹‹ግጭቱ የተከሰተው በሕዝቦች መካከል አይደለም፤ የተጋጩትና የተታኮሱት በሁለቱም በኩል ያሉ ታጣቂዎች ናቸው›› ብለዋል። በግጭቱም ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን አረጋግጠዋል በሌላ በኩል የአማራ ክልል ሰላምና ደኅንነት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ገደቢ ኃይሉ በሰጡት ቃል “ከነፍስ ወከፍ ትጥቅ ከፍ ባለ ሁኔታ በሚገባ የተደራጀና […]
ኢትዮጵያን ማዳንና ማሳደግ ቀላል ነዉ፤ የሰላም ራዕይ ከፈጠርን – በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር)
በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) መጋቢት ፳፻፻፲፩ ዓ/ም April 9, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ መንደርደሪያ፤ ዋና ዋና ችግሮቻችንን ጠንቅቀን እናቃለን ወይ? አይመስለኝም። የዛሬዉ ጥያቄ ቅድሚያ የቅንጦት ነዉ ወይስ የመኖር? እኔ የመኖር ይመስለኛል። የሚያዋጣንን ትግል እያካሄድን ነዉ ያለነዉ ወይ? አይመስለኝም። ችግር ፈጣሪዎች ከሆን የሕዝቦቻችን ጉዳት አይባባስም ወይ? ካለጥርጥር። የዉድ አገራችንን ሉዓላዊነት ማስጠበቅ እንችላለን ወይ? ካለጥርጥር። የሕዝባችንን ደህንነት ማስጠበቅ […]
ኦሮሞውን ከሶማሌው፣ ከጌዴኦው፣ ከጉሙዙ፣ ከሃረሬው …አሁን ደግሞ ከአማራው እያጣሉት ነው – ግርማካሳ

f April 9, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/107771 የኦሮሞ ጽንፈኞች፣ ኦነጎች፣ የጃዋር ቄሮዎችና በኦዴፓ/ኦህዴድ ውስጥ ያሉ ያልተደመሩ፣ ለነ ዶ/ር አብይና አቶ ለማ ራስ ምታት የሆኑ ዘረኛ አመራሮችና አባላት፣ በኦሮሚያ ክልልና በአማራ ክልል ከሚሴ ዞን ውስጥ በሚኖሩ፣ ኦሮሞ ባልሆኑ ማህበረሰባት ላይ፣ እንደዚሁም እነዚህን አካባቢዎች በሚያዋስኑ የሌሎች ክልሎችና ዞኖች ወረዳዎች በሚኖሩ ዜጎች ላይ የሽብር ተግባራት እየፈጸሙ እንደሆነ በገሃድ እያየን […]
የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደርና በሰሜን ሸዋ ዞኖች አስተዳዳሪዎች በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ

On Apr 9, 2019
የዘር ፖለቲካ ዛር የሚጠጣውን ደም ከጠጣ በኋላ የሰውን የአእምሮ ጓዳ ለፀፀት አስረክቦ ወደ መሄጃው ይሄዳል!!! (መስከረም አበራ)

April 9, 2019 የዘር ፖለቲካ ዛር የሚጠጣውን ደም ከጠጣ በኋላ የሰውን የአእምሮ ጓዳ ለፀፀት አስረክቦ ወደ መሄጃው ይሄዳል!!! መስከረም አበራ የዘር ፖለቲካ የዕድገት ደረጃውን ሲጨርስ “በፈጣሪ አምሳል ተሰራሁ” የሚለውን የሰው ልጅ እንዴት የአውሬ መልክ እንደሚሰጥ እንደ ሩዋንዳ ምስክር የለም፡፡የሰው ልጅ ፓስተርነኝ ይበል ምሁር ነኝ መነኮስኩ ይበል ቀሰስኩ ጥላቻን ወደ ልቡ የጋበዘ ጊዜ የዱር አውሬን የሚያስንቅ […]
